en
Feedback
Hilltops Knowledge Village 2025/26

Hilltops Knowledge Village 2025/26

Open in Telegram

Committed to excellence in education

Show more
3 677
Subscribers
+124 hours
+177 days
+5830 days
Posts Archive
ለክቡራን ወላጆች በዛሬው ቀን የመዋዕለ ሕፃናት (Kindergarten) ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ከነገ ጀምሮ የቀድሞ ተማሪዎች (Returning Students) ምዝገባ ይጀምራል። ስለዚህ ክቡራን ወላጆች፣ ነገ የልጅዎን ምዝገባ ለማጠናቀቅ የተመደበላችሁ ቀን መሆኑን እናሳስባለን። እባክዎ በሰዓቱ በመገኘት አስፈላጊ ሰነዶችን በማሟላት የምዝገባው ሂደት በተሳለጠ ሁኔታ እንዲከናወን ትብብራችሁን እንጠይቃለን። ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን በደስታ ለመቀበል እንጠባበቃለን። የሂልቶፕስ አካዳሚ አስተዳደር

እንኳን_ለ2019_ዓ_ም_የትምህርት_ዘመን_አደረሠን.pdf2.35 KB

Hilltops Knowledge Village 2025/26 - Statistics & analytics of Telegram channel @hkv2020