9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
9 997
ስፔናዊው ወጣት የፊት መስመር ተጫዋች አንቶኒዮ ኮርዴሮ የሪያል ማድሪድ እና የባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ ኒውካስል ዩናይትድን ተቀላቅሏል።
ኒውካስል ዩናይትድ ከማላጋ ጋር የነበረው ውል ያለቀውን ኮርዴሮ የስፔን ሀያላን ክለቦችን በነጻ ዝውውር ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል።
የ 18 ዓመቱ ኮርዴሮ የአምስት ዓመት ኮንትራት የተፈራረመ ቢሆንም በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በውሰት እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
ኮርዴሮ ከተፈራረመ በኋላ "እዚህ መሆን ክብርና አስደሳች ነው። ኒውካስል ዩናይትድን መቀላቀል ትልቅ እርምጃ ነው፣ ለዚህ ነው እዚህ ያለሁት" ብሏል።
9 997
አርሰናል የአመቱ ምርጥ ሽልማቶችን እያሳወቀ ነው። ቡካዮ ሳካ ሁለተኛ 🥈 ሲወጣ ዴቪድ ራያ ሶስተኛ 🥉 ወጥተዋል። አሸናፊው 🥇 በቀጣይ ይገለጻል።
9 997
ባርሴሎናዎች ሉዊስ ዲያዝን ለማስፈረም ያቀረቡት ጥያቄ በሊቨርፑል ውድቅ ተደርጓል
ሊቨርፑሎች ተጫዋቹን የመሸጥ እቅድ የላቸውም
ነገሮች እስካልተቀየሩ ድረስ ዲያዝ በሊቨርፑል ይቆያል
🗣David Ornstein
