en
Feedback
SAF_computer⚡️

SAF_computer⚡️

Open in Telegram
9 997
Subscribers
No data24 hours
-517 days
-26930 days
Posts Archive
ሊያም ዴላፕ በቼልሲ ቤት 9 ቁጥር ማልያን የሚለብስ ይሆናል
ሊያም ዴላፕ በቼልሲ ቤት 9 ቁጥር ማልያን የሚለብስ ይሆናል

🚨 𝗡𝗘𝗪: The top 10 best strikers in the world this season, according to ESPN: 1. Kylian Mbappé 2. Robert Lewandowski 3. Ha
🚨 𝗡𝗘𝗪: The top 10 best strikers in the world this season, according to ESPN: 1. Kylian Mbappé 2. Robert Lewandowski 3. Harry Kane 4. Erling Haaland 5. Lautaro Martínez 6. Alexander Isak 7. Julian Alvarez 8. Viktor Gyokeres 9. Sehrou Guirassy 10. Antoine Griezmann h

🚨 𝗡𝗘𝗪 The top 10 best midfielders in the world this season, according to [ESPN]: 1. Pedri 2. Declan Rice 3. Fede Valverde
🚨 𝗡𝗘𝗪 The top 10 best midfielders in the world this season, according to [ESPN]: 1. Pedri 2. Declan Rice 3. Fede Valverde 4. Mac Allister 5. Vitinha 6. Barella 7. Joshua Kimmich 8. Bruno Guimaraes 9. Ryan Gravenberch 10. Joao Neves

ጄሰን ዊልኮክስ አዲሱ የማንችስተር የእግር ኳስ ዳይሬክተር ሆኗል ክለቡ በዊልኮክስ ስራ በጣም ደስተኛ ነው ዩናይትድ በዚህ ክረምት ባደረጋቸው ድርድሮች በሙሉ ተሳትፎ ነበረዉ ዊልኮክስ በዩናይትድ የእድ
ጄሰን ዊልኮክስ አዲሱ የማንችስተር የእግር ኳስ ዳይሬክተር ሆኗል ክለቡ በዊልኮክስ ስራ በጣም ደስተኛ ነው ዩናይትድ በዚህ ክረምት ባደረጋቸው ድርድሮች በሙሉ ተሳትፎ ነበረዉ ዊልኮክስ በዩናይትድ የእድገት ሂደት ወሳኝ ሰዉ ተደርጎ ይታያል 🗣 Fabrizio Romano

በምሽቱ ጨዋታ የፖርቹጋል ተጫዋቾች ሬቲንግ The 🐐 at 40 Sofascore
በምሽቱ ጨዋታ የፖርቹጋል ተጫዋቾች ሬቲንግ The 🐐 at 40 Sofascore

አንቼሎቲ ስለ ቪኒሼስ🗣 " በቅርቡ ምርጡን ቪኒ ትመለከታላችሁ, ልክ በሪያል ማድሪድ እንደነበረው " " እሱ በሙሉ ተነሳሽነትና ዝግጁነት ላይ ነው"
አንቼሎቲ ስለ ቪኒሼስ🗣 " በቅርቡ ምርጡን ቪኒ ትመለከታላችሁ, ልክ በሪያል ማድሪድ እንደነበረው " " እሱ በሙሉ ተነሳሽነትና ዝግጁነት ላይ ነው"

ፖርቹጋል በኔሽንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ጀርመንን 2-1 በማሸነፍ ለፍፃሜው አልፋለች። ለፖርቹጋል ጎሎቹን ያስቆጠሩት ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ኮንሴሳኦ ሲሆኑ የጀርመንን ጎል ፍሎሪያን ቨርትዝ አስቆ
ፖርቹጋል በኔሽንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ጀርመንን 2-1 በማሸነፍ ለፍፃሜው አልፋለች። ለፖርቹጋል ጎሎቹን ያስቆጠሩት ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ኮንሴሳኦ ሲሆኑ የጀርመንን ጎል ፍሎሪያን ቨርትዝ አስቆጥሯል። ፖርቹጋል እሁድ እለት በፍፃሜው ከስፔን እና ከፈረንሳይ አሸናፊውን ትገጥማለች። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ያስቆጠራቸውን ግቦች 137 እንዲሁም በእግር ኳስ ህይወቱ ያስቆጠራቸውን የሊግ ግቦች 937 ደርሷል። በኔሽንስ ሊግ ስምንት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎችን ከመረብ ያሳረፈ ሲሆን አንድ ጎል አመቻችቶ አቀብሏል።

"ሜንዴስ 🤝 ሮናልዶ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፖርቹጋል ጀርመንን 2-1 እንዲመራ ያደረገውን 137ኛ አለም አቀፍ ጎሉን አስቆጥሯል 🔥"
"ሜንዴስ 🤝 ሮናልዶ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፖርቹጋል ጀርመንን 2-1 እንዲመራ ያደረገውን 137ኛ አለም አቀፍ ጎሉን አስቆጥሯል 🔥"

🇵🇹 ፓርቹጋል ወደ ፍፃሜ አለፈች።
🇵🇹 ፓርቹጋል ወደ ፍፃሜ አለፈች።

🏆 የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ተጠናቀቀ! 🇩🇪 ጀርመን 1 - 2 ፖርቱጋል 🇵🇹

82' ደቂቃ! 🇩🇪 ጀርመን 1 - 2 ፓርቱጋል 🇵🇹 ⚽ዊርዝ 48' ⚽ ኮንሴካኦ 63' ⚽ ሮናልዶ 68'

ጎሎችን በቪዲዮ ለመመልከት 👇 https://t.me/c/1915137032/353

68' ደቂቃ! 🇩🇪 ጀርመን 1 - 2 ፓርቱጋል 🇵🇹 ⚽ዊርዝ 48'

GOALLL!!PORTUGAL!!!

GOALLL!!PORTUGAL!!!

70' ደቂቃ! 🇩🇪 ጀርመን 0 - 0 ፓርቱጋል 🇵🇹 ⚽ዊርዝ 48'

GOALLL!!GERMANYY!!!

🚨🔵 ይፋዊ መረጃ፡ ጎበዙ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ወደ ቼልሲ በይፋ ተቀላቅሏል! - ዝውውሩ፡ ከኢፕስዊች ታውን በ £30 ሚሊዮን - ኮንትራት፡ እስከ ሰኔ 2031 - ዴላፕ፡ "ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ፈልጌ
🚨🔵 ይፋዊ መረጃ፡ ጎበዙ አጥቂ ሊያም ዴላፕ ወደ ቼልሲ በይፋ ተቀላቅሏል! - ዝውውሩ፡ ከኢፕስዊች ታውን በ £30 ሚሊዮን - ኮንትራት፡ እስከ ሰኔ 2031 - ዴላፕ፡ "ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ፈልጌ ነው!" ዴላፕ በቼልሲ የፊት መስመር ላይ ትልቅ ተስፋ ነው ተብሎ ይጠበቃል! እንኳን ደስ አለህ ዴላፕ! 💙

45' ደቂቃ! 🇩🇪 ጀርመን 0 - 0 ፓርቱጋል 🇵🇹 ⚽