cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Show more
Advertising posts
40 502Subscribers
+3924 hours
+2197 days
+80930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViewsSharesViews dynamics
01
Media files
4 63280Loading...
02
✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +*"+ በዓለ ሆሳዕና +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሆሳዕና ጀምሮ እስከ ዸራቅሊጦስ ድረስ ያሉ ዐበይት በዓላትን ሁለት ጊዜ ታከብራለች:: በዚህም መሠረት:- 1ኛው="ጥንተ በዓል" ሲሆን {"ጥንተ በዓል" ማለት በዓሉ : ተአምሩ (የማዳን ሥራው) የተፈፀመበት የመጀመሪያው ቀን ማለት ነው::} 2ኛው=ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል:: መሠረቱ የቅዱሳን ሐዋርያት ቀኖና እና የአባታችን የድሜጥሮስ መንፈሳዊ ቀመር ነው:: +ስለሆነም ዓለም ከተፈጠረ በ5,534 ዓመት : የዛሬ 1,978 ዓመት : በዛሬዋ ዕለት (ዕለተ እሑድ) ስም አጠራሩ ከፍ ከፍ ይበልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና በአህያዋና በውርንጫዋ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም (ቤተ መቅደስ) ገብቷል:: +ታላቅ የምስጋና መስዋዕትም ከመላዕክት : ከሐዋርያት : ከሕጻናት : ከአረጋውያን : ከፀሐይ : ከጨረቃ : ከከዋክብት : ከቢታንያ ድንጋዮች . . . በአጠቃላይ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀርቦለታል:: ጌትነቱንም በገሃድ ገልጧል:: =>ከበዓሉ በረከት ይክፈለን:: እኛንም ለጣዕመ ምስጋናው የተዘጋጀን ያድርገን:: =>+"+ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ:: አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ:: እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው:: ትሑትም ሆኖ በአህያም: በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል:: +"+ (ዘካ. 9:9)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
4 84592Loading...
03
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
3 22317Loading...
04
Media files
30Loading...
05

06
Media files
2010Loading...
07
#Feasts of #Miyazia_20 ✞✞✞On this day we commemorate the departure of the Righteous Martyr Saint Babnuda (Paphnute)✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞Babnuda (Paphnute) the Martyr✞✞✞ =>St. Babnuda was a monastic father that chose the ascetic life and lived in the 3rd century in the land of Egypt. He served in the desert devoted to fasting and prayer offering praise to God. ✞During the Era of Persecution when Christians were brutally being slaughtered the Saint was in the desert. One day an angel of the Lord came to him and advised him to become a martyr. Hence, he clothed himself in white and went to the governor. He stood before him and testified the name of Christ. And he received much affliction.   ✞And when the governor asked the martyr, “While you have come to die, why are you adorned in such a way like a Groom?” the Saint replied, “For us Christians our death is our ultimate nuptials because we desire to depart and live with Christ.” ✞St. Babnuda was slain on this day after enduring many afflictions and performing several miracles. He has received the crowns of righteousness and martyrdom together. ✞✞✞May the Good God grant us from the Martyr’s blessings. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 20th of Miyazia 1. St. Babnuda (Paphnute) the Martyr 2. St. Cyril, his wife and his twelve children martyrs (Slain with St. Babnuda) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. Honorable Saint Mar Theodore the Martyr 2. St. John Colobos (the Short) 3. St. Kloag (Bagoug)/ Aklog/Eclogius, the Priest 4. The Emperor St. Kaleb the Righteous (Emperor of Ethiopia)/St. Elesbaan 5. Abba Ammonius of Tounah/ Tona 6. St. Sades the Meek ✞✞✞ “And who is he that will harm you, if ye be followers of that which is good? But and if ye suffer for righteousness' sake, happy are ye: and be not afraid of their terror, neither be troubled; But sanctify the Lord God in your hearts: and be ready always to give an answer to every man that asketh you a reason of the hope that is in you with meekness and fear:”✞✞✞ 1Pet. 3:13-15 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
2 6464Loading...
08
Media files
2 47126Loading...
09
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= ✞ ሰማዕቱ በብኑዳ ✞ +ቅዱስ በብኑዳ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ በምድረ ግብፅ ተባሕትዎን መርጦ የሚኖር ገዳማዊ አባት ነው:: በበርሃ በጾምና በጸሎት ተወስኖ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መስዋዕት እየሠዋ አገልግሏል:: +በዘመነ ሰማዕታት ክርስቲያኖች በግፍ ሲገደሉ ቅዱሱ ሰው በበርሃ ውስጥ ነበር:: አንድ ቀን የእግዚአብሔር መልአክ መጥቶ ሰማዕት እንዲሆን መከረው:: እርሱም ነጭ በነጭ ለብሶ አምሮበት ወደ ንጉሡ ሔደ:: በፊቱም ቀርቦ በክርስቶስ ስም ታመነ:: ብዙ ጸዋትወ መከራም ተቀበለ:: +ንጉሡ (መኮንኑ) "አመጣጥህ ወደ ሞት ሳለ ምነው እንዲህ እንደ ሠርገኛ ማጌጥህ?" ቢለው "እኛ ክርስቲያኖች ትልቁ ሠርጋችን ሞታችን ነው:: ልንሔድ ከክርስቶስም ጋር ልንኖር እንናፍቃለንና" ብሎታል:: +ቅዱስ በብኑዳ ብዙ ተሰቃይቶ: ተአምራትን ሰርቶ በዚሕች ቀን ተሰይፏል:: የጽድቅን አክሊል ከሰማዕትነት ጋር ደርቦ አግኝቷል:: ❖ቸሩ አምላክ ከሰማዕቱ በረከትን ያካፍለን:: ❖ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ በብኑዳ (ሰማዕት ወጻድቅ) 2.ቅዱስ ቄርሎስ: ሚስቱና 12 ልጆቹ ሰማዕታት (ከቅዱስ በብኑዳ ጋር የተገደሉ) በ 20 የሚከበሩ ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት 1..ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር 2.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ 3.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 4.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና 5.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት 6.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት   ++"+ በጐንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብጹዓን ናችሁ:: ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ:: አትናወጡም:: ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስን በልባችሁ ቀድሱት:: በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ:: ነገር ግን በየውሃነትና በፍርሃት ይሁን:: +"+ (1ዼጥ.3:13-16) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
3 48246Loading...
10
https://youtu.be/Lr8puskaD_k?si=N8MC9o5Ux_Vu7SVz
4 83233Loading...
11
Media files
5 31920Loading...
12
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
4 91226Loading...
13
Media files
10Loading...
14
Media files
20Loading...
15
Media files
10Loading...
16
✞✞✞ እንኩዋን ለቅዱስ "ስምዖን ዘአርማንያ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +*" ቅዱስ ስምዖን ሰማዕት "*+ =>ቅዱስ ስምዖን የአርማንያ ሰው ቢሆንም ሰማዕትነትን የተቀበለው በሃገረ ፋርስ (በአሁኗ ኢራን አካባቢ) ነው:: ፋርስ ከ1ኛው መቶ ክ/ዘ እስከ ተንባላት (መሐመዳውያን) መነሳት (7ኛው መቶ ክ/ዘ) ድረስ ባለው ጊዜ ብዙ ሰማዕታት ለክብር በቅተውባታል:: +ብዙዎቹ የዚያው (የፋርስ) ዜጐች ሲሆኑ ጥቂቶቹ ደግሞ የተሰዉት ከሌላ ሃገር መጥተው ነው:: ፋርሳውያን አብዝተው ፀሐይን ያመልኩ ነበርና ክርስቲያኖቹን የሚያሰቃዩት ይህቺውን ፍጡር እያመለኩ እንዲንበረከኩ ነበር:: +ቅዱስ ስምዖንም ከፋርስ ግዛቶች በአንዱ ኤዺስ ቆዾስነትን (እረኝነትን) ተሹሞ ነበርና የመከራው ተሳታፊ ሆኗል:: በጊዜው ክርስትና እንደ ዛሬው "ሠርግና ምላሽ" አልነበረምና ቅዱስ ስምዖን (እረኛው) እና 150 የሚያህሉ ልጆቹ (መንጋው) ስለ ክርስቶስ ፍቅር ብዙ ሆነዋል:: +በእምነታቸው ጸንተው በመገኘታቸውም እንዲገደሉ ተወስኖባቸው 151ዱም ተሰውተዋል:: =>አምላከ ሰማዕታት በጽናታቸው አጽንቶ ከበረከታቸው ይክፈለን:: =>ሚያዝያ 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ ስምዖን ሰማዕት (አርማንያዊ) 2."150" ቅዱሳን ሰማዕታት (የስምዖን ማሕበር) =>ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት 2.ቅዱስ ኤስድሮስ ሰማዕት 3.አቡነ ዓቢየ እግዚእ ጻድቅ 4.አቡነ ስነ ኢየሱስ 5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም =>+"+ እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ: እስከ አሁንም ስለምታገለግሏቸው ያደረጋችሁትን ሥራ: ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመጸኛ አይደለምና:: በእምነትና በትእግስትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንዳትሆኑ ተስፋ እስኪሞላ ድረስ እያንዳንዳችሁ ያን ትጋት እስከ መጨረሻ እንድታሳዩ እንመኛለን::+"+ (ዕብ. 6:10-13) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
5 08358Loading...
17
#Feasts of #Miyazia_19 ✞✞✞On this day we commemorate the martyrdom of Saint Simeon the Armenian✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞St. Simeon the Martyr (the Armenian)✞✞✞ =>Though St. Simeon was an Armenian he received martyrdom in the land of Persia (the now Iran). Many martyrs were glorified (as pure offerings to the Lord) in Persia from the 1st century to the rise of Muslims in the 7th century. ✞Many of the martyrs were natives (citizens of Persia) but some were foreigners that came to the country and were martyred.  Persians used to worship the Sun greatly and tortured Christians to worship and bow down to this creature. ✞As St. Simeon was appointed a Bishop of one of the provinces of Persia, he partook of the afflictions as well. In those days, Christianity was not a festivity as it is today hence, St. Simeon (the shepherd) and around 150 of his spiritual children (his flock) endured much for the sake of the love of Christ. ✞And because they were found steadfast in their faith all 151 were sentenced to death and were martyred. ✞✞✞May the God of the martyrs. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 19th of Miyazia 1. St. Simeon the Martyr (Armenian) 2. The 150 Martyrs (The followers of Simeon) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. St. Gabriel the Archangel 2. St. Isidorus (Isidore) the Martyr 3. Abune Abiye Egzi the Righteous 4. Abune Sene Iyesus 5. Abune Yoseph Brihane Alem (Light of the world) ✞✞✞ “For God is not unrighteous to forget your work and labour of love, which ye have shewed toward his name, in that ye have ministered to the saints, and do minister. And we desire that every one of you do shew the same diligence to the full assurance of hope unto the end: That ye be not slothful, but followers of them who through faith and patience inherit the promises.”✞✞✞ Heb. 6:10-13 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
3 9427Loading...
18
#ሳምራዊቷ ቅድስት #ፎጢና (ዮሐ. ፬:፯) ✔በመካነ ሢካር ውኃ ልትቀዳ ሔዳ ለብቻዋ ጉባኤ የተዘረጋላት ✔ከጌታ አንደበት ፍጹም ትምህርትን ያገኘች ✔የስሟ ትርጓሜ "ብርሃን የተገለጠላት" እንደማለት የሆነላት ✔ከቀዳሚ ክርስቲያኖች አንዷ ✔ወንጌልን ከሰማርያ እስከ ቅርጣግና (ቱኒዝያ) የሰበከች ✔የሮሙን ቄሣር ኔሮንን ሴት ልጅ ከነ ፻ አገልጋዮቿ ያሳመነች ✔ለ፫ ዓመታት በእሥራትና በግርፋት በአውደ ኔሮን የተሰቃየች ✔እብዱን ቄሣር (ኔሮንን) ለማሳመን በብዙ የጣረች። (እንቢ ቢልም) ✔በፍጻሜውም ከ፪ቱ ልጆቿ (ዮሴፍና ፊቅጦር) እና ከ፭ እህቶቿ ጋር ለሰማዕትነት የበቃች ሐዋርያዊት ሰማዕት ቅድስት ፎጢና! በረከቷ ይድረሰን!
6 54575Loading...
19
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn
5 14132Loading...
20
Media files
3 91034Loading...
21
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ✞✞✞ ✞ አቡነ አቢብ (አባ ቡላ) ✞ ✝ ልዩ ስሟ አምዓዳ በምትባል ሀገር በሉፊ አውራጃ በሮም አገር አንድ ጽኑ ክርስቲያን ነበር፡፡ ✝ ይህ ክርስቲያን ስሙ አብርሃም ይሰኛል፡፡ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንዱ አገር ወደ ሌላ አገር ሲሰደድ የኖረ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሰው ሁሉ በጎን የሚያደርግ ለነዳይና ለምስኪን ባልቴቶች እናት አባት ለሞቱባቸዉ ልጆች ምጽዋትን የሚሰጥ ነበር፡፡ ✝ እንዲሁም እንደርሱ ደግ የሆነች ስሟ ሐሪክ የምትባል ደግ ሚስት ነበረችው የስሟ ትርጉምም  በክርስቶስ የታመነች ማለት ነው፡፡  ✝ እነዚህ ሁለት ደግ ክርስቲያኖች ታዲያ ልጅ አልነበራቸውም ነገር ግን ልጅ ባይኖራቸውም እለት እለት እግዚአብሔርን ከማመስገን በቀር አማረው አያውቁም ነገር ግን ለቤተ እግዚአብሔር  አገልጋይ የሚሆን አንድ ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ በአንቃዕድዎ ወደ እግዚአብሔር ይለምኑ ነበር፡፡ ✝ አንድ ቀን መልዐከ እግዚአብሔር ለዚህ   ደግ ሰው ተገልፆ ይኽ ፍሬ የአንተ ነው እርሱም ወደ እኔ የሚቀርብ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ፈቃዱንም የሚፈፅም ያማረ መባዕ ነው ብሎ እጅግ መልካም ፍሬን በእጁ ሰጠው፡፡ ✝ ይኽ ደግ ሰው አብርሃምም ከእንቅልፉ ተነስቶ ይህንን  በህልሙ የሰማውንና የአየውን ነገር ኹሉ ለሚስቱ ሐሪክ ነገራት እርሷም ታላቅ ደስታ ተደሰተች ልዑል እግዚአብሔርን በአንድነት አመሰገኑ፡፡ሚስቱ ሐሪክም ፀነሰች፡፡ ✝ ይኽቺ ሚስቱ ሐሪክ በፀነሰች ጊዜም በቤታቸው መካከል ሁለንተናው መልካምና ታላቅ ዛፍ በቀለ በቅጠሉ ላይ በዕብራይስጥ ቋንቋ የተጻፈ ጽሕፈትን አዩ ጽሕፈቱም በጽዮን አድሮ የሚኖር የያዕቆብ ፈጣሪ ቅዱስ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቡላ የሚል ነው፡፡ ✝ ከዚህም በኀላ ሐሪክ መልከ መልካምና ከብርሃናት ይልቅ ፊቱ የሚያበራ ወንድ ልጅን ወለዱ፡፡እናቱና አባቱ ይህንን በአዩ ጊዜ ታላቅ ደስታ ተደስተው ለነዳያን ምጽዋትን ለአብያተ ክርስቲያናት የሚገባውን በወርቅና በብር ያጌጡ የነዋየ ቅድሳት አልባሳትን ሰጡ ስሙንም ቡላ ብለው ሰየሙት፡፡ትርጓሜውም ለእግዚአብሔር የተለየ ማለት ነው፡፡ ✝ እናትና አባቱም በመልካም አስተዳደግ አሳደጉት አሥር አመት በሆነው ጊዜም በመጀመሪያ አባቱ አብርሃም አረፈ ከትንሽ ቀናት በኀላ እናቱ ሐሪክ አረፈች፡፡ ✝ በዚያን ዘመን ታዲያ ንጉሡ ቤተ ክርስቲያንን እንዲዘጉ እና ቤተ ጣዖት እንዲከፍቱ ክርስቲያን ሁላቸው የምስጋና ባለቤት ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስን (ሎቱ ስብሐት) እንዲክዱ የሚል ወደዚያች አገር ደረሰ፡፡ ✝ ይህ የተባረከ ብላቴና ቡላም ይህንን በሰማ ደጋጎች ክርስቲያንም ሲሰቃዩ ባየ ጊዜ ስለ ክርስቶስ በሰማዕትነት ይሞት ዘንድ ጨክኖ ሕዝብን ሰማዕትነት ለመቀበል በወዲህም በወዲያም ያሉትን ሕዝቡን እየገፋ ሄዶ ንጉሥ አቅሮጵስ ካለበት ቀርቦ ያፈርክና የተዋረድክ የረከስክ የጽድቅ ሁሉ ጠላት የዲያቢሎስ መልእክተኛ አንተና ንጉስክ የተነቀፋችሁ የምታመልኳቸው ጣዖታትም የተዋረዱና በምድር የረከሱ ናቸው አለው፡፡ ✝ ንጉሡም ሰምቶ ይህንን ወጣቱ ቡላን አስረው ከፊቱ ያቆሙት ዘንድ አዝዞ ተመልከቱ የእሊክ ክርስቲያን ልቦናቸው የጸና ነው ትንሽ ብላቴና ሆኖ ሳለ ምንም አልፈራም ይልቁኑም እንድቀጣው ይቃወመኛል እንጂ አለ፡፡ ✝ ይህንንም ብሎ በሚቆራርጥ ብረት ሠንሰለት አሰሩት ጀርባውን በአለንጋ እንዲገርፉት ሰውነቱም እየለያዩ እየቆራረጡ የውስጥ አንጀቱን በተቆለፈ ብረትና በስለታማ መጋዝ እጆቹንና እግሮቹን ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ፡፡ ✝ በእንዲህ ባለ መከራ ቢያሰቃዩትም ተመልሶ በእግሩ ይቆማል እንጂ አልሞተም ንጉሡ እሊህ ክርስቲያን መተታቸውን ተመልከቱ አለ፡፡ ✝ እንዲሁም አባ ቡላ በአሥራ አምስት አመቱ ከሌላ ንጉሥ ጋር እንደ ቀድሞ ለረከሱ ጣዖቶች አልሰግድም በማለቱ ብዙ ስቃይ አሰቃየው በመጨረሻም አንገቱን ይቆርጡ ዘንድ አዘዘ ብጹዕ ጻድቅ ቡላም ራሱን ከመቁረጣቸው አስቀድሞ ከመዝሙረ ዳዊት ሳምኬት ዐማፅያንን ጠልቼ ሕግህን ተከተልኩ ረዳቴና መጠጊያዬ አንተ ነህ በቃልህም አመንኩ የአምላኬን ትዕዛዝ እፈፅም ዘንድ  ዐማፅያን ከእኔ ራቁ በሕይወት እኖር ዘንድ እንደ ቃልህ ተቀበለኝ ተስፋዬንም አታስቀርብኝ ርዳኝ አድነኝ ሁል ጊዜ ሕግህን እናገራለሁ ከትእዛዝህ የሚርቁ ሁሉ ምኞታቸው አመፃ ነውና አዋረድኻቸው እሊኽ በምድር ያሉ ኃጥአን ከዳተኞች ናቸው፡፡ ስለዚህም አምልኮተ ሕግህን ወደድኹ፡፡ከሕግህ የተነሣ ፈርቻለሁና በአንተ መታመንን ከሰውነቴ ጋራ አስማማ፡፡ የሚለውን ጸሎት ጸለየ፡፡ ✝ የእግዚአብሔር አገልጋይ ቡላም በዚህች ቀን በሚያዝያ 18 አንገቱን ተቆረጠ በዚህን ጊዜ መልአከ እግዚአብሔር ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልም ወርዶ ራሱን ወስዶ ከሥጋው ቢያገናኘው እንደነበረ ሆኖ ተነሣ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤልም አይዞህ አትፍራ እመን ጽና እግዚአብሔር ይረዳሃል ፡፡በሃገሪቱ ዳረቻ ወደ አለዉ ገዳም ሂድ እኔ የምሰጥህ በእጄ ያለች ልብስህ ሁል ጊዜ ይህች ናት ጌታችን ከወዳጆቹ ቅዱሳን መነኮሳት ጋራ ተሳታፊ እንድትሆን አዝዞኻል ብሎ የብርሃን መስቀል ምልክት ያላት አስኬማንም ሰጥቶት ከእርሱ ዘንድ ተሰወረ፡፡ ✝ ጻድቁ አባታችን አቡነ አቢብ(ቡላ) ጌታችንና መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ መፍቅሬ ሰብእ (ሰውን ወዳጅ) አምላካቸውን አርአያ ያደረጉ ለሰው ያላቸውን ፍቅር አድንቆ ከማዕድ በኀላ ስብሐት ተብሎ የተረፈውን በእንተ አቡነ አቢብ ብሎ ሦስት ጊዜ የተመገበውን ሰው ሁሉ እስከ አሥር ትውልድ እምርልሃለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፡፡ ✝ የንዑድ ክቡር ጻድቁ አባታችን አቡነ አቢብ (ቡላ) ጸሎታቸዉና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኹን ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ ✞ (በዮሐንስ ዘሐረር - ዝክረ ቅዱሳን) ምንጭ፡ ገድለ አቡነ አቢብ https://t.me/zikirekdusn
4 08573Loading...
22
Media files
270Loading...
23
#Feasts of #Miyazia_18 ✞✞✞On this day we commemorate the departure of the Righteous Martyr Abba Peter✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞Righteous Martyr Abba Peter✞✞✞ =>Martyrdom is the highest price a Christian pays for his/her faith. A person can subdue his body in the service of God or give away his wealth and property. However, the greatest gift is offering oneself.  ✞Giving oneself is possible in matrimony or asceticism. Nonetheless, its peak is martyrdom. As Saint Ephraim the Syrian said, “…the martyrs rejected the desire of this world, and poured out their blood for God, and have endured bitter death[s] for the sake of the kingdom of heaven”, martyrdom means enduring unpleasant death for the love of God. [Theotokion of Thursday] ✞Did not our Redeemer, Christ, while being the Lord of heaven and earth endure the humiliation of the Cross and die for us! Many religions in the world speak about killing directly or indirectly. But Christianity does not have a rule that puts forward or indicates killing [others as an option]. ✞That is because He Himself told us, “Love your enemies, bless them that curse you, do good to them that hate you, and pray for them which despitefully use you, and persecute you” (Matthew 5:44). But if we do not nourish ourselves with faith and virtues daily, Christianity is not a belief where one becomes perfect in a day hence there might come failures in trials. ✞Particularly, we the Christian youths of today should give due attention, since the chronicles of the youth martyrs of the past are articulated to us in order that we steadfast.  [Let’s see the account of Abba Peter in short for today.] ✞Abba Peter was one of the fruits of the Era of Persecution. In those days of tribulation (the 3rd century), because Egypt and Syria were in much adversity, many saints were martyred.  Particularly in Egypt, many pure fathers and holy mothers, enduring the afflictions, were glorified [in martyrdom]. ✞And one of them was Abba Peter who learned the tang of Christianity while he was a child from his caretaker (his aunt).  He had a brother and a friend that he loved dearly. And his name was called Abba Bishoy. Both after being raised ethically, despised the world, entered the desert and lived for many years devoted to prayer and fasting.  ✞And during the Era of Persecution, they were accused and imprisoned for just worshipping Christ. They were lashed and were beaten. They have also endured in patience excruciating pains.  In the end, Abba Peter was martyred on this day and was glorified. And his friend and brother Abba Bishoy honorably shrouded and buried him.  ✞✞✞May the God of the martyrs let us partake from their diligent strife, their much longsuffering, and their perfect blessing. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 18th of Miyazia 1. St. Eusebius (St. Arsenius) the Martyr (Slave of St. Sousnyous) 2. St. Peter the Martyr 3. Martyrs of Tarsus ✞✞✞ Monthly Feasts 1. St. Philip the Apostle 2. Abune Ewostatewos/Eustathius/Eustathios, preacher of faith 3. Abune Anorios/ Honorius of Debre Tsegaga 4. Mar James of Egypt ✞✞✞ “I am more; in labours more abundant, in stripes above measure, in prisons more frequent, in deaths oft . . . In weariness and painfulness, in watchings often, in hunger and thirst, in fastings often, in cold and nakedness. Beside those things that are without, that which cometh upon me daily, the care of all the churches.”✞✞✞ 2 Cor. 11:23-28 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
3 3717Loading...
24
Media files
3 31524Loading...
25
✞✝✞ ሚያዝያ 18 ✞✝✞ ✞✝✞ እንኩዋን ለጻድቅና ሰማዕት "አባ ዼጥሮስ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✝✞ *+" ጻድቅና ሰማዕት አባ ዼጥሮስ "+* =>ሰማዕትነት በክርስትና ለሃይማኖት የሚከፈል የመጨረሻው ዋጋ (መስዋዕትነት) ነው:: ሰው ለፈጣሪው ሰውነቱን ሊያስገዛ: ሃብት ንብረቱን ሊሰጥ ይችላል:: ከስጦታ በላይ ታላቅ ስጦታ ግን ራስን አሳልፎ መስጠት ነው:: +ራስን መስጠት በትዳርም ሆነ በምናኔ ውስጥ ይቻላል:: የመጨረሻ ደረጃው ግን ሰማዕትነት ነው:: "አማን መነኑ ሰማዕት ጣዕማ ለዝ ዓለም: ወተዓገሡ ሞተ መሪረ በእንተ መንግስተ ሰማያት" እንዳለው ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ ሰማዕትነት ማለት መራራውን ሞት ስለ ፍቅረ እግዚአብሔር ሲሉ መታገስ ነው:: +እርሱ ቅሉ መድኃኒታችን ክርስቶስ የሰማይና የምድር ጌታ ሲሆን ኃፍረተ መስቀልን ታግሦ ሙቶልን የለ! በዓለም ያሉ ብዙ እምነቶች ስለ መግደል በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ያስተምራሉ:: ክርስትና ግን መሞትን እንጂ መግደልን የሚመለከት ሕግ የለውም:: +እርሱ ባለቤቱ "ጠላቶቻችሁን ውደዱ: የሚረግሟችሁን መርቁ: ስለሚያሳድዷችሁ ጸልዩ" ብሎናልና:: (ማቴ. 5:44) ነገር ግን ዕለት ዕለት ራሳችንን በሃይማኖትና በምግባር ካልኮተኮትነው ክርስትና በአንድ ጀምበር ፍጹም የሚኮንበት እምነት አይደለምና በፈተና መውደቅ ይመጣል:: +በተለይ የዘመኑ ክርስቲያን ወጣቶች ልናስተውል ይገባናል:: የቀደሙ ወጣት ሰማዕታት ዜና የሚነገረን እንድንጸና ነውና:: ❖ቅዱስ አባ ጴጥሮስም ከዘመነ ሰማዕታት ፍሬዎች አንዱ ነው፡፡ በዚያ የመከራ ዘመን (3ኛው መቶ ክ/ዘ) ግብፅና ሶርያ በብዙ መከራ ውስጥ ሳሉ በርካታ ቅዱሳን ተሰውተዋል፡፡ በተለይ በግብፅ ደግሞ ብዙ ንጹሐን አበውና ቅዱሳት አንስት መከራውን ታግሠው ለክብር በቅተዋል፡፡ ❖ከእነዚሁ አንዱ የሆነው አባ ጴጥሮስ ገና ከልጅነቱ ጣዕመ ክርስትናን የተማረው ከአሳዳጊው (ከአክስቱ) ነበር፡፡ በፍፁም ልቡ የሚወደው ወንድም እና ባልንጀራም ነበረው፡፡ ስሙ ደግሞ አባ ብሶይ ይሰኛል፡፡ ሁለቱም በበጎ ምግባር ተኮትኩተው ፡ ዓለምንም ንቀው በርሃ ገብተው ፡ በጾም በጸሎት ተወስነው ብዙጊዜ ኑረዋል፡፡ ❖በመከራው ዘመን ደግሞ ክርስቶስን ስላመለኩ ብቻ ተከሰው ታስረዋል፡፡ ተገርፈው ተደብድበዋል፡፡ ጭንቅ ስቃይንም በትእግስት አሳልፈዋል፡፡ በፍጻሜውም አባ ጴጥሮስ በዚህች ቀን ተሰውቶ ለክብር አክሊል በቅቷል፡፡ ወዳጁና ወንድሙ ቅዱስ ብሶይም በክብር ገንዞ ቀብሮታል፡፡ =>አምላከ ሰማዕታት ከጸናች ገድላቸው ፡ ከበዛች ትእግስታቸው ፡ ከፍጹም በረከታቸው ያሳትፈን፡፡ =>ሚያዝያ 18 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ አውሳብዮስ ሰማዕት 2.አባ ዼጥሮስ ሰማዕት 3.ሰማዕታተ ጠርሴስ =>ወርሐዊ በዓላት 1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ 2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ ሃይማኖት (ረባን) 3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ 4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ =>+"+ በድካም: አብዝቼ በመገረፍ: አብዝቼ በመታሠር: አትርፌ በመሞት ብዙ ጊዜ ሆንሁ:: በድካምና በጥረት: ብዙ ጊዜም እንቅልፍ በማጣት: በራብና በጥም: ብዙ ጊዜም በመጦም: በብርድና በራቁትነት ነበርሁ . . . የቀረውን ነገር ሳልቆጥር ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው:: +"+ (2ቆሮ 11:23) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
5 80160Loading...
26
❖ተዝካረ በዓለ ኪዳና ለድንግል ❖ተዝካረ ልደታ ለቅድስት ወለተ ጴጥሮስ ዘሬማ (እግዝእቶን ለአንስት) ❖ተዝካረ ዕረፍቱ ለቅዱስ አንቲቦስ ሐዋርያ ዘበአርማ (ጴርጋሞን) ፥ ፈዋሴ ዱያን ሚያዝያ ፲፮፦ ✝ሰላም ለአንቲቦስ ሐዋርያሁ ወሰማዕቱ፤ ለክርስቶስ ዘኢይጠፍእ አሠረ ቅንዋቱ ወርግዘቱ፤ ወዓዲ ረድአ ዮሐንስ ዘነአምሮ በኂሩቱ፤ ከመ ተወክፈ ኪዳነ በጊዜ ሕማሙ ወሞቱ፤ ወከመ ይፌውስ ዱያነ መጻሕፍት ከሠቱ! ✝ሰላም ለልደትኪ በሀገረ ሴዋ ወዳውሮ፤ በብሥራተ ባሕታዊ መምህር ብእሴ ምሥጢር ወአዕምሮ፤ ወለተ ጴጥሮስ ዘሬማ ምስለ መላእክት ድርገተ ዘምሮ፤ ድኅረ ፈጸምኪ ገድለኪ በረዊጽ ወበተባድሮ፤ በህየ ዘበጣ ለክብርኪ ደናግል ከበሮ! (ዝክረ ቅዱሳን፥ ርቱዓነ ሃይማኖት)
4 3610Loading...
27
Media files
6 06916Loading...
28
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
5 88329Loading...
29
Media files
30Loading...
✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +*"+ በዓለ ሆሳዕና +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሆሳዕና ጀምሮ እስከ ዸራቅሊጦስ ድረስ ያሉ ዐበይት በዓላትን ሁለት ጊዜ ታከብራለች:: በዚህም መሠረት:- 1ኛው="ጥንተ በዓል" ሲሆን {"ጥንተ በዓል" ማለት በዓሉ : ተአምሩ (የማዳን ሥራው) የተፈፀመበት የመጀመሪያው ቀን ማለት ነው::} 2ኛው=ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል:: መሠረቱ የቅዱሳን ሐዋርያት ቀኖና እና የአባታችን የድሜጥሮስ መንፈሳዊ ቀመር ነው:: +ስለሆነም ዓለም ከተፈጠረ በ5,534 ዓመት : የዛሬ 1,978 ዓመት : በዛሬዋ ዕለት (ዕለተ እሑድ) ስም አጠራሩ ከፍ ከፍ ይበልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና በአህያዋና በውርንጫዋ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም (ቤተ መቅደስ) ገብቷል:: +ታላቅ የምስጋና መስዋዕትም ከመላዕክት : ከሐዋርያት : ከሕጻናት : ከአረጋውያን : ከፀሐይ : ከጨረቃ : ከከዋክብት : ከቢታንያ ድንጋዮች . . . በአጠቃላይ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀርቦለታል:: ጌትነቱንም በገሃድ ገልጧል:: =>ከበዓሉ በረከት ይክፈለን:: እኛንም ለጣዕመ ምስጋናው የተዘጋጀን ያድርገን:: =>+"+ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ:: አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ:: እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው:: ትሑትም ሆኖ በአህያም: በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል:: +"+ (ዘካ. 9:9)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
Show all...
💠"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"💠    /(ማቴ ፫:፫/) ✝እንኳን አደረሰን! 🛑 ዝክረ ቅዱሳንን ላልደረሳቸው  እናድርስ እናስፋ ስለ ሀገራችን እንጸልይ ንስሐ እንግባ!!🛑 ✝ 5 ነገሮችን በደንብ ያዙ።     1, 🛑አላማ     2 ,🛑እምነት     3,🛑ጥረት     4 🛑ጥንቃቄ      5🛑ጽናት =>እነዚህን ያዟቸው ተጠቀሙባቸዉ ኑሯቸው። ❇️9ኙ የቅድስና መንገዶች❇️ ፩👉ሃይማኖት ፪👉ጾም ፫👉ጸሎት ፬👉ስግደት ፭👉ምጽዋት ፮👉ፍቅር ፯👉ትህትና ፰👉ትዕግስት ፱👉የዋህነት ✝ንስሐ የተጣመመውን ያቀናል።በኃጥያት የቆሸሸውን ያነጻል፤ንስሐ ለሚገቡ ሁሉ የመላዕክት ንጹሕ ልብስ ይሰጣችኃል።         (ቅዱስ መቃርስ )   ንስሐ ግቡ።✝ ዝክረቅዱሳን (ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት) " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::        አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🛑በዩቲብለመከታተል👉https://www.youtube.com/@ZikereKedusan 🛑በቴሌግራም👉https://t.me/zikirekdusn 👉 ግእዝ መማር የምትሹ https://t.me/lisanegeez5
Show all...
✝✝✝ እንኩዋን ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዓመታዊ *" በዓለ ዑደተ ሆሳዕና "* በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +*"+ በዓለ ሆሳዕና +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከሆሳዕና ጀምሮ እስከ ዸራቅሊጦስ ድረስ ያሉ ዐበይት በዓላትን ሁለት ጊዜ ታከብራለች:: በዚህም መሠረት:- 1ኛው="ጥንተ በዓል" ሲሆን {"ጥንተ በዓል" ማለት በዓሉ : ተአምሩ (የማዳን ሥራው) የተፈፀመበት የመጀመሪያው ቀን ማለት ነው::} 2ኛው=ደግሞ "የቀመር በዓል" ይሠኛል:: መሠረቱ የቅዱሳን ሐዋርያት ቀኖና እና የአባታችን የድሜጥሮስ መንፈሳዊ ቀመር ነው:: +ስለሆነም ዓለም ከተፈጠረ በ5,534 ዓመት : የዛሬ 1,978 ዓመት : በዛሬዋ ዕለት (ዕለተ እሑድ) ስም አጠራሩ ከፍ ከፍ ይበልና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፍጹም ትሕትና በአህያዋና በውርንጫዋ ጀርባ ላይ ተቀምጦ ወደ ኢየሩሳሌም (ቤተ መቅደስ) ገብቷል:: +ታላቅ የምስጋና መስዋዕትም ከመላዕክት : ከሐዋርያት : ከሕጻናት : ከአረጋውያን : ከፀሐይ : ከጨረቃ : ከከዋክብት : ከቢታንያ ድንጋዮች . . . በአጠቃላይ ከፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ቀርቦለታል:: ጌትነቱንም በገሃድ ገልጧል:: =>ከበዓሉ በረከት ይክፈለን:: እኛንም ለጣዕመ ምስጋናው የተዘጋጀን ያድርገን:: =>+"+ አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ እጅግ ደስ ይበልሽ:: አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በዪ:: እነሆ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው:: ትሑትም ሆኖ በአህያም: በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል:: +"+ (ዘካ. 9:9)    <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>
Show all...
#Feasts of #Miyazia_20 ✞✞✞On this day we commemorate the departure of the Righteous Martyr Saint Babnuda (Paphnute)✞✞✞ ✞✞✞In the name of the Father, the Son and the Holy Spirit, one God. Amen!✞✞✞ ✞✞✞Babnuda (Paphnute) the Martyr✞✞✞ =>St. Babnuda was a monastic father that chose the ascetic life and lived in the 3rd century in the land of Egypt. He served in the desert devoted to fasting and prayer offering praise to God. ✞During the Era of Persecution when Christians were brutally being slaughtered the Saint was in the desert. One day an angel of the Lord came to him and advised him to become a martyr. Hence, he clothed himself in white and went to the governor. He stood before him and testified the name of Christ. And he received much affliction.   ✞And when the governor asked the martyr, “While you have come to die, why are you adorned in such a way like a Groom?” the Saint replied, “For us Christians our death is our ultimate nuptials because we desire to depart and live with Christ.” ✞St. Babnuda was slain on this day after enduring many afflictions and performing several miracles. He has received the crowns of righteousness and martyrdom together. ✞✞✞May the Good God grant us from the Martyr’s blessings. ✞✞✞ Annual feasts celebrated on the 20th of Miyazia 1. St. Babnuda (Paphnute) the Martyr 2. St. Cyril, his wife and his twelve children martyrs (Slain with St. Babnuda) ✞✞✞ Monthly Feasts 1. Honorable Saint Mar Theodore the Martyr 2. St. John Colobos (the Short) 3. St. Kloag (Bagoug)/ Aklog/Eclogius, the Priest 4. The Emperor St. Kaleb the Righteous (Emperor of Ethiopia)/St. Elesbaan 5. Abba Ammonius of Tounah/ Tona 6. St. Sades the Meek ✞✞✞ “And who is he that will harm you, if ye be followers of that which is good? But and if ye suffer for righteousness' sake, happy are ye: and be not afraid of their terror, neither be troubled; But sanctify the Lord God in your hearts: and be ready always to give an answer to every man that asketh you a reason of the hope that is in you with meekness and fear:”✞✞✞ 1Pet. 3:13-15 ✞✞✞ Salutations to God ✞✞✞ (Translated by Mhr. Esuendale Shemeles with the permission of Dn. Yordanos Abebe) https://t.me/zikirekdusn
Show all...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= ✞ ሰማዕቱ በብኑዳ ✞ +ቅዱስ በብኑዳ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ በምድረ ግብፅ ተባሕትዎን መርጦ የሚኖር ገዳማዊ አባት ነው:: በበርሃ በጾምና በጸሎት ተወስኖ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መስዋዕት እየሠዋ አገልግሏል:: +በዘመነ ሰማዕታት ክርስቲያኖች በግፍ ሲገደሉ ቅዱሱ ሰው በበርሃ ውስጥ ነበር:: አንድ ቀን የእግዚአብሔር መልአክ መጥቶ ሰማዕት እንዲሆን መከረው:: እርሱም ነጭ በነጭ ለብሶ አምሮበት ወደ ንጉሡ ሔደ:: በፊቱም ቀርቦ በክርስቶስ ስም ታመነ:: ብዙ ጸዋትወ መከራም ተቀበለ:: +ንጉሡ (መኮንኑ) "አመጣጥህ ወደ ሞት ሳለ ምነው እንዲህ እንደ ሠርገኛ ማጌጥህ?" ቢለው "እኛ ክርስቲያኖች ትልቁ ሠርጋችን ሞታችን ነው:: ልንሔድ ከክርስቶስም ጋር ልንኖር እንናፍቃለንና" ብሎታል:: +ቅዱስ በብኑዳ ብዙ ተሰቃይቶ: ተአምራትን ሰርቶ በዚሕች ቀን ተሰይፏል:: የጽድቅን አክሊል ከሰማዕትነት ጋር ደርቦ አግኝቷል:: ❖ቸሩ አምላክ ከሰማዕቱ በረከትን ያካፍለን:: ❖ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት= 1.ቅዱስ በብኑዳ (ሰማዕት ወጻድቅ) 2.ቅዱስ ቄርሎስ: ሚስቱና 12 ልጆቹ ሰማዕታት (ከቅዱስ በብኑዳ ጋር የተገደሉ) በ 20 የሚከበሩ ወርኀዊ የቅዱሳን በዓላት 1..ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር 2.ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ 3.ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮዽያ) 4.አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና 5.ቅድስት ሳድዥ የዋሒት 6.ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት   ++"+ በጐንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብጹዓን ናችሁ:: ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ:: አትናወጡም:: ዳሩ ግን ጌታን እርሱም ክርስቶስን በልባችሁ ቀድሱት:: በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ:: ነገር ግን በየውሃነትና በፍርሃት ይሁን:: +"+ (1ዼጥ.3:13-16) <<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>> https://t.me/zikirekdusn
Show all...
ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት - ዘብሔረ ጎንደር (ዲ/ዮርዳኖስ አበበ)

በዚህ ቻናል ዲ/ዮርዳኖስ የሚያስተምራቸው ወቅታዊ እና የነገረ ቅዱሳን (ዝክረ ቅዱሳን ትምህርቶችን ከእርሱ በመቀበል እናስተላልፋለን):: "ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

Show all...
🔴"" ሥርዓተ ጸሎት "" (ክፍል ፮/6)"የዘጠኝ ሰዓትና የሠርክ ጸሎት""ጸሎት ዘሰብዓቱ ጊዜያት" (ዘአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ)(ሚያዝያ 18 - 2016)