en
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Open in Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 369 subscribers, ranking 5 619 in the Religion & Spirituality category and 2 193 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 369 subscribers.

According to the latest data from 24 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -18 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 23.10%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.16% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 551 views. Within the first day, a publication typically gains 1 254 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 22.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 369
Subscribers
+124 hours
+477 days
-1830 days
Posts Archive
ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ እሥረኞች መፈታታቸውን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ (ዶ/ር) ገለጹ!!! የካቲት 10 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በሸገር ሲቲ በ ፉሪ ክፍለ ከተማ 04 ፖሊስ ጣብያ ታስረው ከነበሩ እሥረኞች መካከል ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ እሥረኞች መፈታታቸውን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ(ዶ/ር) ገለጸዋል። ብፁዕነታቸው በፓሊስ ጣቢያው የሚገኙ ወጣት የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችን በእስር ቤቱ በመገኘት ከጠየቁና ከአጽናኑ በኋላ ከሚመለከታቸው የፖሊስ ጣቢያው ኋላፊዎችና ዐቃቤ ሕግ ጋር ውይይት አድርገዋል ። ከውይይቱ በኋላም ከአንድ መቶ በላይ እሥረኞች ተፈተዋል ሲሉ ብፁዕነታቸው ገልጸዋል። ብፁዕነታቸው በጉብኝታቸው ወቅት በዐቃቤ ሕጉና በፓሊስ ኃላፊዎች ለተደረገላቸው መስተንግዶና አቀባበል የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ ምስጋናቸውን በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም አቅርበዋል። የቀሩትና በፓሊስ ጣቢያው ውስጥ የሚገኙ እሥረኞችም በአጭር ቀናት ውስጥ እንደሚፈቱ ከዐቃቤ ሕጉና ከፓሊስ ኃላፊዎቹ ማረጋገጫ እንደተሰጣቸው ብፁዕነታቸው ጨምረው ገልጸዋል። ምንጭ:- የኢ/ኦ/ተ/ቤ ሕዝብ ግንኙነት

[ብፁዕ አቡነ አብርሃም በዛሬው ዕለት ከተናገሩት የተወሰደ] "ከሁለት ቀናት በፊት ሰላም መፈጠሩን ማወጃችን ይታወሳል። በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የምንሰማቸው ነገሮች ሁሉ እንደገና ጆሮን ጭው የሚያደርጉ ቤተ ክርስቲያንን የሚከፋፍል አባቶችን ከልጆች ልጆችን ከአባቶች የሚያሻክሩ ነገሮችን እየሰማን ነው "ወደ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ አዲሱ ሲኖዶስ በሚል አዲስ ስም እስካሁን ከሚጠቀሙበትም ለየት ባለ ስም የተሰጠ መግለጫ በሚል በሰጡት ባስተላለፉት ሁሉም በአንድነት ጵጵስናው የሚመለከታቸውም የማይመለከታቸውም የኤጲስ ቆጶስነቱ ደረጃም በስምምነቱም በጋራ የጠፋ ወይም የተሻረ የተደመሰሰ መሆኑን እያወቁም የቅድስናውን ልብስ በመልበስና ሌሎችም የስምምነቱ አካል ሆነው ስምምነቱን ያነበቡት ሳይቀሩ በአንድ ላይ ስምምነቱን ጥሰውታል ቀኖናውን እንደገና ደግመው ጥሰውታል። ሀይማኖቱንም ሕጉንም መልሰው መላልሰው ጥሰውታል።ሹመታቸው ሕጋዊ እንደሆነና በምንም ይሁን በምን የማይሻር መሆኑንም መልእክት አስተላልፈዋል። ይህ ከዕለት ወደ ዕለት የሚታይ የሚሰማ ከንቱ ክስ ሆኗል። ከሃይማኖታዊ ይልቅ ፖለቲካዊ ይዘትን ተጎናጽፏል። በሃይማኖታዊ መንገድ በሰላምና በፍቅር በክርስቶስ ደም የተመሠረተችውን ቤተ ክርስቲያን ከመጠበቅ በክርስቶስ ደም የተዋጁትን ምእመናን ከማስተማር ይልቅ በኃይልና በጉልበት ሁሉንም በነገረ ሰሪነት ግጭት በመፍጠር ሁሉንም ለመቆጣጠር ከዕለት ወደ ዕለት ደፋ ቀና ሲሉ ይታያሉ" "አስተሳሰባቸው አነጋገራቸው ሁሉ በእኩል ደረጃ እንደሆኑም ተናግረዋል። 25 የተባሉትም የትናንትና ካህናት አገልጋዮች አሁንም ኤጲስ ቆጶሳት እንደሆኑ ተደርጎ ተንጸባርቋል። ዘጠኝ ሰዓት ላይ ይህንን አድርገው ቀኑን ሙሉ አንመጣም ሲሉ ዉለው 10 ሰዓት ላይ ግን ለማንም ለማን መጣን ሳይሉ ቤታቸው ውስጥ[ቤተ ክህነት] ገብተዋል። ... ቤተ ክርስቲያንም እስቲ ሁሉንም ነገር በትዕግሥት እንየው በማለት ዝም ብለን እየተመለከትን ነው። ስለዚህ ሕግን የጣሰ ሰው ስምምነትን ያፈረሰ ሰው ዛሬም ደግመው ደጋግመው እውነት ለማስመሰል ሐሰትን በሚለፍፉ ሰዎች እንዲህ ዓይነት ድፍረት የሚመለከተው አካል ሊመለከተውና አሁንም በቃ ሊለው ይገባል ብለን መልእክታችንን እናስተላልፋለን።"

የሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ሥርዓተ ቀብር የካቲት 4 ተፈጽሟል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው ወንድማገኘው በ1957 ሚያዝያ 23 ቀን በሰሜን ሸዋ ጅሩ ከአባታቸው አቶ ባሳዘነው ወንድማገኘው እና ከእናታቸው ከ እማሆይ አስካለ ማርያም ተወለዱ ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በቤተሰቦቻቸው ወደ ዘመናዊ ትምህርት እንዲሄዱ ቢፈልጉም እርሳቸው ለመንፈሳዊው ትምህርት ካላቸው ጉጉት ወደ መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር ወደ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም በመግባት የንባብ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ታላቁ ገዳም ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመመሄድ ከየኔታ ወልደ ጊዮርጊስ የንባብ ትምህርታቸውን አጠናክረው ተምረዋል የንባብ ትምህርታቸውንም ካጠናቀቁ በኋላ በዜማ ጉባኤ ቤት ከየኔታ መኮንን (የኔታ መርዐዊ) ጸዋትዖ ዜማን በሚገባ ተምረው ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ቅዳሴ ቤት በመግባት ከታወቁት የቅዳሴ መምህር ከየኔታ ጥበብ የቅዳሴ ትምህርታቸውን በሚገባ ተምረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በ1969 ዓም ግንቦት 14 ቀን ከብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ዲቁና ጠቀብለዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም የነበራቸውን የትምህርት ቆይታ በማጠናቀቅ በ1973 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ማረፊያቸውን በደብራችን ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤ/ክ በማረፍ በወቅቱ በነበሩት አስተዳደር እና የሰ/ጉባኤ በወጣው የዲቁና ቅጥር ከ 30 ተወዳዳሪዎች ጋር በመወዳደር በ ኹለተኛ በመውጣት በዲቁና ተቀጥረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በዚሁ ደብር በአገልግሎት ላይ ሳሉ በ 1981 ዓ.ም በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሰረት ከ ጋብቻን በመመስረት ሦስት ልጆችን አፍርተዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በደብራችን ለ 23 ዓመታት በዲቁና እና በቅስና አገልግለዋል ከመንፈሰዊው አገልግሎት በኋላ ወደ ቢሮ ስራ በመሸጋገር እስከ አሁን ለ 18 አስራ ስምንት ዓመታት በደብሩ ዋና ቁጥጥርነት ቤተ ክርስቲያንን በታላቅ ትጋት እያገለገሉ ቆይተዋል ፡፡ የአባታችን ለሊቀ ስዩማን ኃይለማርያም ባሳዝነው ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶች ከአብርሃም ከይሰሓቅ ጋር ይደምርልን ፡፡ በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ / #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w, .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot

የሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ሥርዓተ ቀብር የካቲት 4 ተፈጽሟል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው ወንድማገኘው በ1957 ሚያዝያ 23 ቀን በሰሜን ሸዋ ጅሩ ከአባታቸው አቶ ባሳዘነው ወንድማገኘው እና ከእናታቸው ከ እማሆይ አስካለ ማርያም ተወለዱ ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በቤተሰቦቻቸው ወደ ዘመናዊ ትምህርት እንዲሄዱ ቢፈልጉም እርሳቸው ለመንፈሳዊው ትምህርት ካላቸው ጉጉት ወደ መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር ወደ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም በመግባት የንባብ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ታላቁ ገዳም ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመመሄድ ከየኔታ ወልደ ጊዮርጊስ የንባብ ትምህርታቸውን አጠናክረው ተምረዋል የንባብ ትምህርታቸውንም ካጠናቀቁ በኋላ በዜማ ጉባኤ ቤት ከየኔታ መኮንን (የኔታ መርዐዊ) ጸዋትዖ ዜማን በሚገባ ተምረው ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ቅዳሴ ቤት በመግባት ከታወቁት የቅዳሴ መምህር ከየኔታ ጥበብ የቅዳሴ ትምህርታቸውን በሚገባ ተምረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በ1969 ዓም ግንቦት 14 ቀን ከብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ዲቁና ጠቀብለዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም የነበራቸውን የትምህርት ቆይታ በማጠናቀቅ በ1973 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ማረፊያቸውን በደብራችን ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤ/ክ በማረፍ በወቅቱ በነበሩት አስተዳደር እና የሰ/ጉባኤ በወጣው የዲቁና ቅጥር ከ 30 ተወዳዳሪዎች ጋር በመወዳደር በ ኹለተኛ በመውጣት በዲቁና ተቀጥረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በዚሁ ደብር በአገልግሎት ላይ ሳሉ በ 1981 ዓ.ም በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሰረት ከ ጋብቻን በመመስረት ሦስት ልጆችን አፍርተዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በደብራችን ለ 23 ዓመታት በዲቁና እና በቅስና አገልግለዋል ከመንፈሰዊው አገልግሎት በኋላ ወደ ቢሮ ስራ በመሸጋገር እስከ አሁን ለ 18 አስራ ስምንት ዓመታት በደብሩ ዋና ቁጥጥርነት ቤተ ክርስቲያንን በታላቅ ትጋት እያገለገሉ ቆይተዋል ፡፡ የአባታችን ለሊቀ ስዩማን ኃይለማርያም ባሳዝነው ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶች ከአብርሃም ከይሰሓቅ ጋር ይደምርልን ፡፡ በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ / #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w, .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot የሊቀ ስዮማን ኃይለ ማርያም ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው ወንድማገኘው በ1957 ሚያዝያ 23 ቀን በሰሜን ሸዋ ጅሩ ከአባታቸው አቶ ባሳዘነው ወንድማገኘው እና ከእናታቸው ከ እማሆይ አስካለ ማርያም ተወለዱ ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በቤተሰቦቻቸው ወደ ዘመናዊ ትምህርት እንዲሄዱ ቢፈልጉም እርሳቸው ለመንፈሳዊው ትምህርት ካላቸው ጉጉት ወደ መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር ወደ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም በመግባት የንባብ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ታላቁ ገዳም ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመመሄድ ከየኔታ ወልደ ጊዮርጊስ የንባብ ትምህርታቸውን አጠናክረው ተምረዋል የንባብ ትምህርታቸውንም ካጠናቀቁ በኋላ በዜማ ጉባኤ ቤት ከየኔታ መኮንን (የኔታ መርዐዊ) ጸዋትዖ ዜማን በሚገባ ተምረው ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ቅዳሴ ቤት በመግባት ከታወቁት የቅዳሴ መምህር ከየኔታ ጥበብ የቅዳሴ ትምህርታቸውን በሚገባ ተምረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በ1969 ዓም ግንቦት 14 ቀን ከብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ዲቁና ጠቀብለዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም የነበራቸውን የትምህርት ቆይታ በማጠናቀቅ በ1973 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ማረፊያቸውን በደብራችን ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤ/ክ በማረፍ በወቅቱ በነበሩት አስተዳደር እና የሰ/ጉባኤ በወጣው የዲቁና ቅጥር ከ 30 ተወዳዳሪዎች ጋር በመወዳደር በ ኹለተኛ በመውጣት በዲቁና ተቀጥረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በዚሁ ደብር በአገልግሎት ላይ ሳሉ በ 1981 ዓ.ም በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሰረት ከ ጋብቻን በመመስረት ሦስት ልጆችን አፍርተዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በደብራችን ለ 23 ዓመታት በዲቁና እና በቅስና አገልግለዋል ከመንፈሰዊው አገልግሎት በኋላ ወደ ቢሮ ስራ በመሸጋገር እስከ አሁን ለ 18 አስራ ስምንት ዓመታት በደብሩ ዋና ቁጥጥርነት ቤተ ክርስቲያንን በታላቅ ትጋት እያገለገሉ ቆይተዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት ሦስት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል ፡፡ የአባታችን ለሊቀ ስዩማን ኃይለማርያም ባሳዝነው ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶች ከአብርሃም ከይሰሓቅ ጋር ይደምርልን ፡፡ በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ / #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w, .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot www.finotehiwotsundayschool.com አሜን !

የሊቀ ስዮማን ኃይለ ማርያም ሥርዓተ ቀብር የካቲት 4 ተፈጽሟል ፡፡ የሊቀ ስዮማን ኃይለ ማርያም ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው ወንድማገኘው በ1957 ሚያዝያ 23 ቀን በሰሜን ሸዋ ጅሩ ከአባታቸው አቶ ባሳዘነው ወንድማገኘው እና ከእናታቸው ከ እማሆይ አስካለ ማርያም ተወለዱ ፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስም በቤተሰቦቻቸው ወደ ዘመናዊ ትምህርት እንዲሄዱ ቢፈልጉም እርሳቸው ለመንፈሳዊው ትምህርት ካላቸው ጉጉት ወደ መንፈሳዊ ትምህርት ለመማር ወደ አቡነ ዜና ማርቆስ ገዳም በመግባት የንባብ ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ታላቁ ገዳም ደብረ ሊባኖስ ገዳም በመመሄድ ከየኔታ ወልደ ጊዮርጊስ የንባብ ትምህርታቸውን አጠናክረው ተምረዋል የንባብ ትምህርታቸውንም ካጠናቀቁ በኋላ በዜማ ጉባኤ ቤት ከየኔታ መኮንን (የኔታ መርዐዊ) ጸዋትዖ ዜማን በሚገባ ተምረው ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ቅዳሴ ቤት በመግባት ከታወቁት የቅዳሴ መምህር ከየኔታ ጥበብ የቅዳሴ ትምህርታቸውን በሚገባ ተምረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በ1969 ዓም ግንቦት 14 ቀን ከብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ዲቁና ጠቀብለዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም በደብረ ሊባኖስ ገዳም የነበራቸውን የትምህርት ቆይታ በማጠናቀቅ በ1973 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ማረፊያቸውን በደብራችን ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ቤ/ክ በማረፍ በወቅቱ በነበሩት አስተዳደር እና የሰ/ጉባኤ በወጣው የዲቁና ቅጥር ከ 30 ተወዳዳሪዎች ጋር በመወዳደር በ ኹለተኛ በመውጣት በዲቁና ተቀጥረዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በዚሁ ደብር በአገልግሎት ላይ ሳሉ በ 1981 ዓ.ም በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት መሰረት ከ ጋብቻን በመመስረት ሦስት ልጆችን አፍርተዋል ፡፡ ሊቀ ስዩማን ኃይለ ማርያም ባሳዝነው በደብራችን ለ 23 ዓመታት በዲቁና እና በቅስና አገልግለዋል ከመንፈሰዊው አገልግሎት በኋላ ወደ ቢሮ ስራ በመሸጋገር እስከ አሁን ለ 18 አስራ ስምንት ዓመታት በደብሩ ዋና ቁጥጥርነት ቤተ ክርስቲያንን በታላቅ ትጋት እያገለገሉ ቆይተዋል ፡፡ የአባታችን ለሊቀ ስዩማን ኃይለማርያም ባሳዝነው ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶች ከአብርሃም ከይሰሓቅ ጋር ይደምርልን ፡፡ በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ትምህርት ክፍል የተዘጋጀ / #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w, .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot www.finotehiwotsundayschool.com አሜን !

ሙሉ መረጃውን ከቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ ። መግለጫዎች እንደደረሱን የምናደርስዎ ይሆናል ።
+1
ሙሉ መረጃውን ከቅዱስ ሲኖዶስ ብቻ ። መግለጫዎች እንደደረሱን የምናደርስዎ ይሆናል ።