en
Feedback
Carol Fekadu Ministries (Official)

Carol Fekadu Ministries (Official)

Open in Telegram

Here are the main platforms Link 👇🏽👇🏽👇🏽 https://carolministries.com

Show more
2 542
Subscribers
No data24 hours
+47 days
+830 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+18
in 0 channels
August '26
+46
in 0 channels
Get PRO
July '26
+40
in 0 channels
Get PRO
June '26
+18
in 0 channels
Get PRO
May '26
+39
in 0 channels
Get PRO
April '26
+36
in 0 channels
Get PRO
March '26
+25
in 0 channels
Get PRO
February '26
+20
in 0 channels
Get PRO
January '26
+23
in 0 channels
Get PRO
December '25
+78
in 0 channels
Get PRO
November '25
+34
in 0 channels
Get PRO
October '25
+23
in 0 channels
Get PRO
September '25
+19
in 0 channels
Get PRO
August '25
+28
in 0 channels
Get PRO
July '25
+39
in 0 channels
Get PRO
June '25
+45
in 0 channels
Get PRO
May '25
+62
in 0 channels
Get PRO
April '25
+55
in 0 channels
Get PRO
March '25
+84
in 0 channels
Get PRO
February '25
+117
in 0 channels
Get PRO
January '25
+124
in 0 channels
Get PRO
December '24
+93
in 0 channels
Get PRO
November '24
+79
in 0 channels
Get PRO
October '24
+112
in 0 channels
Get PRO
September '24
+89
in 0 channels
Get PRO
August '24
+52
in 0 channels
Get PRO
July '24
+184
in 1 channels
Get PRO
June '24
+182
in 0 channels
Get PRO
May '24
+43
in 0 channels
Get PRO
April '24
+28
in 0 channels
Get PRO
March '24
+32
in 0 channels
Get PRO
February '24
+25
in 0 channels
Get PRO
January '24
+41
in 0 channels
Get PRO
December '23
+2 025
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
09 September+2
08 September0
07 September+1
06 September+3
05 September+1
04 September+1
03 September+3
02 September+4
01 September+3
Channel Posts
2
+3
No text...
822
3
+9
No text...
761
4
+9
No text...
612
5
አዲሱ አልበም #6 የእግዚአብሔር ክብርና ሞገስ በተገኘበት ቅዱሳን ከተለያዩ ስፍራ በተሰበሰቡበት በድምቀት ተመረቀ:: 📸 Credit goes to My Beloved Wify 😍+9
አዲሱ አልበም #6 የእግዚአብሔር ክብርና ሞገስ በተገኘበት ቅዱሳን ከተለያዩ ስፍራ በተሰበሰቡበት በድምቀት ተመረቀ:: 📸 Credit goes to My Beloved Wify 😍
558
6
ተለቀቀ https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
ተለቀቀ https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
819
7
https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
714
8
ውድ የማከብራችሁ የአባቴ ብሩካን የአዲሱ ቁጥር 6 የዝማሬዎች ስንዱቄ ወደ እናንተ ሊደርስ አንድ ቀን ብቻ ቀረው:: ነገ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ላይ በዩትዩብ ቻናሌ አማካኝነት ወ
ውድ የማከብራችሁ የአባቴ ብሩካን የአዲሱ ቁጥር 6 የዝማሬዎች ስንዱቄ ወደ እናንተ ሊደርስ አንድ ቀን ብቻ ቀረው:: ነገ ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2 ላይ በዩትዩብ ቻናሌ አማካኝነት ወደ እናንተ ይደርሳል:: ስለሆነም እስከዛ ይህንን ሊንክ ለወዳጅ ዘመድ እንዲሁም አባል በሆናችሁባቸው ጉሩፖች SHARE በማድረግ ዝማሬዎቹ በይበልጥ ተደራሽነት እንዲኖራቸው አብረን እንድንሰራ በጌታ ፍቅር አሳስባችኃለው:: Pastor Carol Fekadu Album #6 https://www.youtube.com/playlist?list=PLbQAiFP9dkz4
863
9
ወጌሻዬ - New Song https://www.tiktok.com/t/ZP8WkL2St/
ወጌሻዬ - New Song https://www.tiktok.com/t/ZP8WkL2St/
945
10
If you are around Portland, OR Miss it not!
If you are around Portland, OR Miss it not!
955
11
NEW ALBUM PROMOTION FINAL https://youtu.be/y4Q9sSjsxBM
NEW ALBUM PROMOTION FINAL https://youtu.be/y4Q9sSjsxBM
1 216
12
✅🛑 መልካም ዜና 🛑✅ በጌታ የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን ሁላችሁ በፀጋው ችሮት የማይፀፀትና የማይሰስት ጌታ እነሆ ዛሬም የአዳዲስ ዝማሬዎች ቁጥር #6 ስንዱቅ ይዤ በፊታችሁ ለመቅረብ ዝግጅቶቼን ጨ
✅🛑 መልካም ዜና 🛑✅ በጌታ የተወደዳችሁ የአባቴ ብሩካን ሁላችሁ በፀጋው ችሮት የማይፀፀትና የማይሰስት ጌታ እነሆ ዛሬም የአዳዲስ ዝማሬዎች ቁጥር #6 ስንዱቅ ይዤ በፊታችሁ ለመቅረብ ዝግጅቶቼን ጨርሻለው:: ከሁለት አመት በኃላ ደግሞ "ተፈቶ ይለቀቅ / SET ADRIFT “ የተሰኘ አዲስ አልበሜን እነሆ በቅርብ ቀን ይዤ እቀርባለሁ:: እስከዚያ በፀሎታች እንድትደግፉኝ ይህን ዜና SHARE በማድረግና የዩትዩብ ቻናሌን LIKE SUBSCRIBE በማድረግ እንድትጠብቁኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ:: ከዝማሬዎቹ መካከል "አለሁ ዛሬም" የተኘውን ዝማሬን በ TIKTOK ላይ Duet በማድረግ የጠላትን ሟርትሽሮ እስከዛሬ ሳይጥለን የተሸከመንን ጌታ አብረን እናምልከው:: https://www.tiktok.com/t/ZP8neqUdU/
1 438
13
ከፊት ለፊታችን ባሉት አርብ ቅዳሜና እሁድ በ Seattle ለወጣቶች የተዘጋጀ የበረከት ጊዜ ይኖረናል!
ከፊት ለፊታችን ባሉት አርብ ቅዳሜና እሁድ በ Seattle ለወጣቶች የተዘጋጀ የበረከት ጊዜ ይኖረናል!
1 089
14
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12 ¹² ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ፀጋን በሰዎች ውስጥ ሲያስቀምጥ ለአካሉ ስጦታ ይ+3
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 1:12 ¹² ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ እግዚአብሔር ፀጋን በሰዎች ውስጥ ሲያስቀምጥ ለአካሉ ስጦታ ይሆኑ ዘንድ ነው:: ይህች ቀን በእድሜዬ ላይ ተጨምራ ደግሞ “ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና” ያለ ጌታ እኔን ታናሹንና ደካማውን እንደገና በሌላ ሹመት ደግሞ ለሌላ ልዝብ ለሆነ ሸክም ታማኝ አድርጎ ለአገልግሎቱ ቆጠረኝ:: ክብር ለስሙ ይሁን! በቀን June 14 የ Nashville ፀጋ ወንጌላውያን ቤተክርስቲያን በአምልኮ/የመዘምራን እረኝነት (Worship Pastorial Ordination) ቤተክርስቲያኒቷን እንዳገለግል መንፈሳዊ ስልጣን በመስጠት ለአገልግሎቱ ለይታኛለች:: ይህን ዜና ለምትፀልዩልኝ ለምትወዱኝ ሁሉ ላካፍላችሁ ወደድኩ:: አሁንም ፀሎታችሁ አይለየኝ!
842
15
‼️የጌታ መምጫ እጅግ በቀረበበት በዚህ ወቅት ጌታ ኢየሱስ እንደተነበየው; የሉቃስ ወንጌል 18:8 (AMH) ⁸"እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያ
‼️የጌታ መምጫ እጅግ በቀረበበት በዚህ ወቅት ጌታ ኢየሱስ እንደተነበየው; የሉቃስ ወንጌል 18:8 (AMH) ⁸"እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?" የብዙዎቻችንን እምነት ሊፈታተን የሚችል በቅርቡ በአለም አቀፍ የሚለቀቅ መረጃ አለ:: በተለይ የቀጣዩን ትውልድ ስለእግዚአብሔር ሉዓላዊነት የሚገዳደር እውቀት በምድር ላይ ሊረጭ ከጫፍ ደርሰናል:: በውኑ ይህንን ጉዳይ ለመጋፈጥ ቤተክርስቲያን ተዘጋጅታ ይሆን??? አለም ለሚመጣው ጉዳይ አልተዘጋጀም!
794
16
የካሮል ፈቃዱ ስንዱቅ “አልተሳሳትኩ” ከሀሴት የመዝሙር መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ::🎵🎶 You can get carol Fekadu’s Album ”I am not Mistaken”on Hasset. �
የካሮል ፈቃዱ ስንዱቅ “አልተሳሳትኩ” ከሀሴት የመዝሙር መተግበሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ::🎵🎶 You can get carol Fekadu’s Album ”I am not Mistaken”on Hasset. 👉Download The App :https://onelink.to/cawypz 👉Facebook: https://www.facebook.com/HassetApp 👉Instagram: https://www.instagram.com/hassetapp 👉Telegram https://t.me/HassetMezmurApp 👉TikTok :https://www.tiktok.com/@hassetappofficial?_r=1&_t=ZM-91H6lUvJM7A 🎵🎶 Listen to Carol Fekadu ’s Songs on Hasset! Check it out:👇👇 🌟 https://share.hasset.org/album/K12kPvwKWpbvE3WPt8UB
970
17
በ Houston, Texas ቤተክርስቲያን በነበረን የወጣቶች ኮንፍረንስ ጌታ በብዙ ባርኮናል:: ፓስተር ዶ/ር ተስፋ እንዲሁም አብረው የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር ባርያዎች ሁሉ ስላሳያችሁት ፍቅር እና+5
በ Houston, Texas ቤተክርስቲያን በነበረን የወጣቶች ኮንፍረንስ ጌታ በብዙ ባርኮናል:: ፓስተር ዶ/ር ተስፋ እንዲሁም አብረው የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር ባርያዎች ሁሉ ስላሳያችሁት ፍቅር እና መስተንግዶ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ::
1 115
18
No text...
214
19
No text...
910
20
https://youtu.be/NxpjUWa-70A?si=rVQqqZWa4YHR5JzU
https://youtu.be/NxpjUWa-70A?si=rVQqqZWa4YHR5JzU
592