en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 790
Subscribers
-424 hours
-147 days
-3730 days
Posts Archive
🔖ልክ እደሰማዩ ግምት የማይገልፀዉ ልክ እደመሬቱ ካሬ እደማይለካዉ ላተ ያለኝ ቦታ እጅጉን ሠፊነዉ ሂወቴኳ ብታልፍ ለማንም የማልሠጠዉ የፈገግታየ ምንጭ ሁለየ የሆነዉ አተ ለኔ ስትል ራስክን ህልምህን የተዉከዉ አሁላይ እድደርስ ሰበቤ ለሆንከዉ በማንም አይደለም አባየ ባንተነዉ አጠገብህ ባልሆን ብዞርም ተራራ በቅምሙ ስምህ ሁሌየም ልጠራ። ባባየ አባቴ የኔ አለኝታ ሂወቴ 🌻 t.me/https_Asselfya

🔖ውድ የሆነች ምክር!! እናታችን አዒሻ ረዲየ አላሁ ዓንሀ እንዲት ትላለች፦ ➻እናንተ ምዕመናን እንስቶች ሆይ! ከእናንተ እንዳችሁ የሆነን ኃጢያት የሰራ እንደሆን አደራ ያንን ለሰው አይነገር፡ነገር
🔖ውድ የሆነች ምክር!! እናታችን አዒሻ ረዲየ አላሁ ዓንሀ እንዲት ትላለች፦ ➻እናንተ ምዕመናን እንስቶች ሆይ! ከእናንተ እንዳችሁ የሆነን ኃጢያት የሰራ እንደሆን አደራ ያንን ለሰው አይነገር፡ነገር ግን አላህን ምህረት ይጠይቅ ወደሱም ንስሓ በማድረግ ይመለስ። 📚مكارم الأخلاق للخرائطي ص (503) t.me/https_Asselfya

የአር-ራሕማን ባሪያዎች ክፍል 1 = t.me/SadatKemalAbuMeryem

~‘ይቅር’ እንላለን፣ ግን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ ላለመነደፍ ስንል አንረሳም!! ~

🔖አንድ ሰው እውቀትን ሲማር ምን አይነት ስነምግባር ሊላበስ ይገባዋል ?? ~ሪያዕ አይገባብንም ብለን መልካም ስራችንን ለሰው መናገር እንችላለን? ~የአዱሀ ሰላት ስንት ረከዓ ነው? 🎙ኡስታዝ ኸድር አህመድ t.me/https_Asselfya

«ቤተሰባዊ ምስጋና ህይወትን ያጣፍጣል»። 💥ባል ሆይ! ባለቤትህ አንተን ለማስደሰት የምታደርጋቸውን የቤት ዉስጥ እንክብካቤዎች አመስግንላት። 💥ሚስት ሆይ! ባልሽ የቤቱን ቀዳዳዎቸ  ለመሸፈን የሚሯሯጠውን ሩጫ እና የሚለፋውን ልፋት አመስግኚለት! 💥ልጆች ሆይ! ወላጆቻችሁ እናንተን በማሰደግ የለፉት ከባድ ልፋት አመስግኑላቸው! 💥ወላጆች ሆይ! ልጆቻችሁ ራሳቸውን እና አናንተን የሚጠቅም ነገር ሰርተው ስታገኙዋቸው አመስግኑላቸው! 💥ወንድማማቾች እና እህትማማቾች ሆይ! እርስ በርስ ተመሰጋገኑ 💥አሰሪዎች ሆይ! ሰራተኞቻችሁን አመስግኑ «ከማያመሰግን ሰው ጋር መኗኗር ከዲንጋይ ጋር የመኗኗርን ያህል ይከብዳል»። منقول =

በዱንያ ህይወት ደስተኛ መሆን ከፈለግክ ለዛሬ ኑር። አብዛኛው ሰው ላልተጨበጠ ነገ ይጨነቃል ዛሬን ይሙት ይኑር ለማያውቀው ነገ ሲያሰላስል በሰቀቀን ያሳልፋል። አንተ ግን ለዛሬ ኑር።አስታውስ ካነጋህ ምሽቱን ካመሸህ ንጋቱን አትጠባበቅ። 🖊 Abdulkerim Husen

عَبد العَزيز العسيرِي.mp31.79 MB

•የሁሉ ነገር ባለቤት የሆንክ አምላኬ ሆይ! ሁሉ ነገሬን ላንተ ትቻለሁ፣ባልጠበቅኩት መልኩ አስደስተኝ።

🔖ጌታዬ ሆይ !እዉቀትን ጨምርልኝ በል። ~ t.me/https_Asselfya
🔖ጌታዬ ሆይ !እዉቀትን ጨምርልኝ በል። ~ t.me/https_Asselfya

ትዳር ስታስብ.... የፊት ውበት እንደሚያረጅ፣ ተክለ ሰውነት አፈር አንደሚበላው፣ ዞማ ፀጉር ሽበት አንደሚተካው፣ ሸንቃጣ ወገብን የርጅና ምርኩዝ እንደሚደግፈው አትርሳ። ነገር ግን መልካም አስተሳስብ ከቅን ልቦና ጋር ፍቅርን ሲመሰርት አይደለም እርጅና ሞት እንኳን አይረታውም! “ይህ ነው ፍቅር ማለት" ~ t.me/https_Asselfya

ኪታቡል ጀናኢዝ ከክፍል 1 እስከ 8 ክፍል⓵ t.me/https_Asselefya1/19584 ክፍል⓶ t.me/https_Asselefya1/19603 ክፍል⓷ t.me/https_Asselefya1/19635 ክፍል⓸ t.me/https_Asselefya1/19659 ክፍል⓹ t.me/https_Asselefya1/19678 ክፍል⓺ t.me/https_Asselefya1/19696 ክፍል⓻ t.me/https_Asselefya1/19712 ክፍል⓼ t.me/https_Asselefya1/19730 ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! =

✅ የሸሪአ እውቀትን  የሚማር ተማሪ ሊያጌጥባቸው  ሊደምቅባቸው የሚገባ እስላማዉ አደቦች ...! 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔖ክፍል አንድ t.me/https_Asselfya/6599 t.me/https_Asselfya/6599 🔖ክፍል ⓶ t.me/https_Asselfya/6759 t.me/https_Asselfya/6759 🔖ክፍል  ⓷ t.me/https_Asselfya/6778 t.me/https_Asselfya/6778 🔖ክፍል ⓸ t.me/https_Asselfya/7008 t.me/https_Asselfya/7008 🔖ክፍል ⓹ t.me/https_Asselfya/7125 t.me/https_Asselfya/7125 🔖ክፍል ⓺ t.me/https_Asselfya/7147 t.me/https_Asselfya/7147 🔖ክፍል ⓻ t.me/https_Asselfya/7235 t.me/https_Asselfya/7235 🔖ክፍል ⓼ t.me/https_Asselfya/7294 t.me/https_Asselfya/7294 🔖ክፍል ⓽ t.me/https_Asselfya/7418 t.me/https_Asselfya/7418 🔖ክፍል ⓵⓪ t.me/https_Asselfya/7515 t.me/https_Asselfya/7515 🔖ይቀጥላል ኢንሻአላህ....!

ሰበብ ማይሆኑ ነገሮችን እንደ ሰበብ መጠቀም ? 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ       t.me/Darutewhide

أَلَيْسَ ٱللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُۥ ~አላህ ለባሪያዉ የሚበቃዉ አደለምን። ~