cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Commercial Bank of Ethiopia - Official

Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1800 branches across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia

Show more
Advertising posts
118 654
Subscribers
+67724 hours
+4 5947 days
+6 76630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
መልካም የትንሳኤ በዓል! #happy #ethiopian #easter ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
10 7609Loading...
02
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ********* 2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡ በአስተያየት መስጫው በመግባት ይመልሱ! ********* ማሳሰቢያ፡ • የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ • ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡ • አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
15 37135Loading...
03
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #happy #ethiopian #easter
16 85523Loading...
04
2ኛ ዙር የፌስቡክ አሸናፊዎች ዝርዝር ********* ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በፌስቡክ በተካሄደው 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡ ማሳሰቢያ፡ ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ እስካሁን ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል በመሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ በመሆን ሽልማቱን ይቀበሉ፡: የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
14 2463Loading...
05
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡ *********** ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡
11 1621Loading...
06
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ አሁንም ለበዓል ይደርሳል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል ይሁንልዎ! EthioDirect #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
11 3862Loading...
07
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ************* ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 • በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial • በኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa • በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106 • በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ! መልካም እድል!
10 11112Loading...
08
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #CashGo በካሽጎ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክ በቅፅበት ወደተቀባዩ ሂሳብ ይገባል፣ ለጉዳይም ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል! ========= የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #ከውጭ #ሀገራት #ገንዘብ #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
10 8986Loading...
09
ጥሩ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው የብድር መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ። *************************************** ሰሞኑን ከ አዲስ ዋልታ ጋር ቆይታ ያደረጉት የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ጥሩ ሓሳብ ላላቸው (Idea Financing) ድሮም የነበረ ቢሆንም በአግባቡ ባለመተዋወቁ ብዙም አልተሰራበትም ብለዋል። ከ 90 እስከ 95 በመቶ የአስቀማጮች ድርሻ የሆነው የባንኮች ሀብት፤ ሃሳብ ላላቸው ብድር ለመስጠት ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ቢሆንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ውጤታማ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው እና ላተገባበር በግልጽ ማስረዳት ለሚችሉ ግለሰቦች እና ተቋማት ብድር ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች ተሰርተው የማስተዋወቅ ስራው በቅርብ እንደሚጀመር ተቁመዋል።
12 12219Loading...
10
እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬ በሰላም አደረሳችሁ! ****************************** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልዩ የትንሳኤ በዓል ዝግጅት ሕሁድ ሚያዝያ 27 ቀን 2016 ዓ.ም በእለተ ፋሲካ ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ETV)።
11 4588Loading...
11
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አቻ ወጣ ========================== በ23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያገናኘው ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከእረፍት በፊት ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እስከ 85ኛው ደቂቃ ቢመራም በተከታታይ በተቆጠሩበት ሁለት ጎሎች ጨዋታው በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ባደረጋቸው 23 ጨዋታዎች 47 ነጠብ እና 19 ንፁህ ጎል ሊጉን እየመራ ይገኛል።
15 4171Loading...
12
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር እያደረገ የሚገኘው ጨዋታ አሁን 80 ደቂቃ ሆኗል 2 ለ 0 እየመራ ይገኛል፡፡
14 8641Loading...
13
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ከኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ ********** መሪው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ቡድን በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሚያዝያ 25፣ 2016 ምሽት 12፡00 በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን ይገጥማል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉን በ46 ነጥብ እየመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሪነቱን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚጫወት ይሆናል፡፡ በ8ኛው ሳምንት መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2 ለ 1 የተሸነፈው ኢትዮጵያ ቡና፣ ከ23ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ጨዋታዎች በፊት በ34 ነጥብ 4ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፡፡ መልካም እድል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን!
13 2721Loading...
14
ለመላ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
13 6818Loading...
15
በዓሉን ለማድመቅ... በውጭ ሀገር የሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ በዓሉን ለማድመቅ ከባንካችን ጋር ከሚሠሩት በርካታ ዓለም አቀፍ ገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች መካከል በመረጡት ገንዘብ ሲልኩልዎ፤ ከባንካችን ቅርንጫፎች ገንዘብዎን በፍጥነት ይረከባሉ! መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልዎ! **** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #international #moneytransfer #service #ንግድ #ባንክ #ዓለምአቀፍ #የገንዘብ #አስተላላፊ
14 9904Loading...
16
ለበዓል እስካሁን ባይላክም አያሳስብም! ኢትዮ-ዳይሬክት በብርሀን ፍጥነት ገንዘብዎን በእጅዎ ያስገባልዎታል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልዎት! EthioDirect #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
14 4543Loading...
17
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የባንኩን አጠቃላይ ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን “ነፃ ሃሳብ” ጋር ያደረጉት ቆይታ https://youtu.be/D8EdKOXjJUk
13 44111Loading...
18
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! በፌስቡክ (https://www.facebook.com/combanketh) ********* የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የፌስቡክ ገፅ በመቀላቀል ዛሬ ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 የምናቀርበውን ጥያቄ በመመለስ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ! መልካም እድል!
12 97410Loading...
19
ለበዓል እንዲደርስ..... አሁን በካሽጎ ቢላክ፣ አሁን ደርሶ ለጉዳይ ይውላል በዓልዎንም በድምቀት ያሳልፋሉ! #CashGo ከውጭ ሀገራት ገንዘብ መላኪያ የሞባይል መተግበሪያ ================== በካሽጎ በሞባይል ስልክዎ አማካኝነት ቪዛና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም ከውጭ ሀገር በቀጥታ ወደ ወዳጅ ዘመድዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ገንዘብ በነፃ መላክ ይችላሉ:: ***************** የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #ከውጭ #ሀገራት #ገንዘብ #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
12 3402Loading...
20
ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በቴሌግራም በተካሄደው 1ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡
12 0511Loading...
21
ሶስት ቀን ቀረው! በኢትዮ-ዳይሬክት ቢላክ አሁኑኑ ለጉዳዮ ደርሶ የትንሳኤ በዓልዎን ያደምቃል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
12 9240Loading...
22
National Competitive #Bid ========== Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders to participate on a National Competitive Bid (Bid No. 122/2023/24) for the supply of the under-listed items: 1. Ultrasonic Rodent Repellents. 2. Water Treatment System. 3. Static Transfer Switch. 4. Automatic Shoe Cover Dispenser Interested bidders can get the full information on our website using the following link: https://combanketh.et/cbeapi/uploads/INVITATION_TO_NATIONAL_COMPETITIVE_BID_2f18dde807.pdf
12 8036Loading...
23
እጥፍ ወለድ.... የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ **** ከባህር ማዶ ለበዓል ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ! • ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣ • ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና • የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ ። ከወዲሁ መልካም የትንሳኤ በዓል እንመኛለን! #CBE #saving
14 3191Loading...
24
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ ለአምስት ዓመት የሚቆይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ***************************** ዛሬ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት በተደረገው በዚሁ ስምምነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሰጠውን የካርድ ባንክ አገልግሎት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት ለማስፋፋት እንደሚያግዘው ተነግሯል። በተጨማሪም አዳዲስ የካርድ አገልግሎቶችን ለማስጀመር እንደሚረዳም ተጠቁሟል። በዚህ የአምስት አመት ሰምምነት መሰረት የባንኩን ደንበኞች ፍላጎት በማሟላት ላይ የሚያተኩሩ እና አለም የደረሰበትን አዳዲስ አገልግሎቶችን በሀገር ውሰጥ በማስተዋወቅ ጥሬ ገንዘብ አልባ ማህበረሰብን ለመፍጠር ለሚደረገው ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽዎ እንደሚያደርግ ይገመታል። ማስተር ካርድ ከ210 ሀገሮች በላይ የሚሰራ አለማቀፍ የክፍያ አቀላጠፊ ድርጅት ሲሆን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር መስራት ከጀመረ እረጅም አመታት እንደሆነ ይታወቃል።
22 02625Loading...
መልካም የትንሳኤ በዓል! #happy #ethiopian #easter ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
Show all...
106👍 65🔥 10😁 10👏 5👎 3
Photo unavailableShow in Telegram
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ********* 2ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡ በአስተያየት መስጫው በመግባት ይመልሱ! ********* ማሳሰቢያ፡ • የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡ • ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች በደረጃቸው ይሸለማሉ፡፡ • አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፡፡
Show all...
👍 269 79👎 45😁 25👏 20
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የጤና እና የደስታ ይሁንላችሁ! ******** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ! #CBE #happy #ethiopian #easter
Show all...
👍 146 63👎 17🔥 10👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
2ኛ ዙር የፌስቡክ አሸናፊዎች ዝርዝር ********* ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በፌስቡክ በተካሄደው 2ኛ ዙር የጥያቄና መልስ ውድድር የአሸናፊዎች ዝርዝር፡፡ ማሳሰቢያ፡ ለአሸናፊዎች ሽልማቱ የሚደርሰው በሲቢኢ ብር በመሆኑ እስካሁን ደንበኛ ካልሆኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል በመሄድ የሲቢኢ ብር ደንበኛ በመሆን ሽልማቱን ይቀበሉ፡: የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለማውረድ፡ • ለአንድሮይድ ስልኮች፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr • ለአፕል ስልኮች፡ https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
Show all...
24👍 18👎 3🔥 2
06:51
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል የባንክ አገልግሎት አማራጮች ዓመቱን ሙሉ በአማካኝ 99.8 በመቶ አገልግሎት እንደሚሰጡ ተገለፀ፡፡ *********** ይህን የገለፁት የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ከአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን ‘ነፃ ሀሳብ’ ጋር ሰሞኑን ባደረጉት ቆይታ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ዓመቱን ሙሉ በተሻለ መልኩ የሚሠራው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት መስጫ ሲስተም መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚንፀባረቀው አመለካከት ፍፁም ባንኩን የማይገልፅ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የኔትዎርክ መስመር መቆረጥን ጨምሮ በተለያየ ምክንያት የአገልግሎት መቆራረጥ ሊከሰት እንደሚችል የገለፁት አቶ አቤ፣ ሁሉንም ነገር ከሲስተም አለመኖር ጋር የማያያዝ ችግር እንዳለ ተናግረዋል፡፡
Show all...
👍 27👎 7😁 6 3
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #EthioDirect በኢትዮ-ዳይሬክት ከውጭ ሀገራት የተላከ ገንዘብ አሁንም ለበዓል ይደርሳል! ************ በኢትዮ-ዳይሬክት መተግበሪያ ከ5 - 1000 ዶላር ሀገር ቤት ላሉ ወዳጅ ዘመዶችዎ ገንዘብ በነፃ ይላኩ፤ በብርሀን ፍጥነት ለጉዳይ ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል ይሁንልዎ! EthioDirect #ቀላል #ፈጣን #አስተማማኝ #ነፃ #CBE #ethiodirect #visa #mastercard #money #transfer #ethiopia ********* የEthioDirect የሞባይል መተግበሪያ ከPlay Store ወይም App Store በማውረድ አገልግሎቱን ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491
Show all...
👍 34 5👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይመልሱ፤ ይሸለሙ! ************* ዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2፡30 • በቴሌግራም ፦ https://t.me/combankethofficial • በኦሮምኛ የፌስቡክ ገፅ፡- https://www.facebook.com/BaankiiDaldalaItiyoophiyaa • በትግርኛ የፌስቡክ ገፅ:- https://www.facebook.com/profile.php?id=100063784606106 • በቲክቶክ፦ https://www.tiktok.com/@combankethiopia የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል፡፡ ትክክለኛ ገፃችንን በመቀላቀል ይሳተፉ፤ ይሸለሙ! መልካም እድል!
Show all...
👍 50👎 5👏 4😁 4
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #CashGo በካሽጎ ከውጭ ሀገራት ገንዘብ ሲላክ በቅፅበት ወደተቀባዩ ሂሳብ ይገባል፣ ለጉዳይም ሳይዘገይ ይደርሳል! መልካም በዓል! ========= የሞባይል መተግበሪያውን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ ይጠቀሙ። • ለአንድሮይድ ስልኮች https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US • ለአፕል ስልኮች https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306 #ከውጭ #ሀገራት #ገንዘብ #cbe #CashGo #visa #mastercard #moneytransfer
Show all...
👍 17 2
02:57
Video unavailableShow in Telegram
ጥሩ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው የብድር መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን አቶ አቤ ሳኖ ገለጹ። *************************************** ሰሞኑን ከ አዲስ ዋልታ ጋር ቆይታ ያደረጉት የባንካችን ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ጥሩ ሓሳብ ላላቸው (Idea Financing) ድሮም የነበረ ቢሆንም በአግባቡ ባለመተዋወቁ ብዙም አልተሰራበትም ብለዋል። ከ 90 እስከ 95 በመቶ የአስቀማጮች ድርሻ የሆነው የባንኮች ሀብት፤ ሃሳብ ላላቸው ብድር ለመስጠት ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚፈልግ ቢሆንም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቅርቡ በሚያወጣው መመሪያ መሰረት ውጤታማ የቢዝነስ ሓስብ ላላቸው እና ላተገባበር በግልጽ ማስረዳት ለሚችሉ ግለሰቦች እና ተቋማት ብድር ለመስጠት የሚያስችሉ ስራዎች ተሰርተው የማስተዋወቅ ስራው በቅርብ እንደሚጀመር ተቁመዋል።
Show all...
57👍 30👎 6
02:38

22👍 11👏 4