cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓ https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

Show more
Advertising posts
461
Subscribers
-224 hours
-47 days
+1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የዙልሒጃ አስር ቀናቶች 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦ ¶የመልካም ስራ በላጭነት ¶የቁርአን የሀዲስ ጥቅሶች ¶ለበላጭነታቸው 12 ነጥቦች 【ክፍል፦ ②】 🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል…… 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ = http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Show all...
② የዙልሂጃ 10 ቀናቶች.mp36.98 MB
ተቢሀት የሙስሊም ሴቶችን ልዩየሚያረጉህግጋት          🌿ክፍል🌿 32 አንደኛው፦ ትውልድን ማስቀጠል ሲሆን አላህ የሰው ዘር አይነቶች ወደዚህ አለም የሚመጡበትን የወሰነው ጊዜ እስከሚጠናቀቅ ድረስ እንዲቀጥል ማድረግ ነው። ሁለተኛው፦ ፦ ሰውነት ውስጥ ታፍኖ መቆየቱ እና መከማቸቱ የሚያስቸግር የሆነውን ውሃ ማስወገድ ነው። ሶስተኛው፦ ፦ ስሜትን መወጣት፣ እርካታን ማግኘት እና በአላህ ፀጋ መጠቀም ነው። ንግግራቸው ተቋጨ። ትዳር በውስጡ በርካታ ታላላቅ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ዋናው ከዝሙት መጠበቅና ሀራምን ከማየት መገታት ነው። ✔ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ልጅን ማግኘት እና ዘር መጠበቅ ነው። ✔ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ በሁለት ባል እና ሚስቶች መካከል በመልካም መኗኗር እና የነፍስ መረጋጋት ማግኘት ነው። ✔ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ሁለት ባል እና ሚስት ጥሩ ቤተሰብ በመገንባት ላይ መረዳዳት ይህን ቤተሰብ መገንባት ማህበረሰብን ለመገንባት አንዷ ጡብ ስለሆነች ነው። ✔ ከትዳር ጥቅሞች መካከል፦ ባል ሚስትን በማስተዳደር እና በመጠበቅ ላይ መቆም እንዲሁም ሚስትም በቤቷ ስራ ላይ በመቆም በህይወቷ ውስጥ ትክክለኛ የሆነውን ሃላፊነት(የቤቷ ስራ) መወጣት ነው። የሴት ልጅ እና የማህበረሰብ ጠላት የሆኑት ሴት ልጅ ከቤት ውጭ በስራ የወንድ አጋር ናት እንደሚሉት አይደለም። ሴት ልጅ ከቤት ውጭ መስራት አለባት በማለት ከቤቷ አስወጧት፤ ከትክክለኛ የስራ ድርሻዋም አስወገዷት፤ የእርሷ ያልሆነን ስራ ለእርሷ በመስጠት የእርሷን ስራ ተገቢ ላልሆነ አካል አሳልፈው ሰጡባት፤ በዚህ ምክንያት የቤተሰብ መዋቅሩ እንከን ገጠመው፤ በባል እና በሚስት መካከል መጥፎ የሆነ ጥርጣሬ ተፈጠረ፤ ይህም ለአብዛኛዎቹ ባሎች እና ሚስቶች መለያየት ምክንያት ወይም በመቃቃር እና በንትርክ እንዲኖሩ ምክንያት ሆኗል። ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ አሚን አሽንቂጢይ “አዷኡል-በያን” በሚባለው ኪታባቸው ጥራዝ 3 ገፅ 422 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “እኔንም አንተንም ለሚወደው እና ለሚፈቅደው ይምራን እና እወቅ! ይህቺ የተሳሳተች፣ የከሰረች፣ ለገሀዱ ዓለም እና ለሎጅክ ተቃራኒ የሆነች፣ ከሠማይ ለወረደው ለፈጣሪ“ወህይ” እና አስገኝ ለሆነው አላህ ድንጋጌ ተፃራሪ የሆነች አመለካከት ሴት ልጅን ያለምንም ልዩነት በሁሉም ህግጋት እና መድረክ ከወንድ ጋር አንድ የምታደርግ ናት። ይህቺ አመለካከት የውስጥ አይኑ የታወረበት ሲቀር ከማንም የምትደበቅ አይደለችም። በውስጧ ውድመትን ያዘለች እና ማህበረሰብን ያናወጠች ናት። አሸናፊ እና ሃያል የሆነው አላህ ሴት ልጅን ልዩ በሆነው ባህሪዋ በማህበረሰብ ግንባታ ዘርፎች ላይ ለእርሷ በሚስማማው ተሳታፊ አድርጓታል። ይህም ተስማሚነቷ ለቦታው ሌላ አካል የማይስማማው ነው። እሱም እንደ ማርገዝ፣ መውለድ፣ ማጥባት፣ ልጆችን ማሳደግ፣ ቤትን መንከባከብ እና የቤት ስራን እንደ መቀቀል፣ ማቡካት፣ ማፅዳት እና ሌሎችም ተግባሮች ናቸው። በቤቷ ውስጥ ሆና በመሰተር፣ በጥብቅነት፣ በቁጥብነት የበላይነቷን እና ክብሯ በመጠበቅ ጨዋነትን ተላብሳ ለማህበረሰቡ አገልግሎት በመስጠት የምትቆምበት ወንዶች በመከሰብ ከሚሰጡት አገልግሎት የሚተናነስ አይደለም። ቂሎች እና መህይሞች የሆኑ ካፊሮች እና የእነርሱ ተከታዮች ሴት ልጅ በእርግዝና፣ በማጥባት እና በወሊድ ደም ወቅት እያለች እና በዚህ ወቅት ማንኛውም ሰው እንደሚታዘበው የትኛውንም ስራ ለመስራት የምትቸገርበት ሆና እያለች ልክ እንደ ወንዶች ተመሳሳይ አገልግሎት ከቤቷ ውጭ ወጥታ መስጠት አለባት ሲሉ ይለፍፋሉ። እርሷ እና ባሏ ከቤት የሚወጡ ከሆነ ትናንሽ ልጆችን የሚጠብቃቸው ይጠፋል፣ መጥባት እድሜ ላይ ያሉ ህፃናት ያለ አጥቢ ይቀራሉ፤ ባል ከስራ ሲመለስ የሚበላው እና የሚጠጣው የሚያዘጋጅ ይጠፋል። ሁሉም ነገር ይወድማል። የእርሷን ቦታ የሚተካ ሰው ባል ቢቀጥር ያ የተቀጠረው ሰው እርሷ ሸሽታ ጥላው የወጣችውን ስራ በመስራት እሱም ሌላ ስራ እንዳይሰራ ይሆናል። የዚህም ውጤቱ ወደ እርሷው ተመላሽ ይሆናል። የሴት ልጅ ውጭ መውጣት   ጊዜዋን ከቤት ውጭ ማሳለፏ የሴት ልጅን ክብር እና ዲን የሚያጠፋ ነው...። ኢንሻአላህ ክፍል 33ይቀጥላልhttps://t.me/Tewhid_And_Sunah
Show all...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

#ግጥም #ሞት! 🎙አቡ ሱፍያን― t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Show all...
ሞት(በ ወንድም አቡ ሱፍያን).mp33.55 MB
01:03
Video unavailableShow in Telegram
4.09 MB
00:34
Video unavailableShow in Telegram
🌱معنى قول الله تعالى: ﴿إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ﴾ 🎙️الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله •┈•▣•┈•🌱•┈•▣•┈•
Show all...
2.36 MB
ተቢሀት የሙስሊም ሴቶችን ልዩየሚያረጉህግጋት                        🌿  ክፍል🌿 /31 በትዳር እና መጠናቀቁ(ፍች) ሴት ልጅ የምትለይባቸው ህጎች አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِّقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ ﴾ [ سورة الروم: 21] “ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደ እነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው። በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ።” (አር-ሩም፡ 21)  በሌላም አንቀፅ አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ وَأَنكِحُوا الْأَيَامَىٰ مِنكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ከናንተም ትዳር የሌላቸውን አጋቡ። ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን (አጋቡ)። ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢብኑ ከሲር رضي الله عنه እንዲህ ይላል፦ “ይህ በማጋባት ላይትዕዛዝ ነው::እንድያውም አንዳንድ ዑለሞች ይህን ተመርኩዘው ማግባት ትዳርን በሚችል ላይ ሁሉ ግደታ መሆኑን ይጠቅሳሉ:: ለዚህም የነብዩን ﷺ ሀዲስ በማስረጃነት ይጠቅሳሉ። ይኸውም፦ { يا معشر الشباب، من استطاع منكم الباءة فليتزوج، فإنه أغض للبصر وأحصن للفرج، ومن لم يستطع فعليه بالصوم، فإنه له وجاء } البخاري النكاح (4778) ، مسلم النكاح (1400) ، الترمذي النكاح (1081) ، النسائي الصيام (2240) ، أبو داود النكاح (2046) ، ابن ماجه النكاح (1845) ، أحمد (1/378) ، الدارمي النكاح (2165) . “እናንተ ወጣቶች ሆይ ከእናንተ ማግባት የቻለ ያግባ፤ ይህ ማግባቱ አይኑን ይሰብርለታል፤ብልቱንም ይጠብቅለታል። ያልቻለ ደግሞ ይፁም፤ መፆሙ ለእርሱ መኮለስ ነው።” ኢብኑ መስዑድን ዋቢ አድርገው ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። ማግባት ለመክበር ምክንያት እንደሆነ ኢብን ከሲር ይናገራሉ። ለዚህም መረጃው የአላህ ንግግር ነው፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ከአቡበክር አስሲዲቅ رضي الله عنه እንደተወራው እንዲህ ይላሉ፦ “የቀጠራችሁን ክብረት ይሞላላችሁ ዘንድ በማግባት የታዘዛችሁትን ትእዛዝ ፈፅሙ።” አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه ሀብትን በትዳር ላይ ፈልጓት። አላህ እንዲህ ይላል፦ ﴿ إِن يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ ۗ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ ﴾ [ سورة النور: 32] “ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ያከብራቸዋል። አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው።” (አን-ኑር፡ 32) ኢቡኑ ጀሪርም ዘግበውታል። በገውይም ከዑመር እንደዚሁ አውርተዋል።” ከኢብኑ ከሲር የተወሰደ...( ተፍሲር ኢብኑ ከሲር 5/ 94-95) ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ “መጅሙል-ፈታዋ” ኪታባቸው ጥራዝ 32 ገፅ 90 ላይ እንዲህ ይላሉ፦ “አላህ ለሙእሚኖች እንዲያገቡና እንዲፈቱ፣ የተፈታችም ሴት ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች በኋላ መልሰው እንዲጋቡ ፈቅዶላቸዋል። ክርስቲያኖች፦በአንዳንድ ህዝቦቻቸው ላይ ማግባትን እርም (የተከለከለ) አድርገዋል፤በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ማግባት ከፈቀዱላቸው ፍችን እርም ያደርጉባቸዋል። አይሁዶች፦ፍችን ይቀበላሉ። ነገር ግን አንዲት ሴት ከተፈታች በኋላ ሌላ ባል አግብታ ብትፈታ ወደ መጀመያው ባሏ መመለስን ይከለክሏታል። ጠቅለል ባለ መልኩ ክርስቲያኖች ዘንድ ፍች የተከለከለ ሲሆን አይሁዶች ዘንድ ደግሞ ሌላ ባል አግብታ ከተፈታች ወደ መጀመሪያው ባሏ መመለስን ይከለክላሉ። አላህ ለሙእሚኖች ያንንም ይኸንንም( መፍታትንም መመለስንም) ፈቀደላቸው። ኢብኑል ቀይም “አልሀዲ አን-ነበውይ” በሚባለው ኪታባቸው 3ኛው ጥራዝ ገፅ 149 ላይ የትዳር አንዱ አላማ የሆነውን የግንኙነትን ጥቅም ሲገልፁ፡ ግንኙነት  መሰረታዊ ነገር የተቀመጠ ነው። ዋና መረታዊ አላማውም እሱ ነው    ኢ      ን      ሻ      ሏ     ህ                    ክፍል 🌿🌿32 ይቀጥላል https://t.me/Tewhid_And_Sunah
Show all...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

انظروا إلى هذا المتعمم يدعوا إلى عبادة الأوثاني እስት ስሙት የአህባሾች እምነታቸው ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር እንዴት ይመሳሳላል ? አህበሾች ማለተ ከአይሁድይ ተለእኮ ያማጡ ነቸወ ሙሰልሞችን እንደማይዎኪሉ አሰረጊጬ እናገረቹሀሎ
Show all...
VID-20240605-WA0135.mp48.18 MB
🎧#خەتمی گوێبیست بون .. (ختم السماعي) 📖سورة: (القيامة) : شيخ محمداللحيدانhttps://t.me/Tewhid_and_Sunah
Show all...
ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

2_769003294369518704.mp31.89 MB