en
Feedback
وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

Open in Telegram

👑👑👑👑👑👑 🎀ሰለፍያ እንስቶች፣ 🎀የሀያዕ ንግስቶች፣ 🎀እጅግ በጣም ውዶች 🎀በሂጃብ ጥብቆች። ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ። https://t.me/AAASELEFYA

Show more
996
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ። የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ 📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

~ሪዝቅን የሚያመጡ  አራት ነገሮች!! ➷የለሊት ሶላት ➷እስቲግፋር ➷ ዚክር እና ➷ ሶደቃ ናቸው። ~

👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት فضل صوم  رمضان  وقیامه ክፍል  ➃↲ 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ      መ               ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

ጥቂት እውነታዎች ስለ ረመዷን ~ 1- የረመዷን ወር ፆም ከኢስላም አምስቱ ምሰሶዎች ውስጥ አንዱ ምሰሶ ነው። 2- ረመዷን በኢስላማዊው አቆጣጠር 9ኛው ወር ነው። 3- የረመዷን ወር ፆም የተደነገገው በ2ኛው አመተ ሂጅራ ነው። ነብያችን ﷺ ባጠቃላይ የፆሙት 9 ረመዷን ነው። 4- ረመዷን ቁርኣን የወረደበት ወር ነው። 5- ልዩ የሆነችዋ ለይለተል ቀድር የምትገኘው በረመዷን ወር ውስጥ ነው። 6- በረመዷን የተፈፀመ ዑምራ የሐጅ ደረጃ ወይም ከነብያችን ﷺ ጋር የተፈፀመ ሐጅ ደረጃ አለው። 7- ረመዷን የጀነት በሮች የሚከፋፈቱበት፣ የጀሃነም በሮች የሚዘጋጉበት፣ ሸይጧኖች የሚጠፈሩበት ወር ነው። 8- የረመዷን ወር ከኢዕቲካፍ ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። 9- ረመዷን እንደ የበድር ድል፣ የመካ መከፈት፣ የቃዲሲያ ድል፣ የዑዛ ጣኦት መወገድ፣ ሞንጎሎች የተሸነፉበት የዐይን ጃሉት ድል፣ ወዘተ ትልልቅ ክስተቶች የተከሰቱበት ወር ነው። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

ረመዳን ብዙዎቻችን ያለ እውቀት ነው የምንፆመው ያለፈው አልፎዋል ግን አሁን በእውቀት ሆነን ለመፆም ከሁኑ በተቀሩ ትንሽዬ ቀነቶች ላይ ሁሉንም የመይጠቅሙን ነገረቶች ትተን ትኩረት እናድርግበት 👌 ግመሹ ምግቡን የዘገጃል ሰረተኞች  ደምዎዝ ለመስጫመር ዝግጅቱን አጣነቆዋል ጥቂቶች አሏህ የዘነለቸው ተውባት በመድረግ  ላይ የዘንድሮውማ በቀለሉ አያመልጠኝም በማለት  ወደ አሏህ ከሁኑ ቀርባዋል እኛ ኬተኞቹ ነን ⁉️⁉️👌👌

🌟ረመዳንን በእውቀት እንፁም🌷🌷       የፆም ህግጋት          ክፍል 2⃣       🔭በወንድም ጀላሉ ሁሰይን👂 በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል 👉ሙስሊሞች የረመዳን ወር መግባቱ በምንድ ነው ማረጋገጥ ያለባቸው 👉በረመዳን ያለምንም ምክንያት ፆም መፍታት ምን ያህ አስከፊ ወንጀል እንደሆነ 👉ረመዳን ላይ መንገደኛ ህመምተኛ አጥቢና እርጉዝ ሴት መፆም ካልቻሉ ማፍጠር እንደሚፈቀድላቸውና ከዚያ ቡሀላ ምን እንደሚወጅብባቸው 👉ለመፆም የሚከለክል ቋሚ በሽታ ያለበት ወይም እድሜው በጣም የገፋ ሽማግሌ ወይም አሮጊት ምን ማድረግ አለባቸው የሚልና ለሎችም ብዙ ነጥቦች ተዳሰውበታል። https://t.me/bin_Husseynfurii 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

ብዙዎች ስለ ሀያዕ ይፅፋሉ የወራሉ ነገር ግን ሀያዕ ማለት ሴት በወንድ ላይ ወንድ በሴት ላይ ሀያዕ ማድረግ   ብቻ ና ብቻ ይመስላቸዋል ግና ሀያዕ ማድረግ ከምንም ባላይ ከአሏህ ጋር ነው ከአሏህ ጋር ሀያዕ ከሌላህ ገነ ስለ ሀያዕ ምንም አተውቅም ተመለስና አጥነ 👌 አንተ/ቺ አሏህ ዘንድ ምን አይነት ሰው ነህ /ሽ⁉️ መልሱ ለረሳችን ይሁንና ትኩረት ይደረግባት ቅድሚያ ለሚሰጠው ቅድሚያ ስጥ ነው የሚበለው⁉️

👉የቱንም ያህል ወንጀል ብትሰራ ከአሏህ እዝነት በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ጌታችን አሏህ አዛኝ ምህረቱ ሰፊ ነውና👌