en
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Open in Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 381 subscribers, ranking 5 582 in the Religion & Spirituality category and 2 194 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 381 subscribers.

According to the latest data from 09 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 38 over the last 30 days and by -1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.91%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 9.42% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 370 views. Within the first day, a publication typically gains 1 449 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 25.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 381
Subscribers
-124 hours
-67 days
+3830 days
Posts Archive
የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ማኅሌቶችን በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻችን ያገኛሉ፡፡ (የወረቡ ድምፅ የመምህር አባ ናሁ ሠናይ ነው፡፡) በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem

፠ እንደ ብርሃን የሚያሸብርቀው ፥ ፠ እንደ ማር የሚጣፍጠው፥ ፠ እንደ አእዋፋት ድምፅ የሚመስጠው፥ ፠ እንደ ነጐድጓድ የሚበርቀው፥ ፠ እንደ ምንጭ የሚፈልቀው፥ ፠ እንደ ወንዝ የሚፈስሰው፤ የቀጨኔ ደ
+9
፠ እንደ ብርሃን የሚያሸብርቀው ፥ ፠ እንደ ማር የሚጣፍጠው፥ ፠ እንደ አእዋፋት ድምፅ የሚመስጠው፥ ፠ እንደ ነጐድጓድ የሚበርቀው፥ ፠ እንደ ምንጭ የሚፈልቀው፥ ፠ እንደ ወንዝ የሚፈስሰው፤ የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል የታኅሣሥ ገብርኤል ማኅሌትና የዑደተ ታቦተ ሕግ ዝማሬ፡፡

የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዑደተ ታቦተ ሕግ፡፡
+4
የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዑደተ ታቦተ ሕግ፡፡

ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አደባባዩ፣ በሩና ሕንፃው፡፡
+4
ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አደባባዩ፣ በሩና ሕንፃው፡፡

መ.መ.ገ. (አዲስ አበባ መንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም)፤ በ1889 ዓ.ም. የተመሠረተ፡፡
+5
መ.መ.ገ. (አዲስ አበባ መንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም)፤ በ1889 ዓ.ም. የተመሠረተ፡፡

#የሕይወት_ፈተና_ምንጮች_ክፍል_፭፡፡ Shareee, Like … እንዳያመልጥዎ በጕባኤው ላይ ይገኙ፡፡ ለምን እንፈተናለን፤ ፈተናዎች ለምንና እንዴት ይመጣሉ፤ ፈተናዎችን እንዴት አድርገን ድል እናድርጋ
#የሕይወት_ፈተና_ምንጮች_ክፍል_፭፡፡ Shareee, Like … እንዳያመልጥዎ በጕባኤው ላይ ይገኙ፡፡ ለምን እንፈተናለን፤ ፈተናዎች ለምንና እንዴት ይመጣሉ፤ ፈተናዎችን እንዴት አድርገን ድል እናድርጋቸው፤ …. ……እንዳያመልጣችሁ፤ በሌሎችም ርዕሶች ዙሪያ በብዙ ጕባኤያት ላይ ያልተዳሰሱ ርዕሶች የሚዳሰሱበት ጕባኤ ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ፤ #ደግመን_እንላለን_ይህ_ትምህርት_በፍጹም_እንዳያመልጣችሁ!!!!! ለተከታታይ ሳምንታት፤ ትምህርቱ ተከታታይነት ስላለው መቅረትና ማርፈድ አይመከርም!!፡፡ (፻፶፬ኛ ሳምንት የዐርብ ጕባኤ) #ዐርብ_ታኅሣሥ_፲፯፤ #ከ፲፪-፪ ሰዓት አሁንም በድጋሚ እንላለን ለሕይወታችን ወሳኝና በብዙ የትምህርት ጕባኤያት ላይ የማይዳሰሱ ትምህርቶች ስለሆኑ እንዳያመልጣችሁ!!!! የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት፡፡ በፌስቡክ ሊያገኙን ከፈለጉ፤ የቀጨኔ ደ/ሰላም መድኀኔዓለምና ደ/ትጉሃን ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ሰሌዳ መጽሔት፡፡ በቴሌግራም ሊያገኙን ከፈለጉ፤ https://t.me/medihanaelem