en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 745
Subscribers
-824 hours
-447 days
-10430 days
Posts Archive
⭕️👉 መህሯ_በዛ !በደንብ ይነበብ !! 🔎"ያፈዘዘኝ መልዕክት ነው ተማሩበት" ~ሀቂቃ በጣም ደጋግሜ አንብቤው ግን ያልጠገብኩት ታሪክ #ያሱብሀነክ ምንኛ መታደል ነው ♻️ከአንድ ወዳጄ ጋር ነኝ፡፡ በሀሳብ ይሄዳል ይመጣል፡፡ የሆነ ሊነግረኝ ያሰበው ነገር እንዳለ ያስታውቃል፡፡ ግፋ ቢል የትዳርና የፍቅር ጉዳይ ነው፡፡ “ እ ምንድነው እሱ ተንፍስ እንጂ!” አልኩት፡፡ “ ባክህ የሆነች ልጅ አስቤ …እ” “ አስቤ ነው ወይስ ወድጄ ”“ ያው በለው” “እ .. እናናግራታ፤ ወይም እናስናግራት፣ ምን ችግር አለው” አልኩት በፍጥጫ፡፡ ነገሮችን ማቅለል እወዳለሁ፡፡ “የዚያ ዓይነት ሰው አይደለችም፡፡” አለኝ፡፡“እህሳ” አልኩት፡፡ “➷በወላጆቿ በኩል ካልሆነ እንዲያናግሯት ፈቃደኛ አይደለችም፡፡” “ለምን?” 💎“እኔ የወላጆቼ ንብረት ነኝ፤ የነርሱ ክብር የኔ ክብር ነው፡፡ በጓሮ በር የሚሆን ነገር የለም፡፡ የሚፈልገኝ በፊትለፊት በነርሱ በኩል ይምጣ፡፡” ትላለች አሉ፡፡ 👉አቤት ዛሬ ላይ በጓሮ በኩል የሚመጣ መብዛቱ!! ➷ “እና ምነው ፈራህ ታዲያ?” አልኩት፡፡ ➴“ ቤተሰቦቿን አጥንቼ ነበረ፡፡ ወላጆቿ የዋዛ አልመሰሉኝም፤ መህሯ ደግሞ አስፈራኝ” ➴“ምን ያህል ይጠይቁኛል ብለህ ትገምታለህ?” ➴“ምናልባት ሀምሳ ሺህ ወይም መቶ ሺህ”“ወደሃታል?” አልኩት፡፡ “አዎን እንክት ነዋ!” አለኝ፡፡ “➷ምኗን” አልኩት፡፡ 💎 “ኢማን አላት፣ ሐያእ አላት፣ አደብ አላት፣ እርጋታ አላት፣ ትህትና አላት፣ ዒልም አላት፡፡” ➴“ታዲያ ይህን ሁሉ ካላት ምን ቀራት?” አልኩት፡፡“ምንም” አለኝ ተገርሞ፡፡ “➴ታዲያ ምን ይሻልሃል?”“ እንጃልኝ፤ ተረብሼያለሁ፣ ወድጃታለሁ፤ ያለሷ መኖር የምችልም አይመስለኝም፡፡” አለኝ ረገጥ አድርጎ፡፡  ➴“እሷን ከወላጇ ጉያ ወስዶ የራስ ለማድረግ መቶ ሺህ ይበዛበታል?” ➴“ እ እ …ተጋነነ” አለኝእያማጠ፡፡“ደግሞም አቅሜን ታውቃለህ፣ ነገ ደግሞ ስንት ነገር አለ?” ➴ “ እሷን ወደህ፣ መህሯን ፈርተህ እንዴት ሊሆን ይችላል?” ➴“እናስ ምን ትላለህ አንተ?” አለኝ፡፡ ➴“እናማ የፍቅር መድሃኒቱ ጋብቻ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡ ” አልኩት፡፡ 🔖“እንዴት ላግባት ታዲያ?” 👉“ለሷ ስትል ሥራ፣ ሌት ተቀን ጠንክረህ ሥራ፣ ብር ያዝ፣ የፈለገዉን ያህል ታስወጣህ አውጣ ” “➴ይህን ያህል መጎዳት ያስፈልጋል?” ➴“አዎን ዋጋዋ ነው፣ ዉድ እኮ ናት፡፡ ኢማኗ፣ ሐያኡዋ፣ ዒልሟ፣ አስተዳደጓ፣ ዉበቷ፣ ክብሯ፣ አደቧ፣ ትህትናዋ …. ይህ ሁሉ ቢደመር በሚሊዮን ይገመታል ወይ? ቤትህ ብትገባ ስንት ነገር እንደሚቀልልህ አታውቅም፣ ስንቱ ነገር የሚስተካከልልህ! ” አልኩት፡፡ ➴በርግጥ ላስተዋለ” አለኝ፡፡ ➴“ ለአንዲት ሴት ብለው አስር ዓመት በእረኝነት ያገለገሉ ነቢይ እንዳሉ ታውቃለህ?” አለው፡፡ ➴“እረ በፍፁም! እንዴት? ምኗን አይተው” 💎 ሐያኡዋን አይተው፡፡ ቁርኣን ላይ ጎልቶ የተጠቀሰው ጉዳይ ሐያኡዋ ነው፡፡ ዐይናፋር ናት፡፡ ትሁት ናት፡፡ መልኳ፣ ቁመናዋ፣ ትምህርቷ፣ ንግግሯ ሳይሆን ሐያኡዋ ነው የተጠቀሰው፡፡” ⭕️👉ታሪኩ እንዲህ ነው … 🔖ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ሁለት የተጣሉ ሰዎችን ለመገላገል ገብተው ከወገናቸው ያልሆነ ሰውዬ ሳያስቡት ድንገት በእጃቸው ላይ ሞተ፡፡ በዚህም የተነሳ ከግብፅ መሰደዳቸው ግድ ሆነ፡፡ በፍርሃት ከተማይቱን ለቀቁ፡፡ አላህ ቀናዉን መንገድ እንዲመራቸዉ እየለመኑ መድየን ምድር ደረሱ፡፡ 🔖ከአንድ መንደር ሲደርሱ የአገሬው ሰዎች ከብቶቻቸዉን ዉሃ እያጠጡ ነበር፡፡ እዚያም ሁለት ሴቶችን አገኙና ምን ሊረዷቸው እንደሚችሉ ጠየቋቸው፡፡ ሰዎች አጠጥተው እስኪመለሱ ፈንጠር ብለው ቆመው ነበር፡፡ የነቢያት ልጆች ናቸውና ሥርዓት ማጣት አይመጥናቸዉም፡፡ ነቢዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ከብቶቻቸዉን ዉሃ አጠጡላቸው፡፡ 🔖#ካጠጡላቸው በኋላ ከአንድ ዛፍ ጥላ ሥር ተጠጉ፡፡ በሰው አገር ተንከራተው፣ ሆድ ብሷቸው፣ ግራ ገብቷቸው ነበርና ወደ አምላካቸው እጃቸዉን ዘረጉ፡፡ “በጎነትህ የሚያስፈልገኝ ፈላጊ ድሃ ነኝ!” ብለው ድክመታቸዉን ለአምላካቸው ተነፈሱ፡፡ ሁሉ የተረፈህ አምላክ ነህና በእዝነትህ እየኝ አሉ፡፡ ዉሃ ካጠጡላቸው ሴቶች መካከል አንዷ በሐያእ አረማመድ ወደርሣቸው መጣችና አባቷ ስላደረጋላቸው መልካም ነገር ዉለታ ሊከፍሉት እንደሚፈልጉ ነገረቻቸው፡፡ ነቢዩ ሙሳ ወደፈለጋቸው ሰው ሄዱ፡፡ ነቢይ ሹዐይብ ናቸው፡፡ ባጋጠማቸው ጉዳይ አፅናኑት፡፡ 🔖ታማኝነቱንና# ወንዳወንድነቱ ያየችው ልጅት ወዳዋለች መሰል “አባዬ ቅጠረው” አለችው፡፡ ስምንት ዓመት አገልግለኝና አንዷን ልጄን ልዳርህ አሉት፡፡ ፈቃደኛ ሆኖ አሥር ዓመት አገለገላቸው፡፡ ልጅቷንም አገቡ፡፡ 👑#ከወደድካት አግባት👑 🔖የጠየቀችዉን ሁንላት፣ ለምን በቤተሰቧ ዉስጥ ሠራተኛቸው ሆነህ አሥር አታገለግልም? አንተ ከነብይ አትበልጥም። የሚወዱትን ማግኘት ያስከፍላል፡፡ ~#ሀቂቃ እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ሴቶችም ወንዶችም..... ~አንቺ ውዱዋ እህቴ እራሴንም ጨምሮ እውን እንዲህች አይነት ሴት ልጅ ነን ፣#እውን እንዲህ ዋጋ የሚያስከፍል ማንነት ነው ያለን ፣#እውን በዲናችን   በአኽላቃችን#እውን ክብራችንን በኒቃብ በጅልባብ በሀያእ የተጠበቅን ነን  የተስተካከልን ነን  #ሁላችን ከራሳችን ጋር እንተሳሰብ... ~#አንተስ ውዱ ወንዲሜ እንዲህ አይነት ወንድ ነህ ?#እንደሌባ በጓሮ ሳትሄድ በፊለፊት በር ሂደህ ለምትወዳት ሴት ዋጋ ከፍለህ ለሷሊሁዋ #ለተቅይዋ ፣ለሙሀደብዋ ይሄን ሁሉ ለያዘችው ሷሊህ ሴት ዋጋ ከፍለህ እውን የራስህ ታደርጋታለህ ወይስ ?#መልሱን ላንተ ትቼዋለሁኝ.. 🔍ውድ ነገር# ምንጊዜም ዋጋ ያስከፍላል። #منقول t.me/https_Asselfya

✅ እህቴ ሆይ! በባልሽ ልብ ላቅ ያለ ክብርና ቦታ እንዲኖርሽ  ዘንድ! ~መጀመሪያዉ ላባትሽ ወይምለሙሕሪሚሽ ላቅ ያለ ቦታ  ልብሽ ዉስጥ ይኑር ማንኛዉም የትዳር ጥያቄ ለሚያቀርብልሽ  በዋናዉ በር ካልመጣህ አላቅህም በይዉ። ~አባትሽ ቸልተኛ እንኳን ሆኖ አንቺዉ ጨርሸ ቢልሽ አይ የኔ አባት ዲኔ ያስተማረኝ ማንኛዉም የትዳር ዉሳኔ  መጀመሪያዉ ባንተ በኩል  መምጣት እንዳለበት ነዉ በዚህ መንገድ ቤተሰብሽ የሱና ምንነት እንዲረዱ  እንዲሁም  አንችን  ለትዳር ፈልጎ በቀረበሽ  ሰዉም ያንቺ ምንነት ከፍ እንዲልና ባንቺ ያለዉ ፍላጎት እንዲጨምር ያደርገዋል በዚህ መንገድም እዉነተኛዉ የትዳር ፈላጊና ዉሸታሙ ለመለየት ያስችልሻል።          t.me/https_Asselfya

~ሰባሓል ኸይር... ➰يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ 📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ ! = https://t.me/https_Asselfya

✅ በሚተኛ ሰዓት ኩል መኳል....! ጃቢር ኢብኑ አብዲላህ አል አንሷሪባስተላለፉት ሓዲስ የአሏህ መልዕክተኛን ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፦ ~"በምትተኙ ግዜ ኩል በመኳል ላይ አደራቹህን! ምክኒያቱም
✅ በሚተኛ ሰዓት ኩል መኳል....! ጃቢር ኢብኑ አብዲላህ አል አንሷሪባስተላለፉት ሓዲስ የአሏህ መልዕክተኛን ﷺ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ፦ ~"በምትተኙ ግዜ ኩል በመኳል ላይ አደራቹህን! ምክኒያቱም እርሱ አይንን ያጠራል ፅጉርንም ያበቅላልና።" [صحيح ابن ماجه (2834)] t.me/https_Asselfya

• فَمَا أفلحَ إلَّا صَادِقٌ وَمَا نجَا إلَّا مُخلِصٌ فَاللَّھُمَّ عَفـوَكَ لَا إلهَ إلَّا أَنتَ ... #تلاوة .

✅ ምንኛ የታደለች እንስት ነበረች‼️ የኛ አርኣያዎች እነዚ እንቁዎች ናቸው! ሞተውም በባለቤታቸው አንደበት በመልካም ይወሳሉ! ባለ ትዳሯ እህቴ እስኪ በመልእክቱ እራስሽን ፈልጊበት የት እንዳለሽ ከባ
✅ ምንኛ የታደለች እንስት ነበረች‼️ የኛ አርኣያዎች እነዚ እንቁዎች ናቸው! ሞተውም በባለቤታቸው አንደበት በመልካም ይወሳሉ! ባለ ትዳሯ እህቴ እስኪ በመልእክቱ እራስሽን ፈልጊበት የት እንዳለሽ ከባለቤትሽ ጋ በምን አይነት ሁኔታ እንደ ምትኗኗሪ ና ለሱ ያለሽስ ቦታ ከበሬታ………!! ~አሏህ ሆይ እኛም በመልካም ከሚወሱት ደጋግ ባሮችህ መድበን ሷሊሆች አድርገክ ከሷሊህ ባርያህ ጋ መልካም ሕይወትን ግጠመን!! ~ t.me/https_Asselfya

🛑☞ተቀርተዉ ያለቁ እና በጅምር ላይ ያሉ ኪታብ ደርስ ሰሰብስብ ! ~~ ☞ሹሩጡ ላኢላሀኢለሏህ ወነዋቂዱል ኢስላም⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/214 https://t.me/durus_abu_reyyis/214 ☞ቀዋኢዱል አርበዕ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/224 https://t.me/durus_abu_reyyis/224 ☞20ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/232 https://t.me/durus_abu_reyyis/232 ☞ላኢላ ሀኢለሏህ ወማእናሀ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/272 https://t.me/durus_abu_reyyis/272 ☞ኩን ሰለፍያ አለል ጃዳህ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/314 https://t.me/durus_abu_reyyis/314 ☞ሙዛከራት አህካም ፂያም⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/361 https://t.me/durus_abu_reyyis/361 ☞ኡሱሉ ሰላሳ ወአዲለቱሀ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/512 https://t.me/durus_abu_reyyis/512 ☞ቱህፈቱል አጥፋል ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/543 https://t.me/durus_abu_reyyis/543 ☞በይቁኒያ ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1015 https://t.me/durus_abu_reyyis/1015 ☞ከሽፉ ሹቡሃት ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1051 https://t.me/durus_abu_reyyis/1051 ☞ወረቃት ኪታብ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1066 https://t.me/durus_abu_reyyis/1066 ☞ኪታቡ ተዉሂድ ደርስ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1096 https://t.me/durus_abu_reyyis/1096 ☞ኡርጅዘቱል ሚእያ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1148 https://t.me/durus_abu_reyyis/1148 ☞ሚንሀጅ ፊርቀቱ ናጂያ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1173 https://t.me/durus_abu_reyyis/1173 ☞አልቀዋዒዱል ፊቅሂያ በጅምር ያለ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1221 https://t.me/durus_abu_reyyis/1221 ☞ቡሉغ አል መራም በጅምር ያለ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1240 https://t.me/durus_abu_reyyis/1240 ☞ሙንከራት ኪታብ ደርስ ⇓⇓ https://t.me/durus_abu_reyyis/1294 https://t.me/durus_abu_reyyis/1294 = 🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ሀፊዘሁሏህ

✅ ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም ሰው የለም።
✅ ከአሏህ ውጭ ጭንቀትህን የሚያስወግድ አንድም ሰው የለም።     

👉📚የቁርአን ፊደሎች አጠቃላይ ሶስት መቶ ሀያ ሶስት ሺ ስድስት መቶ ሰባ አንድ (323٫671) ናቸው 👉📚ከቁርአን አንድ ፊደል የቀራ አስር ሀሰናት ወይም ምንዳ አለው 👉 📚ይህ ማለት አንድ ሰው ቁርአን ሲያከትም ሶስት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺ ሰባት መቶ አስር (3٫236٫710) ምንዳ ያገኛል ማለት ነው በአላህ ፍቃድ 📚የሙእሚን ጓደኛዉ ቁርአን ነዉና።ቆርጠን እንነሳ እንደት ይሄን ያክል ምንዳ እናሳልፋለን በዋዛ ፈዛዛ ....ሚዲያዎችን እንቀንስ ትኩረት ካደረግን ሁሉም ቀላል ነዉ። ላኪን ትኩረት ሳቢዉ በዝቷልና ትኩረታችን ለአላማችን እናድርግ። t.me/https_Asselfya

✅ ቆንጆ ቲላዋ «وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون» «ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡» =

▪️فضل الاستغفار الشيخ : #محمد_العثيمين رحمه الله تعالى

سريع القرارات اكثرهم ندماً ብዙ የችኳላ ውሳኔዎች መጨረሻቸው ፀፀት ነው ~

እናታችን ዓኢሻ (ረድየሏሃ ዓንሃ) እንዳስተላለፉት "የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ድዳቻው እስኪታይ ድረስ በጣም ሲስቁ አይቻቸው አላውቅም፡፡ ፈገግ ብቻ ነበር የሚሉት"፡፡ 📒(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ጭብጥ‼️ ~~~~ ✍ሳቅ ልብን ያደርቃል፣ ሳቅ አለማብዛት ይወደዳል ምክንያቱም ሳቅ ማብዛት ከአላህ የመዘናጋት ምልክት ነውና፡፡ t.me/https_Asselfya

~የአቡ ረይስ ተቀርተዉ ያለቁና እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን ለማገኘት ጆይን በሉ !!    ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/durus_abu_reyyis https://t.me/durus_abu_reyyis   

قال ابن مسعود: عليكم بالعلم قبل أن يُقبَض، وقبضهُ ذهابُ أهله، عليكم بالعلم فإنَّ أحدكم لا يدري متى يَفتَقر أو يُفتَقر إلى ما عنده. • الجامع لابن وهب (١٣٧١)