en
Feedback
YOUTH ON FIRE🔥

YOUTH ON FIRE🔥

Open in Telegram

እግዚአብሔር ዛሬም እየተናገረ ነው! አገልግሎታችንን ለመደገፍ 1000426607305

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel YOUTH ON FIRE🔥

Channel YOUTH ON FIRE🔥 (@youthforfire1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 630 subscribers, ranking 5 830 in the Religion & Spirituality category and 2 330 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 630 subscribers.

According to the latest data from 08 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 222 over the last 30 days and by 16 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 3.34%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 1.30% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 489 views. Within the first day, a publication typically gains 190 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 9.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
እግዚአብሔር ዛሬም እየተናገረ ነው! አገልግሎታችንን ለመደገፍ 1000426607305

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 630
Subscribers
+1624 hours
+1027 days
+22230 days
Posts Archive
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ በዓሉን ድምቅ የሚያደርጉ የተለያዩ ፕሮግራሞችን እያዘጋጀን እንገኛለን የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Happy Birth Day to Prophet 🎂🎂🎂 ዛሬ ቅዳሜ ማታ ከ3:30 ሰዓት ጀምሮ ከYouth on Fire Family እና አገልጋዮች ጋር መንፈስ ቅዱስ እንዳዘዘን የምንወደው የምናከብረውን እግዚአብሔር ለሕይወታችን መለወጥ ምክንያት ያደረገውን የእግዚአብሔር ሰው ነቢይ ሳይመን ልደት በፀሎት በምስጋናና ያለንንም ስጦታ በመዝራት አብረን እናሳልፋለን 🎊🎊 በአንድም በሌላ በአገልግሎቱ የተባረካችሁ የተፅናናችሁ የተጠቀማችሁ የነብዩ ወዳጆች በአገርና ከአገር ውጪ ያላችሁ ቅዱሳን ሁላችሁም ዛሬ ማታ ተጋብዛችኃል። Like ♻️ Comment ♻️ Share @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

#ዛሬ_የምንወደው_የእግዚአብሔር_ሰው_ነቢይ_ሳይመን_ታምራት_የተወለደበት_ልዩ_ቀን_ነው 👑🎂 መልካም ልደት የእግዚአብሔር_ሰው🎉 እንኳን ተወለድክልን፤ ባንተ በብዙ ተባርከናል፣ እጅግ እንወድሃለን!
#ዛሬ_የምንወደው_የእግዚአብሔር_ሰው_ነቢይ_ሳይመን_ታምራት_የተወለደበት_ልዩ_ቀን_ነው 👑🎂 መልካም ልደት የእግዚአብሔር_ሰው🎉 እንኳን ተወለድክልን፤ ባንተ በብዙ ተባርከናል፣ እጅግ እንወድሃለን! እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዎችን ያስነሳል ወንጌልን በኃይል የሚናገሩና ሕዝብን ወደ እውነተኛው ብርሃን የሚያመጡ። አንተ ደግሞ በእኛ ዘመን ለዚህ ትውልድ ከተሰጡ ታላላቅ ስጦታዎች መካከል አንዱ ነህ። በእውነትና በቅድስና ጸንተህ፣ በብዙ ነገር ለብዙዎች ምሳሌ በመሆን ጥሪህንና ተልዕኮህን በታማኝነት እየተወጣህ ስለሆነ እግዚአብሔርን ስላንተ አብዝተን እናመሰግናለን❤️። ጌታ ኢየሱስ በዕድሜህ ላይ ዕድሜን፣ በጸጋህ ላይ ጸጋን፣ በአገልግሎትህም ላይ ታላቅ ክብርን እንዲጨምርልህ ጸሎታችን ነው። Happy Birthday Man of God Prophet Saymen Tamrat We Love and Appreciate you. ምቶዱት ካላቹ መባረክን በሀይል ባርኩት🔥 #የእግዚአብሔር_ሰው_ሳይመን

ቴሌብር አካውንት 0967428941 ሄኖክ ንግድ ባንክ አካውንት 1000303369787 ሄኖክ  ተባረኩ !!

🚨ዛሬ አርብ ማታ ከ3:30 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና የትንቢት ጊዜ ይኖረናል #የእግዚአብሔር_ሰው #ነብይ #ሳይ
🚨ዛሬ አርብ ማታ ከ3:30 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና  የትንቢት ጊዜ ይኖረናል #የእግዚአብሔር_ሰው #ነብይ #ሳይመን 🛑 ከየትኛውም በሽታ ጋር አብራችሁ አትቀጥሉም ስለዚህ ማንም ሰው እንዳያመልጠው 📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት ያደርጋሉ🔥🔥      #ሁላችሁም #በYOUTH_ON_FIRE #CHANNEL #ተጋብዛችኃል🫵🏼        Like ♻️Comment♻️Share                 @youthforfire1                 @youthforfire1                 @youthforfire1

⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ቀድሞ ጌታ ምን ብሎ ነበር???🤔 ጥር 21 / January 21 ጌታ ምን ብሎ ተናገረ??? አሁን ገብታችሁ ተመልከቱ‼️

Repost from YOUTH ON FIRE🔥
🛑 LIVE ላይ አጋንንቶች ተቃጠሉ😱 📌 እንዴት LIVE ላይ አጋንንት ጮኸ🤔🤔 የጨመረ የእግዚአብሔር ክብር🌩‼️ #የእግዚአብሔር ነቢይ #ሳይመን

Repost from JOE MUSIC🎹
📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from ማስታወቂያ
❓ጥያቄ❓ ✅ኢየሱስ ክርስቶስ በስንት አመቱ ነበር አገልግሎት የጀመረው❓🎁

ድምፄ ይሰማል ሀያላን??

   የተአምራት ምሽት😱 እግዚአብሔር ምን ሊናገርህ/ሽ ፈልጎ ይሆን???🤔 ተቀላቀሉ 🛑ተቀላቀሉ🛑 ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/youthforfire1?livestream=f12fe9aebc842fa97c

🚨 ዛሬ አርብ ማታ 4:00 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #የእግዚአብሔር ሰው #ሳይመን ጋር " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና የትንቢት ጊዜ ይኖረናል በስም እና በአድራሻ ጌታ
🚨 ዛሬ አርብ ማታ 4:00 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #የእግዚአብሔር ሰው #ሳይመን ጋር    " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና  የትንቢት ጊዜ ይኖረናል በስም እና በአድራሻ ጌታ ይናገራችኋል 🔥       አትለወጥም ያለህ ማን ነው?? ወድቀህ አትቀርም‼️ ተስፋ ቆርጠህ አትቀርም ‼️ ተራ ሆነህ አትቀርም‼️ ተሰደህ አትቀርም‼️ 🛑 ከየትኛውም በሽታ ጋር አብራችሁ አትቀጥሉም ስለዚህ ማንም ሰው እንዳያመልጠው😱 📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት አደርጋለሁ🔥🔥 🛑 በተለያየ በሽታ ውስጥ ላሉ ፈውስ ይሰጣል‼️      #SEER_SAYMEN Like ♻️Comment♻️Share 👇👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

🚨ዛሬ አርብ ማታ ከ3:30 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና የትንቢት ጊዜ ይኖረናል #የእግዚአብሔር_ሰው #ነብይ #ሳይ
🚨ዛሬ አርብ ማታ ከ3:30 ሰዓት ጀምሮ 😱 ከ #SEER_SAYMEN ጋር " #እንዳዘዘኝም ትንቢትን #ተናገርኩ " ታላቅ የሆነ የፈውስ እና  የትንቢት ጊዜ ይኖረናል #የእግዚአብሔር_ሰው #ነብይ #ሳይመን 🛑 ከየትኛውም በሽታ ጋር አብራችሁ አትቀጥሉም ስለዚህ ማንም ሰው እንዳያመልጠው 📌የእግዚአብሔር ጣልቃ ገብነት በሚያስፈልጋችሁ ጉዳይ ላይ ፀሎት ያደርጋሉ🔥🔥      #ሁላችሁም #በYOUTH_ON_FIRE #CHANNEL #ተጋብዛችኃል🫵🏼        Like ♻️Comment♻️Share                 @youthforfire1                 @youthforfire1                 @youthforfire1

Repost from YOUTH ON FIRE🔥
#ምስክርነት 67 / #Testimony 67 ለ 5 ወር #መራመድ አልችልም ነበር 😭 ነገር ግን ከፀለይክልኝ በኋላ ..... #ኢየሱስ❤️😭 📌 LIVE ላይ የሆነ ተአምራት አርብ ምሽት በነበረው የፈውስ ምሽት ድንገት የ Live ፕሮግራሙን ተቀላቀልኩ የእግዚአብሔር ሰው ሲያስተምሩ የነበረው ትምህረት ቀልቤን ወሰደው😭......በሰአቱ ደጋግሞ ስለ አላዛር ከሞት ስለመነሳት ደጋግመው ይፀልዩ ነበር አሜን ለእኔም ዛሬ ቀኔ ነው በማለት አብሬያቸው እፀልይ ነበር በሰአቱ የእግሬ አጥንት ዘንጉ ተሰብሮ ለ 5 ወራት ተራምጄ #አላውቅም 😭 እሱ ብቻ ሳይሆን በትልቅ ስቃይ ውስጥ ነበርኩ😭😭😭 በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር ሰው #በኢየሱስ ስም #አጥንቶቼን #ማዘዝ ጀመሩ እግሮቼ ላይ የሚፈስ ነገር ይሰማኝ ነበር #ወዲያው ተነስቼ #መራመድ ጀመርኩ😱😱 ከ 5 ወራት በኋላ ኢየሱስ #ጎበኘኝ🙏😭😭😭😭 በነፃነት #መንቀሳቀስ ጀምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን 📌 የነብይ ሳይመን አምላክ አሁንም እያስደነቀን ነው😍 እየላካችሁልን ስላለው ምስክርነት ጌታን አብዝተን እናከብረዋለን🔥 ለመመስከር  ከታች ባለው Acc ላኩልን 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Testimony_For_christ ሼር♻️ሼር♻️ሼር 👇👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

🛑 ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ የአንድ ለአንድ ፀሎት ከእግዚአብሔር ሰው ጋር ተጀምሯል🎉🎉🔥 👇👇👇👇👇👇👇 @Testimony_For_christ @Testimony_For_christ

ከ ኢትዮጵያ ውጪ ላሉ የፀሎት ፕሮግራም ነገ #ማክሰኞ August 25 የሚጀምር ይሆናል!!!!! ስለዚህ በተሰጣችሁ ቁጥር መሰረት ለፀሎት እንድትዘጋጁ አሳስባለሁ 🙏 ከኢትዮጵያ ውጪ ለሆናችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ ምዝገባው በነፃ ነው 👇👇👇 @Testimony_For_christ @Testimony_For_christ

📌 ጥብቅ ማስታወቂያ ከዚ በፊት በነበረው ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ የፀሎት/ international visitors ፕሮግራም ከሚካፈለው ሰው ብዛት የተነሳ ለ 4 እና 5 ቀን እንደሚቆይ ይታወቃል። ከዚ በኋላ የሰአት አጠቃቀማችንን ለማስተካከል እና ድካም ለመቀነስ በየወሩ ለ 15 ሰዎች ብቻ በነፃ ተመዝግበው የሚፀለይላቸው ይሆናል‼️ ለፀሎት ፕሮግራም በነፃ ለመመዝገብ 👇👇👇👇 @Testimony_For_christ @Testimony_For_christ