en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 796
Subscribers
-424 hours
-147 days
-3730 days
Posts Archive
ወንድም የእማ ልጅ ልዩ ነዉ ።አላህ ይጠብቅልን። ~

«ወንድሙን ለሚወድ ብቻ ተጫረች» «ማን እንደ ወንድም» -------------------- ሳጠፋ ስሳሳት እንዳልሆን ባለጌ፡ የምትቆነጥጠኝ ክብሬ ነህ ማዕረጌ፡ አንተን አስታወስኩህ ይሔው ዛሬ አድጌ፡ በሮቹን ነድቼ ከሌላ ሳጋጥም፡ ወይም ደስ ብሎኝ ዝም ብየ ስቀብጥም፡ ለአባዬ ስናገር ስታረገኝ ቅልጥም...! ትዝ ይልሀል ከዚያ..ከዚህ ስታሮጠኝ፡ ምንም ሳላጠፋ ኩርኩም ስታገምጠኝ፡ አባዬ ሲቆጣህ የምትቆነጥጠኝ..!! .. ትዝ ይልሀል ያኔ.. ዛሬ ያ ልጅነት እንደ ቀልድ አለፈ፡ ነበር በሚል ቃላት ተተካ ተፃፈ፡ ትዝታ ሆነና ዛሬ ትውስ አለኝ፡ ግን እንባየ መጣ ናፍቆቱ ገደለኝ፡       «ወንድም ማለትኮ» ስታጣ የሚቆጭ ድጋፍ ነው መከታ፡ ችግር የሚካፈል ቆሞ በአባት ፈንታ፡ አይዞህ እያለ ፀንቶ እሚያበረታ፡ ከቶ እማይሸነፍ ክንዱ እማይረታ፡ ለክፉ እማይጨክን የሌለው ተልዕኮ፡ ፈፅሞ እማይጎዳህ ጠላቶችን ታኮ፡ ጋሻ መከታ ነው ወንድም ማለትኮ...!! ቁጣው እሳት ቢሆን ኩርፊያውም እንደ አለት፡ ከጎንህ አይጠፋም ሁሉም የራቀህ ለት፡ መከታና ጋሻ ይህ ነው ወንድም ማለት፡ ወንድምኮ ስጦታ ነው ግሩም ጥላ፡ ፅኑ መርህ  በመከራህ በችግርህ የማይላላ፡ ሁሉም ይቅር አልፈልግም ካንተ ሌላ፡    «እናማ ልንገርህ» አይረባኝም ብለህ ወንድም እንዳትከዳ፡ ጓደኛ ሲሸሽህ ዘመድ ሲሆን ባዳ...፡ ሲጨልም እሱ ነው እጁ እሚከነዳ፡ በጤንነት ጊዜ ሁሌ እሚናፍቅህ፡ ታመሀል ስትባል በቅፅበት ሲርቅህ፡ ወንድምህ ብቻ ነው አንተን የማይለቅህ፡ የመከራ ጊዜ አይደርስም ጓደኛ፡ በድካምህ ክስተት የለም ሚስጥረኛ፡ ወንድምህ ብቻ ነው ከጎን የሚተኛ፡ በጥቅም በዝና አትቀየር በብር፡ አትጥላው በፍፁም በነገር ቅንብር፡ የወንድምን ስጋ አትብላ እንደ ነብር፡ ሌላው ሁሉም ቀሪ ምንም አይፈይድም፡ በጭንቀት ጊዜና አይገኝም አንድም፡ እንደ እናት ልጅ አይነት ማን አለ እንደ ወንድም፡ «ወንድሜ እወድሀለሁ» 👉በኑረዲን አል አረብ http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

~የሴት ልጅ ዉበቷ 🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 جمال المرأة المسلمة في سلامةِ المنهج و المعتقد، وكمال السِّتر، وحسن الأدب، ولزوم الحياء، وطهارة اللسان                               ˓٭˛✿🌹🍃

እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ቀኑ ስለደረሰ ማህበረሰቡ ይጠቀምበት ዘንድ ማስታወቂያውን ሼር እያደረጋችሁ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ 👇👇 t.me/Darutewhide/1481
እሄንን አጓጊ የዳዕዋ ፕሮግራም ቀኑ ስለደረሰ ማህበረሰቡ ይጠቀምበት ዘንድ ማስታወቂያውን ሼር እያደረጋችሁ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ ይሁኑ። ለበለጠ መረጃ 👇👇 t.me/Darutewhide/1481

አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ⟬ነገ ቅዳሜ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል !⟭ √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም» «አቡ ሱፍያን ሁሰይን» «አቡ አብዲላ
አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰 ⟬ነገ ቅዳሜ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል !⟭ √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም» «አቡ ሱፍያን ሁሰይን» «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ» «አቡ አይመን ጀማል» ☞ሌሎችም ይታደማሉ ! 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk https://t.me/+_u29txxr6MdjZDZk

🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች....! ~ .ቁርአንን በማስተንተን መቅራት .ከዋጅብ በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት .ዚክር ማብዛት .የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ ማስቀደም! =
🔖የአላህን ዉዴታ የሚያመጡ ነገሮች....! ~ .ቁርአንን በማስተንተን መቅራት .ከዋጅብ በኋላ ሱና ሠላቶችን ማብዛት .ዚክር ማብዛት .የአላህን ፍላጎትና ዉዴታ ከነፍስ ፍላጎትና ዉዴታ  ማስቀደም! =

~አንዳንዴ የሆነን ሰው ልትወድ ትፈልግና ግን አትችልም አትችልም ! #ምክኒያቱም ውደታን የሚሰጠው በልብ ላይ የሚያሳርፈው  አላህ ነውና። =

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ 033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ።
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🛑 ታላቅ የሙሀደራ እና የንያ  ፖሮግራም ዝግጅት በከላላ ወረዳ ማርጢቆስ. ቀበሌ  033 ልዩ. ቦታዋ. ጃቱ. መስጅደ  ሠላምን. እንጨርስ በሚለው ጉርፕ። 🎙️ ‹‹በወንድም  አብደረህማን  አቡ. ኡሠይሚን›› ርዕስ.:-  ،،የሰላት ማዕዘናት،، { أَرْکَانُ الصَّلَاة } 🎙️ «በወንድም. አህመድ. ኑሩ » ርዕስ:- ْكَيْفَ تَقِي نَفْسَكَ وَأَهْلَكَ مِن النَّار እራስህና እና ቤተሰቦችህን እንደት ነው ከሳት የምትጠብቀው 🟢 ለነገ ጁምዓ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ  ! 🎙የፖሮግራም መሪ  ወንድም አቡ አይመን https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk https://t.me/+mHC9pZZ97SdiZGFk

🔖ሴቶች ሁለት ቦታዎች ላይባህርያቸው ይቀያየራል ሁሉም ነገር ያበሳጫቸዋል። ~ያኔ  አንተ ባል ሆይ በትእግስት ሚስትህን ቅደማት!      ⓵)ኛው የወር አበባ ላይ ሲሆኑ      ⓶)ኛው የ እርግዝና ፅንስ ሲጀምሩ ቅጡ ይጠፋቸዋል ። ~ ማንም ሴት ይህን የመበሳጨት  ስሜት መደበቅ አትችልም በጣም ብልጥ እና ብልህ ሴት ብትሆን እንጅ! =          t.me/https_Asselfya

#دفع_السحر 🥀 ✅ عشرة أسباب للوقاية من السحر والعين والمس 1️⃣ السبب الأول: الاستعاذة وهو الالتجاء والاعتصام بالله 2️⃣السبب الثاني:  تقوى الله عز وجل  3️⃣السبب الثالث: الصبر على عدوه 4️⃣السبب الرابع: التوكل على الله عز وجل 5️⃣السبب الخامس: فراغ القلب من الاشتغال به والفكر فيه. 6️⃣السبب السادس: الإقبال على الله والإخلاص له وجعل محبته وترضّيه والإنابه إليه في محل خواطر نفسه وأمانيها. 7️⃣السبب السابع: تجريد التوبة إلى الله من الذنوب التي سلطت عليه أعدائه. 8️⃣ السبب الثامن: الصدقة والإحسان ما أمكنه. 9️⃣السبب التاسع: إطفاء نار الحاسد والباغي والمؤذي بالإحسان إليه 🔟 السبب العاشر: وهو الجامع لذلك كله وعليه مدار هذه الأسباب وهو تجريد التوحيد والترحل بالفكر في الأسباب إلى المسبب العزيز الحكيم ✍ #الإشراف ܓܛܟ 📛 لا تحذف الرابط... رجاءً .... https://t.me/tawhid_alg

አንብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋል። አላህ ካገራልኝ በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል .

✅ ተዉሂድን የአላህን ብቸኝነት ጠንቅቆ ማወቅ..! ልክ ኢሕራም እንዳደረገን የምንናገረዉ ቃል የአላህን ብቸኝነት የሚገልጽ ቃል ነዉ።
لَبيَّك اللّهُمَّ لَبيْك، لبيَّك لا شريك لكَ لَبَيْك، إنَّ الحمْدَ والنعمةَ لكَ والملْكَ، لا شريك
~በመሆኑም የዚህን ቃል ምንነትና አላማ ጠንቅቀን ልናዉቅ ይገባናል። በምላሳችን የምናወድሠዉና ብቸኝነቱን የምንመሠክረዉን ጌታችንን በልባችንም፦በተግባሮቻችንም ልናልቀዉና ልናከብረዉ ፣የአምልኮ አካል የሆኑ ነገሮችን በሙሉ ለሱ ብቻ ልናደርግና ከአላህ በስተቀር #ማንኛዉም የኢባዳ አይነት የሚገባዉ ነቢይም ይሁን ወሊይ እንደሌለ በማወቅ በዉዴታና በተስፋ እንዲሁም በስጋት ላይ ሆነን አላህን ብቻ መገዛትና ማምለክ እንዳለብን ማወቅና መረዳት ይኖርብናል። ~በአላህ ላይ የሚያጋራ ሠዉ ተጸጽቶ ወደጌታዉ እስካልተመለሠ ድረስ ሐጅም ይሁን ኡምራ መስራቱ ምንም አይጠቅመዉም። #በዱኒያም በአኼራ የተሟላ ደስታና ሠላምን የሚፈልግ ሠዉ ለአላህ ብቻ መተናነስና በሱ ብቻ መብቃቃት ይጠበቅበታል። ሐጅና ኡምራዉ ላይ (ለበይክ ላ ሸሪከ ለክ)እያለ ከዛ ዞር ብሎ ደግም ከአላህ ዉጭ ያሉ መኸሉቆችን /ፍጡራንን ድረሱልኝ ከጭንቅ አዉጡኝ ወዘተ የሚል ሰዉ ቃሉና ተግባሩ አንድ ሊሆን አይችልም የጌታዉንም ክብር በሚገባ አልጠበቀም። = t.me/https_Asselfya

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 14- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

🔖ፈገግታ ሱና ነዉ ፈገግ በሉ...! ሚስቱን ሀኪም ቤት ይዟት ይሄድና ጠቢቡ (عندها دهن على الكبد) ይላል ጉበቷ ላይ ስብ አለባት ማለት ነው ~ሚስቱ ለባሏ ዶክተሩ  ምንድን ነው ያለው ስትለው፦ ~አንቺ ቸግሮኛል ቲያለሽ ዶክተሩ ጮማ በጮማ ሆነሻል እያለሽ ነው. ~

~ሰኬትን ማለም ብቻ ዋጋ የለም። ያለሙትን ለማሳካት በጠዋት መነሳት ግድ ይላል። = . t.me/https_Asselfya