cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Jesus inside

"መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ፡፡"ማቴ 5÷16 " let your light so shine before men,that they may see your good works,and glorify your fathers which is in heaven"matt 5÷16 https://t.me/joinchat/AAAAAE1PLG5Z3LaKNlyQkg

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
234
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
❝ዕዝራም የእግዚአብሔርን ሕግ ይፈልግና ያደርግ ዘንድ፥ ለእስራኤልም ሥርዓትንና ፍርድን ያስተምር ዘንድ ልቡን አዘጋጅቶ ነበር።❞ —ዕዝራ 7: 10 የተዘጋጀ አያፍርም ሁሉን ይወርሳል @jesusheart @jesusheart @jesusheart @jesusheart @jesushearg @jesusheart
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ዘመነ እዝራ....The year Of Ezra. @jesusheart @jesusheart @jesusheart @jesusheart @jesusheart @jesusheart
Show all...
ቆይ እስኪ ልወደድ ይገባ ነበር ወይ?😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️ 2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴... አንዱ ስለ ሁሉ ሞተ፤ እንግዲያስ ሁሉ ሞቱ፤ ¹⁵ በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ። .... ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 🔥#አዲስ_ፍጥረት👉 ለራሱ የማይኖር፣ አላማውም #ለእግዚአብሔር_ደስታ_መኖር የሆነ ነው። 2ኛ ቆሮ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው።🔥🔥🔥 😭🙏😭🙏ፀሎቴ🙏😭🙏😭 ❤️Zemenachin Hulu Be KIRSTOS EYESUS yetetekelele Yihun🙏 ❤️Be nuroachn Hulu GETA YIKBER, GETA YITAY, GETA YINGES🙏 ❤️Le Geta desta menor yihunln🙏 👉Wanaw ye hiwotachn Gib ለኢየሱስ ደስታ መኖር ነው።❤️ Geta Tsegawn yabzaln🙏 እህታችሁ Olivia Alemu ነኝ እንኳን ለ2015 በፍቅር❤️፣ በእግዚአብሔር ፀጋ✨፣ በሰላም😊 አደረሳቹ🌻🌻🌻 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 ❤️እወዳቹሀለው❤️ ተባርካችኋል🙌 👉👉👉ይቀላቀላሉን👈👈👈 👉👉👉ይቀላቀላሉን👈👈👈 https://t.me/Betelhemaddis https://t.me/Betelhemaddis https://t.me/Betelhemaddis https://t.me/Betelhemaddis
Show all...
"ብልሀተኛ እና ጥበበኛ ሴት ማናት" ............................................. የእግዚያሀብሔረ ቃል በግልፅ እንደሚያስተምረን ቤት በገንዘብ አይሰራም። ቤት በምኞት አይሰራም። ቤት በፉክክር ወይም በክርክር አይሰራም። ቤት የሚሰራው #በጠብ ሳይሆም #በጥበብ ነው።ቤት የሚሰራው #በምሬት ሳይሆን #በምሪት ነው። ነገር ግን ስለ ቤት ስንነጋገር ስለ #ድንጋይ ቤት..... ስለ #ቆርቆሮ ቤት...... ስለ #ጪቃ ቤት..... አይደለም።እሱማ ማንም በፈለገው እንደወደደው ይሰራዋል።በዚህ ስፍራ "ቤት" #ህይወት ነው #ኑሮ ነው #አብሮነት ነው። ትዳር(ቤት) የሚሰራው #በጥበብ ነው።የጥበብ #ምንጩ ደግሞ #እግዚአብሔር ነው።ብል ሴት....... አስተዋይ ሚስት ቤቷን የምትሰራው ከ እውነተኛው የ #ጥበብ ምንጭ.... ከ #እግዚአብሔር #ቃል #እየቀዳች ስለሆነ ትዳሯ የተመሰረተው #በጥበብ ላይ ነው። ብል ሴት #እልህ ሳይሆን #እምነት : #ችኩል ሳትሆን #ትግስተኛ : #ስሜታዊ ሳትሆን #መንፈሳዊ : #ታማኝ ብቻም ሳትሆን #አማኝ : #ሰነፍ ሳትሆን #ታታሪ : #የቅርቡን ብቻ ሳይሆን #የሩቁን ሀሳቢ ነች። ብል ሴት ጎጆዋን አትበትንም። #ቶሎ #ተስፋ #አትቆርጥም። #አመለኛ ሳትሆን ብልሀተኛ ነች። ቶሎ #ብሽቅ ብላ የሰበሰበችውን አትበትንም። #ሰነፍ ሴት ግን የተሰራላትን እንኳን #ታፈርሳለች። #የተሰጣትን እንኳን ዋጋ አሰጠውም። እዚ አፍርሳ እዛጋ ለመስራት ግዜ አይፈጅባትም። #እውነት #እምነት #ይቅርታ የላትም። የራሷ ቀሎባት የጎረቤት ታደንቃለች። ታማርራለች። ደስታ አታ ደስታ ታሳጣለች። ርቃ ታርቃለች ቀዝቅዛ ታበርዳለች። #ተስፋቆርጣ #ተስፋታስቆርጣለች #ጥበብ ስለሌላት #ብልሀትም ስለጎደላት ትንሹ ትልቅ ይሆንባታል። #ጥበብን ከ እግዚአብሔር ሳይሆን ከቢጤዎቿ ትቀዳለች። አስባ.....አስተውላ.... ሳይሆን እንደ መሰላት ትወስናለች። #ሰነፍ ሴት ማንም ሳይነካባት #በገዛ #እጇ #የገዛ #ቤቷን #ታፈርሳለች። #ብልሀተኛ #ሴት ግን #ቤቷን በምን ምስራት ብቻ ሳይሆን እንዴት አድርጋ #ውበቱን #ሙቀቱን #ሰላሙን ሳይጠፋ መጠበቅ አንዳለባት #ጠንቅቃ ታውቃለች!!!!!!!!!! እህቴ ሆይ -: "የትኛዋን ሴት ነሽ???? ( https://t.me/womensletlearn የተወሰደ) ለመቀላቀል ቀጣዩን ሊንኪ ነካ ያድርጓት @relationship4christ
Show all...
Virtuous women💃💃let's learn

Let's learn girls #be strong 💪 #be wisely 👌 #be clever😙 #be discerning😑 You r number one😘 Created date april22/2021

#በክርስቶስ_ለዘላለም!! #Challenge 2.....ይሄን ቻሌንጅ በመቀላቀል #በክርስቶስ_ነኝ ስንል ምን ማለታችን እንደሆነ በእግዚአብሔር ፊት ለዘላለም ያለንን ማንነት እንናገር!! ✍ በክርስቶስ ሆኜ ለዘላለም ** ✍ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነውር ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት እንከን የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ያለ በደል ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ያለ ኃፍረት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት እድፈት የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ቅዱስ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ኩነኔ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ወቀሳ የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ክስ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ድፍረት አለኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ተቀባይነት አለኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አለኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ንጹህ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ኃጢአት የለብኝም!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ቆሻሻ የለብኝም!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት የታጠብኩ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት የተቀደስኩ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት የከበርኩ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት የተባረኩ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ተወዳጅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ምርጥ ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ልጅ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ባለ ርስት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት ቤተኛ ነኝ!! ✍ በእግዚአብሔር ፊት ባለ መብት ነኝ!! 📌 በእግዚአብሔር ፊት በፍቅር ነኝ!! ✍በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜም በክርስቶስ ነኝ!! ★ይሄን ሁሉ ስል......... 👌በራሴ ሁኜ ሳይሆን 👉 በክርስቶስ ተደርጌ ነው!! ★ይሄ ሁሉ ሲሆን........... 👌ጉዳዩ በራስ የመሆን ሳይሆን 👉 በክርስቶስ የመደረግ ነው!! ★ይሄን ሁሉ የሆንኩት............ 👌እኔ ታይቼ ሳይሆን 👉 ክርስቶስ ታይቶልኝ ነው!! ♥መጽሐፍ እንደሚል........... ❝ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።❞ —ኤፌሶን 1: 4 ✍ ጸድቄአለሁ ስል ክርስቶስ አጽድቆኛል እያልኩ ነው!! 📌 አጽድቆኛል ስል የሚኮንነኝ የለም እያልኩ ነው!! ✍ የሚኮንነኝ የለም ስል ሊኮንነኝ የሚፈልግ ካለ ያጸደቀኝን ማናገር ግድ ይለዋል ማለቴ ነው!! #in_Christ♥ #በክርስቶስ❤ ወዳጆቼ ቻሌንጁን በመቀላቀል የክርስቶስ ኢየሱስን የመስቀል ስራ ውጤት እና በእግዚአብሔር ፊት በክርስቶስ ያለንን ማንነት እንናገር!! ወንጌል ለሁሉ! ተባረክልን #ሄኒ #Henok_Ashebr
Show all...
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Jesus is our only wish
Show all...
36:36
Video unavailableShow in Telegram