en
Feedback
የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ

Channel የመምህራን የአባቶች ትምህርቶች ማስቀመጫ (@kaleheewentenew) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 38 096 subscribers, ranking 1 652 in the Religion & Spirituality category and 913 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 38 096 subscribers.

According to the latest data from 09 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 847 over the last 30 days and by -2 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.25%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.25% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 96 views. Within the first day, a publication typically gains 96 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 1.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

38 096
Subscribers
-224 hours
+1827 days
+84730 days
Posts Archive
🌻🌻🌻"እንኳን አደረሳችሁ !"🌻🌻🌻 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበ
+1
🌻🌻🌻"እንኳን አደረሳችሁ !"🌻🌻🌻 "በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ ፥ ኮረብቶችም በደስታ ይታጠቃሉ። ማሰማርያዎች መንጎችን ለበሱ ፥ ሸለቆችም በእህል ተሸፈኑ ፤ በደስታ ይጮኻሉ ይዘምራሉም።" [ መዝ.64፥11 ]           🌻 2⃣0⃣1⃣9⃣🌻 እንኳን ከዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ወደ ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ በሰላምና በጤና አሸጋገራቹ፡፡  ዘመኑን የንሰሃና የፍሬ ያድርግላቹሁ  ያድርግልን እንደ ቸርነቱ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን፣ ፍቅርን፣አንድነትን ይስጠን ያድለን አሜን ፫፡፡ 🌼 የታመሙትን ፈውሶ፡፡   🌼የወጡትን በሰላም መልሶ፡፡ 🌼ያለቀሱትን እንባቸውን አብሶ፡፡ 🌼የወደቁትን አንስቶ፡፡ 🌼በግፍ የታሰሩትን ፈትቶ፡፡ 🌼የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርልን፡፡       ቸሩን ዘመን ይስጠን አሜን ፡፡    🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻

🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

Repost from N/a
#HappyNewYear የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን፣ ጥራቱን የጠበቀ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የዘመነ ለማድረግ የጀመርነው ትጉህ ጉዞ እነሆ በዛሬይቱ ዕለት ይበልጥ ከፍ ያለ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ​እንኳ
#HappyNewYear የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን፣ ጥራቱን የጠበቀ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የዘመነ ለማድረግ የጀመርነው ትጉህ ጉዞ እነሆ በዛሬይቱ ዕለት ይበልጥ ከፍ ያለ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። ​እንኳን ለአዲሱ ፳፻፲፱ (2019) ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ እያልን፤ Eagle Medical Care ከ23+ በላይ በሚሆኑ የሕክምና ስፔሻሊቲዎች እና ሰብ-ስፔሻሊቲ ዘርፎች አማካኝነት በዲጂታል መድረኮቻችን በኩል የ24 ሰአት አገልግሎትን ከ350+ በላይ በኾኑ ሐኪሞቻችን መስጠት መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እናበስራለን። ሐኪሞቻችን እውቀትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በማቀናጀት ሕብረተሰባችን ያለ ምንም መጉላላት እና ረጅም ሰልፍ ባሉበት ቦታ ኾነው በየዘርፉ አንቱታን ባተረፉ ሐኪሞች ጋር በጽሑፍ፣ በድምጽ ወይም በቪዲዮ እንዲገናኙ እና ስለጤናቸው እንዲወያዩ በማድረግ ላይ እንገኛለን። አዲሱ ዓመት የዲጂታል ጤና አብዮታችንን ይበልጥ እናጠናክርበት ዘንድ የጤና ጥራትንና ተደራሽነትን እንደ ላቀ እሴት ይዘን እንቀጥላለን። መልካም አዲስ ዓመት! www.EagleMedicalcare.com https://www.EagleMedicalcare.com

✝✞✝ እንኳን አደረሳችሁ፡፡ አደረሰን፡፡ ✝✞✝ ✿ለሁላችንም ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ የሰላም ፡ የተፋቅሮ ፡ የበረከት እና የንስሃ ዘመንን አምላከ ቅዱሳን ይስጠን፡፡ ✿ለዓለም ሰላምን ፡ ለአብያተ ክርስቲያ
✝✞✝ እንኳን አደረሳችሁ፡፡ አደረሰን፡፡ ✝✞✝ ✿ለሁላችንም ዘመነ ቅዱስ ሉቃስ የሰላም ፡ የተፋቅሮ ፡ የበረከት እና የንስሃ ዘመንን አምላከ ቅዱሳን ይስጠን፡፡ ✿ለዓለም ሰላምን ፡ ለአብያተ ክርስቲያናት ደህንነትን ፡ ለሃገራችንም በጎውን ዘመን ይስጥልን፡፡ ✿እንደ ሰው አስበን ፡ እንደ ክርስቲያን መኖሩን ያድለን፡፡ ✿ድሃ ተበደለ ፡ ፍርድ ተጓደለ የሚል መሪን አይንሳን፡፡ ✿የአባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን፡፡ ✿የከርሞ ሰውም ይበለን ፡፡ ✿ቸሩ እግዚአብሔር አይተወን፡፡ አይጣለንም፡፡ ✿"የአንድ ገብስ እሸት፡፡ የአንድ ላምም ወተት፡፡" ከተባለለት የተባረከው ዘመን ያድርሰን፡፡ ✿የታመሙትን ፈውሶ፡፡ ✿የወጡትን በሰላም መልሶ፡፡ ✿ያለቀሱትን እንባቸውን አብሶ፡፡ ✿የወደቁትን አንስቶ፡፡ ✿በግፍ የታሰሩትን ፈትቶ፡፡ ✿የሞቱትንም ነፍሳቸውን ይማርልን፡፡ ✝ ቸሩን ዘመን ይስጠን፡፡ ✝ ✞ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም በረድኤት አትለየን፡፡ ✞ ✝✞✝ አሜን፡፡ ✝✞✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/

"" በደኅና ይመለሳል ! "" (ጦቢት ፭፥፳፩) 🌼በዓለ ቅዱስ ሩፋኤል ሊቀ መላእክት °ወበዓለ ቅዱሳን፦ መልከ ጼዴቅ ካህን ወሰራጵዮን ወዘርዓ ያዕቆብ ጻድቅ °የየኔታ ተሾመ ታደሰ መታሰቢያ (ጳጉሜን 3 - 2018)

🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረ
🌼​🎵 "የቀኑን ብርሃን ስላሳየኸን አምላካችን ሆይ ተመሰገን❕" 🌼 ​አሮጌውን ዘመን አሳልፎ ለሁለተኛው አዲስ ዘመን ላበቃን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን❕ ​ልቦናን የሚያድሱ፣ ምስጋናና በረከትን የሚያበስሩ የአዲስ ዓመት የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን አዘጋጅተንልዎታል። አዲሱን ዘመን በምስጋና እንጀምር⁉️                   👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk

🗓⚪️#አንድ_ጥያቄ ●✥ ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓ ●✥

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️