Carol Fekadu Ministries (Official)
Open in Telegram
Here are the main platforms Link 👇🏽👇🏽👇🏽 https://carolministries.com
Show more2 542
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+830 days
Posts Archive
+9
አዲሱ አልበም #6 የእግዚአብሔር ክብርና ሞገስ በተገኘበት ቅዱሳን ከተለያዩ ስፍራ በተሰበሰቡበት በድምቀት ተመረቀ::
📸 Credit goes to My Beloved Wify 😍
ውድ የማከብራችሁ የአባቴ ብሩካን
የአዲሱ ቁጥር 6 የዝማሬዎች ስንዱቄ ወደ እናንተ ሊደርስ አንድ ቀን ብቻ ቀረው:: ነገ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ላይ በዩትዩብ ቻናሌ አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል:: ስለሆነም እስከዛ ይህንን ሊንክ ለወዳጅ ዘመድ እንዲሁም አባል በሆናችሁባቸው ጉሩፖች SHARE በማድረግ ዝማሬዎቹ በይበልጥ ተደራሽነት እንዲኖራቸው አብረን እንድንሰራ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለው::
Pastor Carol Fekadu Album #6
https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
✅🛑 መልካም ዜና 🛑✅
በጌታ የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን ሁላችሁ
በፀጋው ችሮት የማይፀፀትና የማይሰስት ጌታ እነሆ ዛሬም የአዳዲስ ዝማሬዎች ቁጥር #6 ስንዱቅ ይዤ በፊታችሁ ለመቅረብ ዝግጅቶቼን ጨርሻለው:: ከሁለት አመት በኃላ ደግሞ "ተፈቶ ይለቀቅ / SET ADRIFT “ የተሰኘ አዲስ አልበሜን እነሆ በቅርብ ቀን ይዤ እቀርባለሁ::
እስከዚያ በፀሎታች እንድትደግፉኝ ይህን ዜና SHARE በማድረግና የዩትዩብ ቻናሌን LIKE SUBSCRIBE በማድረግ እንድትጠብቁኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ::
ከዝማሬዎቹ መካከል "አለሁ ዛሬም" የተኘውን ዝማሬን በ TIKTOK ላይ Duet በማድረግ የጠላትን ሟርትሽሮ እስከዛሬ ሳይጥለን የተሸከመንን ጌታ አብረን እናምልከው::
https://www.tiktok.com/t/ZP8neqUdU/
ከፊት ለፊታችን ባሉት አርብ ቅዳሜና እሁድ በ Seattle ለወጣቶች የተዘጋጀ የበረከት ጊዜ ይኖረናል!
+3
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12
¹² ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤
እግዚአብሔር ፀጋን በሰዎች ውስጥ ሲያስቀምጥ ለአካሉ ስጦታ ይሆኑ ዘንድ ነው:: ይህች ቀን በእድሜዬ ላይ ተጨምራ
ደግሞ “ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና” ያለ ጌታ እኔን ታናሹንና ደካማውን እንደገና በሌላ ሹመት ደግሞ ለሌላ ልዝብ ለሆነ ሸክም ታማኝ አድርጎ ለአገልግሎቱ ቆጠረኝ:: ክብር ለስሙ ይሁን!
በቀን June 14 የ Nashville ፀጋ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን በአምልኮ/የመዘምራን እረኝነት (Worship Pastorial Ordination) ቤተክርስቲያኒቷን እንዳገለግል መንፈሳዊ ስልጣን በመስጠት ለአገልግሎቱ ለይታኛለች:: ይህን ዜና ለምትፀልዩልኝ ለምትወዱኝ ሁሉ ላካፍላችሁ ወደድኩ:: አሁንም ፀሎታችሁ አይለየኝ!
‼️የጌታ መምጫ እጅግ በቀረበበት በዚህ ወቅት ጌታ ኢየሱስ እንደተነበየው;
የሉቃስ ወንጌል 18:8 (AMH)
⁸"እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?"
የብዙዎቻችንን እምነት ሊፈታተን የሚችል በቅርቡ በአለም አቀፍ የሚለቀቅ መረጃ አለ:: በተለይ የቀጣዩን ትውልድ ስለእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚገዳደር እውቀት በምድር ላይ ሊረጭ ከጫፍ ደርሰናል::
በውኑ ይህንን ጉዳይ ለመጋፈጥ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ ይሆን???
አለም ለሚመጣው ጉዳይ አልተዘጋጀም!
የካሮል ፈቃዱ ስንዱቅ “አልተሳሳትኩ” ከሀሴት የመዝሙር መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ::🎵🎶
You can get carol Fekadu’s Album ”I am not Mistaken”on Hasset.
👉Download The App :https://onelink.to/cawypz
👉Facebook: https://www.facebook.com/HassetApp
👉Instagram: https://www.instagram.com/hassetapp
👉Telegram https://t.me/HassetMezmurApp
👉TikTok :https://www.tiktok.com/@hassetappofficial?_r=1&_t=ZM-91H6lUvJM7A
🎵🎶 Listen to Carol Fekadu ’s Songs on Hasset! Check it out:👇👇
🌟 https://share.hasset.org/album/K12kPvwKWpbvE3WPt8UB
+5
በ Houston, Texas ቤተክርስቲያን በነበረን የወጣቶች ኮንፍረንስ ጌታ በብዙ ባርኮናል:: ፓስተር ዶ/ር ተስፋ እንዲሁም አብረው የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር ባርያዎች ሁሉ ስላሳያችሁት ፍቅር እና መስተንግዶ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ::
