cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Amir negn

አንቢያው ሙርሰሉ ሁሉ ኡመቶ ባረገን ሲሉ በእዝነቱ እኔን መርጦኝ ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ!! 💚ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💚 አስተያየታችሁ በ https://t.me/amir_negn አድርሱን https://t.me/joinchat/TZc_KtTQ7X2KfFiv Don't forget 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 @official_amirbay @official_amirbay

Show more
Finland2 106The language is not specifiedReligion & Spirituality71 711
Advertising posts
414
Subscribers
-124 hours
-57 days
-2230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Kaayyoo Koof
⚠️ ለጥንቃቄ ያህል!!! ቴሌግራማቹን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ!!! ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ cutt.ly ወይም bit.ly የሚጀምር ማንኛውም ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላቹ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው ። እንደዚህ ዓይነት ሊንኮች በምታውቋቸው ሰዎች ስም ጭምር ሊላክላችሁ ይችላል ነገር ግን በጭራሽ እንዳትከፍቱ። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ! ሰሞኑን ከወዳጅዎ ወይም ከማያውቁት ሰው በቴሌግራም በኩል የሚመጡ የተማጽኖ፣ የሚያጓጓ፣ የወዳጅነት ማማለያዎች ከተላከልዎ ማስፈንጠሪያውን እንዳይነኩት። አደገኛ ቀበኞች በቴሌግራም በኩል መጥተው በእርስዎ ስም የፈለጉትን ብክለት ሊያስተላልፉ ታጥቀው ተነስተዋል በድጋሚ ተጠንቀቁ!!! ቲክቫህና ሌሎችም ይህንን ችግር በመረዳት ሰፋ አድርገው ጽፈውታል መረጃ ይጠቅማል አንብቡትማ። ከተለያዩ ሰዎች ጹሑፍና ሊንክ ያለው መልዕክቶች እየተላኩ ነው። ብዙዎች ይህ ጉዳይ በተደጋጋሚ እየደረሳቸው እንደሆነና የጥንቃቄ መልዕክቱን እንድናስተላልፍ ጠይቀውናል። በመልዕክት የሚላከው ሊንክ ምንድን ነው? በመልዕክቱ አብሮ የሚደርሶት ሊንክ የቴሌግራም አካውንቶን ለመጥለፍ የተዘጋጀ ቴሌግራምን የሚመስል ድረ-ገጽ ነው። ሊንኩን ሲከፍቱት ስልክ ቁጥር አስገብተው ወደ ቴሌግራም እንዲገቡ ይጠይቅዎታል። ቁጥርዎን አስገብተው የሚመጣው ሌላኛው ገጽ በቴሌግራሞት የተላከሎትን አጭር የማረጋገጫ ቁጥር እንዲያስገቡ የሚጠይቅ ነው። የተላከሎትን የማረጋገጫ ቁጥር ካስገቡ የእርስዎን ቴሌግራም በቀጥታ ይህን ወጥመድ ያዘጋጁ ሰዎችም መጠቀም ይጀምራሉ። በዚህም መልዕክቶችን ለሌሎች መላክና እርስዎ እንደላኩት አድርገው ማቅረብ ይችላሉ። ይህ ገጽ ልክ ቴሌግራምን እንዲመስል ተደርጎ የተሰራ ሲሆን የሚያስገቡት መረጃ ግን ወደ ቴሌግራም ሳይሆን ይህንን ወደ ሚቆጣጠሩት ሰዎች የሚላክ ነው። ይህ ዓይነቱ ማጭበርበር ማጥመድ (Phishing) በመባል ይታወቃል። ምን ማድረግ እችላለሁ ? ይህ ችግር ካጋጠምዎት ቀጥታ ቴሌግራሞት ላይ Setting ላይ በመግባት #Device የሚለውን በመጫን የእርስዎ አካውንት በምን በምን ስልኮች ላይ እየሠራ እንደሚገኝ ማየት ይችላሉ። በዚህም ከእርስዎ ቁጥጥር ውጪ ያሉ ስልኮችን በሙሉ ማስወጣትና እርስዎ የሚጠቀሙበትን ብቻ ማስቀረት ይችላሉ። ሁለተኛው መንገድ ይህ ችግር ከመፈጠሩ በፊት የሚያገለግል ሲሆን ሁለተኛ ዙር የደኅንነት ማረጋገጫ (Two-Step verification ) መጠቀም ድንገት ለእንደዚህ ዓይነት ችግሮች ብንጋለጥ ተጨማሪ የደኅንነት ማረጋገጫ ይሆነናል። Share በማድረግ ለምታውቁት ሰው ይላኩ!
Show all...
Show all...
በነገራችን ላይ! እንበልና የሙስሊም ሀገራት(መንግስታት) እስራኤልን እንምታ ብለው የጦር መሳሪያዎቻቸውን ቢያንቀሳቅሱ። የጦር ጄቶቹ አየር ላይ እያሉ እንደዝናብ መንጠባጠብ ሊጀምሩ ይችላሉ። ታንኮቹም መንገድ ላይ እያሉ ቆመው ሊቀሩ ይችላሉ። ምክንያቱም አብዛኞቹ የጦር መሳሪያዎች ከምእራባውያን ስለሆነ የተገዙት እዛው ቢሮ ውስጥ ሆነው በሪሞት Deactivate ሊያደርጉት ይችላሉ። ወይም የሆነ የቴክኒክ ብልሽት እንዲፈጠር ሊያደርጉ ይችላሉ። ነገር ግን ን(الخالق) ከያዙ ሁሉም ቀላል ይሆናል። وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ // Ammar Ali https://t.me/official_amirbay
Show all...
Amir negn

አንቢያው ሙርሰሉ ሁሉ ኡመቶ ባረገን ሲሉ በእዝነቱ እኔን መርጦኝ ሲያድለኝ ያንቱ አረገኝ!! 💚ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 💚 አስተያየታችሁ በ

https://t.me/amir_negn

አድርሱን

https://t.me/joinchat/TZc_KtTQ7X2KfFiv

Don't forget 🇯 ‌🇴 ‌🇮 ‌🇳 👇 @official_amirbay @official_amirbay

ሁሉንም የኮሚኒኬሽን መንገዶች ሁሉ ዘጉ፤ በዓለም አቀፍ ህግ መጠቀም የተከለከለውን የፎስፎረስ ቦንብ በንፁሃን ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንት ላይ ሲያዘንቡ አደሩ። ይህ ሁሉ የሚሆነው “ስልጡን” ነኝ በሚለው ዓለም ገደብ የለሽ ድጋፍ እንደሆነ ስታይ የሚከተለውን የልእለ-ኃያሉን ቃል ታስታውሳለህ፦ “በእውነቱ የእነዚያ ከበፊታችሁ ያለፉት (ምእምናን መከራ) ብጤ ሳይመጣችሁ ገነትን ልትገቡ ታስባላችሁን? መልክተኛውና እነዚያ ከርሱ ጋር ያመኑት «የአላህ እርዳታ መቼ ነው?» እስከሚሉ ድረስ መከራና ጉዳት ነካቻቸው፤ ተርበደበዱም፡፡ ንቁ! የአላህ እርዳታ በእርግጥ ቅርብ ነው (ተባሉም)፡፡” (አል-በቀራህ:214)
Show all...
K=4 AS WR WB 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 SITTI GAMTOMAAN 🇮🇱☄️🩸😭🇸🇩😭🩸☄️🇺🇸 Amerikaf yahunan   sirra wal tatee Ya falisxiin lafuma ketti roorron si hammatee🩸           😭🇸🇩😭 Asirra hin ta'inii dachii jala ha lixxuu Jarrii gamtomani ilmaan nurra fixuu🩸 🚫🇺🇸🩸🇸🇩 🩸🇮🇱🚫 Bakkuma jirtutii dachiin sina cituu Gumma ilman Kenna   rabbii haa dubbatuu🩸       😭🇸🇩😭 Atii human abdatee ilmaan nurra nyatta Ijoole da'ima ibiddiin darbatee lubbuu galfattaa🩸     🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Yahuuda gargaree warri nu roriisuu human dhabanulle rabbii guma ha basuu🩸             😭🇸🇩😭 Ijolee da'ima haadha irra ajeesuu Da'imtti madutee hadha dhabde bosuu🩸 🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Ilmaani xixiqishuu ibiddaan akahaa Hospitala kessaa ilmaan meqaa bohaa🩸           😭🇸🇩😭 Dirrii isa madahee ilma fi abbanii Nurra gadi hin teennee dhiga nu jisaanii🩸   🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Dhiga Kenna xuxaa lafee cabsitanii Kottatii nu nyadha nuttii gamtomatanii🩸           😭🇸🇩😭 Nuttii gamtoma tani hardha nu ajeesaa Darbadhaa nurtii ka qabdaan rassa🩸 🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Lafa Kenna kotta lubbuu Kenna basaa Kotta tiin gamtomaa nurra wal kakassa🩸           😭🇸🇩😭 Ilmaan xixiqon haadhaan adda batee Madotee madotee madan itti hommatee🩸   🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Hospitala kessa iyyitii gamtomtee Hadha hin gartuu hadhan adda batee🩸         😭🇸🇩😭 Warrii Amerika yahudan gamtomtee Mirga hafrsituu hadha essa kettee🩸 🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫 Qara hin kijibadani hiyyessa ajessaa Kijjaba afufaa kessa nu balesaa🩸           😭🇸🇩😭 Ummata Kennatti ibidda itti robsaa Guddaf xiqqa hin jedhina   hunduma ajessaa🩸 🚫🇺🇸🩸🇸🇩🩸🇮🇱🚫   ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 😭😭😭😭😭 🩸🩸🩸🩸🩸 ☄️❌❌❌☄️ ☄️🇺🇸🇺🇸🇺🇸☄️ ☄️🇮🇱🇮🇱🇮🇱☄️ ☄️❌❌❌☄️ @official_amirbay @official_amirbay
Show all...
Show all...
amir bashir

First name: amir bashir. Nikname: @umma1698137092 | One Ummah — One Network - was created as a response to the Internet technology needs of Muslims and all adherents of traditional value

Hiriira deeggarsaa #Palestine kan biyyoota gurguddoo adduunyaa kanaa keessatti gaggeeffame
Show all...