Hilltops Knowledge Village 2025/26
前往频道在 Telegram
3 677
订阅者
+124 小时
+177 天
+5830 天
帖子存档
ለክቡራን ወላጆች
በዛሬው ቀን የመዋዕለ ሕፃናት (Kindergarten) ምዝገባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
ከነገ ጀምሮ የቀድሞ ተማሪዎች (Returning Students) ምዝገባ ይጀምራል።
ስለዚህ ክቡራን ወላጆች፣ ነገ የልጅዎን ምዝገባ ለማጠናቀቅ የተመደበላችሁ ቀን መሆኑን እናሳስባለን።
እባክዎ በሰዓቱ በመገኘት አስፈላጊ ሰነዶችን በማሟላት የምዝገባው ሂደት በተሳለጠ ሁኔታ እንዲከናወን ትብብራችሁን እንጠይቃለን።
ለቀጣይ የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁን በደስታ ለመቀበል እንጠባበቃለን።
የሂልቶፕስ አካዳሚ አስተዳደር
