🇹 🇴🇵 12^th
Open in Telegram
Top 12ve pic ➠ School Pics 🤳🏽 ➠ Special Day Pics 😎 ➠ School Events 🕺🏽💃 ➠ Hidden Pics Of Teachers 👀 ️🎂🍾HAPPY BIRTH DAY🎂🌺🍾📸 🎂መልካም ልደት ማለት ስትፈልጉ🎂 📸 መልካም ልደት ምትሉትን ሰው photo 📷 🌺5 መስመር መልክታቹንም አንድ ላይ መላክ አለባቹ🌺 @Kamuzuuuu @Henabosss
Show moreEthiopia24 025The category is not specified
402
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
+730 days
Posts Archive
#Top_12ve
ጀግኖች የምር አኮራቹን አንዲት እናት በምርቃቷ መሀል
እንዲ አለች
University ሆናቹም በተማሪ አቅማቹ እንዲ ማድረጋቹ ለማመን ሚከብድ ነዉ ፈጣሪ ይህን አንድነታቹን ያጠናክርላቹ ተብለናል
ከ Top12ve አባላት የተሰበሰበዉ ብር #6500 ብር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ ነገርን ነዉ ያደረግንበት አንድነት መተባበር አብሮነት መተሳሰር ሁሌም አይለየን
ከጎናችን ለነበራቹ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣቹ
Big respect 🙏🙏🙏
#Top_12ve
ዛሬ በጣም ደስ ብሎናል ደስታችንም ከናተ በተደረገልን ድጋፍ ለሰው ስለደረስን ነዉ
እጅ በጣም በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ በጣም ትልቅ ምርቃት ነዉ ያገኘነዉ ከብዙ እናቶች ሁላቹንም እድሜ እና ጤና ይስጣቹ🙏🙏🙏🙏🙏
ውድ የ Top12 ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ እያልን
እያረጋቹልን ላለው እገዛቹ ከልብ እያመሰገንን በምታደርጉት ድጋፍ አስፈላጊው ነገር በማሟላት ላይ ስንገኝ አሁንም በድጋሚ የተሳተፍቹ ልጆችም ሆነ በሃሳብም ሆነ ግዜያቹንም ሰውታቹ ለምትደግፍን ከልብ እናመስግናለን 🙏🙏🙏
#Top_12ve
ጓደኞቼ ዛሬ ከምን ጊዜዉም በላይ በጣም ነዉ ምንታስፈልጉን
ትዝ ይላቹሀል ኮሮና ሰአት የነበረን ትብብር
ገናሌ ስንሄድ የነበረን አንድነት ድምቅ ብለን ሁላችንም በጤና በደስታ አብረን ደስ የሚሊ ጊዜ አሳልፈን ነበር የተለያየነው
ዛሬ ግን ከምን ጊዜዉም በላይ በጣም ከፍቶኛ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ወንድም ለኔ ብቻ ሳይሆን ለTop12ve ተማሪዎች በሙሉ የነበረው ተማሪ ሂወቱ አልፏል
እና ምን ልላቹ ነዉ እሱን አንዴ አተነዎል ዛሬ ሀዘኑን መድረስ ላልቻላቹ በሌላ ሀገር ምትገኙ እባካቹን ቤተሰቡም እንርዳቸዉ ስለ ቤተሰቡ ብዙ ማውራት አልፈልግም
ግን በቃ በ Top12ve ስም ያላቹን ተባበሩን እባካቹን 🙏🙏🙏🙏
የሆነች ነገር አስበን ነዉ አግዙን
1000398094593
KALID NIGUSSE
ዛሬ ነው ያየሁት ይህን ስህተት
አይ ብሩክ😂😂😂
12 ክፍል
My father work is የመንግስት ሰራተኝ
My mother work is የቤት እመቤት ያለክ ቀን ነበር የበቃን😂😂😂😂
አሁን ደሞ ልጁን congregation😂😂😂
