ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Telegram
Open in Telegram
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬዎችን በዚህ ቻናል ስለማቀርብ እንድትከታተሉኝ በእግዚአብሔር ስም እጋብዛለሁ
Show more6 577
Subscribers
+324 hours
+107 days
-1930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+38
in 0 channels
August '26
+160
in 0 channels
Get PRO
July '26
+116
in 0 channels
Get PRO
June '26
+119
in 0 channels
Get PRO
May '26
+148
in 0 channels
Get PRO
April '26
+115
in 0 channels
Get PRO
March '26
+185
in 0 channels
Get PRO
February '26
+164
in 0 channels
Get PRO
January '26
+134
in 0 channels
Get PRO
December '25
+164
in 0 channels
Get PRO
November '25
+155
in 0 channels
Get PRO
October '25
+170
in 0 channels
Get PRO
September '25
+130
in 1 channels
Get PRO
August '25
+152
in 0 channels
Get PRO
July '25
+162
in 0 channels
Get PRO
June '25
+173
in 0 channels
Get PRO
May '25
+187
in 0 channels
Get PRO
April '25
+190
in 0 channels
Get PRO
March '25
+287
in 0 channels
Get PRO
February '25
+251
in 1 channels
Get PRO
January '25
+246
in 0 channels
Get PRO
December '24
+280
in 0 channels
Get PRO
November '24
+233
in 0 channels
Get PRO
October '24
+172
in 0 channels
Get PRO
September '24
+268
in 0 channels
Get PRO
August '24
+220
in 0 channels
Get PRO
July '24
+264
in 0 channels
Get PRO
June '24
+305
in 1 channels
Get PRO
May '24
+275
in 2 channels
Get PRO
April '24
+310
in 1 channels
Get PRO
March '24
+307
in 0 channels
Get PRO
February '24
+260
in 1 channels
Get PRO
January '24
+254
in 0 channels
Get PRO
December '23
+245
in 0 channels
Get PRO
November '23
+193
in 0 channels
Get PRO
October '23
+173
in 0 channels
Get PRO
September '23
+137
in 0 channels
Get PRO
August '23
+169
in 0 channels
Get PRO
July '23
+215
in 0 channels
Get PRO
June '23
+190
in 0 channels
Get PRO
May '23
+157
in 0 channels
Get PRO
April '23
+185
in 0 channels
Get PRO
March '23
+191
in 0 channels
Get PRO
February '23
+260
in 0 channels
Get PRO
January '23
+173
in 0 channels
Get PRO
December '22
+216
in 0 channels
Get PRO
November '22
+211
in 0 channels
Get PRO
October '22
+192
in 0 channels
Get PRO
September '22
+127
in 0 channels
Get PRO
August '22
+192
in 0 channels
Get PRO
July '22
+193
in 0 channels
Get PRO
June '22
+192
in 0 channels
Get PRO
May '22
+224
in 0 channels
Get PRO
April '22
+201
in 0 channels
Get PRO
March '22
+237
in 0 channels
Get PRO
February '22
+182
in 0 channels
Get PRO
January '22
+270
in 0 channels
Get PRO
December '21
+498
in 0 channels
Get PRO
November '21
+135
in 0 channels
Get PRO
October '21
+112
in 0 channels
Get PRO
September '21
+118
in 0 channels
Get PRO
August '21
+108
in 0 channels
Get PRO
July '21
+125
in 0 channels
Get PRO
June '21
+128
in 0 channels
Get PRO
May '21
+1 243
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 September | +1 | |||
| 08 September | +5 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +5 | |||
| 05 September | +5 | |||
| 04 September | +5 | |||
| 03 September | +8 | |||
| 02 September | +4 | |||
| 01 September | +4 |
Channel Posts
https://youtu.be/f0lw2WGc8pw?si=Gm_r9Ydjmr7mABMX
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
🥀ጳጉሜ ማለት ምን ማለት ነው ❓
ጳጉሜ ወርን ለምን እንጾማለን ❓
ለምንስ እንጠመቃለን ❓ 🥀
ሙሉውን የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ
ቻናሉን
SUBSCRIBE ታደርጉና አገልግሎቱን ትደግፉ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እንጋብዛለን ።
| 2 | https://youtu.be/lPh3F_tlCkg
ማርያም ሆይ እንወደሻለን
መጋቤ ሐዲስ ምናለ
የምንጊዜም አገልጋያችሁ
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
Zeab menfesawi mezmur bet
Zeab Spiritual songs Channel
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ | 376 |
| 3 | https://youtu.be/gNRGSqTDlzM?si=-evD3lh0q9H5t5VA | 422 |
| 4 | https://youtu.be/tvLOCwLvcDQ
የርሱ ሆኖ ሰልፉ
ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው
Zemari Besufekad Andargac
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን
#ZemariBesufekadAndargachew #በሱፍቃድአንዳርጋቸው #የኦርቶዶክስመዝሙር #OrthodoxMezmur #EOTC #ተዋሕዶ #SpiritualSong #EthiopianMezmur
| 483 |
| 5 | https://youtu.be/M5Vht1RkZFM
ውዳሴ አምላክ የሐሙስ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
💌💌💌💌💌💌💌
እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን !!!
💌💌💌💌💌💌💌
" እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል... ትርጓሜውም። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚል ነው።"
ማቴ. ፩፥፳፫ /1፥23/
❤ አማኑኤል "አማነ" እና "ኤል" ከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሰረተ መጠሪያ ስም ነው
➻ ትርጓሜው የአምላክ ሰላም፣ የእግዚአብሔር እርቅ፣ የጌታ አንድነት ማለት ነው
➻ አማኑኤል ማለት እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው ማለት ነው
❤ እግዚአብሔር ወልድ ከድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነሥቶ የተወለደ፤ ከኃጢአት በቀር እንደኛ ሰው ሆነ፣ በምድርም ተመላለሰ
❤ አዳም እፀ በለስ በልቶ ሞት ተፈረደበት፣ ባጠፋውም ጥፋት ተፀፅቶ ምህረትን ለመነ፤ እግዚአብሔርም በርህራሄው ወደ ቀደመ ልጅነቱ ይመልሰው ዘንድ ቃል ገባለት
❤ በዚያች በተቀደሰችም ቀን ትንቢት ተፈጽሞ የአዳም ጥያቄ ተመለሰ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ሆነ
❤ ሁሌም ከኃጢአት ርቀን በተቀደሰው መንፈሳዊ ሕይወት እንቆይ ዘንድ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይኖራል።
❤ ሰው እንደመሆናችን በምድር ስንኖር ችግር፣ መከራና ፈተና ሲጸናብን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር መሆኑን እያሰብን በመልካሙ ጎዳና ልንገሰግስ ይገባል
💌💌💌💌💌💌💌💌
የአምላካችን ጥበቃና ቸርነት አይለየን። ከገባንባቸው ፈተናዎች ሁሉ በኪነ ጥበቡ ያውጣን።
💌💌💌💌💌💌💌💌 | 518 |
| 6 | https://youtu.be/HcfTqKaFYak?si=_BcreqtXahCge8eP
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ድርሳነ መድኅኔዓለሞ
" የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም በዕለተ ቀኑ በቸርነቱ ቀሪ ዘመናችንን ይባርክልን። ቅድስት ሀገራችንን ፍጹም ሠላም ያድርግልን።"
ሊንኩን በመጫን የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ
https://youtu.be/UlaJBYKxS7I | 519 |
| 7 | https://youtu.be/YPk-oDeY6EQ
ነሐሴ26
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
አቡነ ሀብተ ማርያም
🔸ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተላላፊ በሽታ ላይ ቃል ኪዳን ከተሰጣቸው ኢትዮጵያዊ አንዱ አቡነ ሀብተማርያም ናቸው።
🔸ታላቁ ጻድቅ አቡነ ሀብተማርያም የተወለዱት በመንዝ አውራጃ ልዩ ስሙ የራዊ በተባለ ቦታ ሲሆን የአባታቸው ስም ፍሬ ብሩክ የእናታቸው ስም ዮስቴና ይባላል።የነበሩበት ዘመን በዐፄ በእደ ማርያም ልጅ በዐፄ እስክንድር (1481-1487 ዓ.ም) ነበረ።
🔸አቡነ ሀብተ ማርያም ሰሜን ሸዋ ሰላሌ አህጉረ ስብከት ከደብረሊባኖስ ወደ ቆላው ዝቅ ብሎ "ይሰበይ"ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ገዳም በስማቸው መስርተዋል።
አቡነ ሀብተማርያም ከጌታችን ከመድኀኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበሉት ቃል ኪዳን መካከል አምስት መቅስፍቶች የማስወገድ ስልጣን ተሰጧቸዋል እነሱም፦
1.#መብረቅ፣
2.#ቸነፈር፣
3.#ረሃብ፣
4.#ወረርሽኝ፣ እና
5.#የእሳት ቃጠሎ ናቸው
(ገድለ አቡነ ሀብተ ማርያም፣117 ቁ 9-10)
❤የጻድቁ ምልጃና ፀሎት ይጠብቀን።አሜን🙏 #share | 605 |
| 8 | https://youtu.be/Emw0xmUa8k4 | 583 |
| 9 | https://youtu.be/wgb6TBZyX5g
ጸንተህ ኑር
መጋቤ ሕዳሴ ቃለጽድቅ አሰፋ
zeab
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን | 698 |
| 10 | https://youtu.be/HyVsSy7wkgI
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
ነሐሴ ሃያ አራት በዚህችም ቀን ታላቅ የከበረ ሐዲስ ሐዋርያ #አባታችን_ተክለሃይማኖት አረፈ፣ ሙሉ ታሪኩን እንካችሁ የላይኛውን ሊንክ ተጭነው የዕለቱ ቅዱሳንን ታሪክ ያድምጡ።
በረከታቸው ይደርብን | 737 |
| 11 | ነሐሴ 23
https://youtu.be/n_cvi9wKGxo?si=cAgQ48IPjMdoHlJO
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሙሉው ገድለ ጊዮርጊስ
https://youtu.be/xPrNMQo2sQI?si=MrJbdyskSXE2p8hM
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የእውነት ምስክር
https://youtu.be/5iq8guq_Cuk?si=snyn-CENZi0KaEV4
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የቅዱስ ጊዮርጊስ ለህሊና የሚደንቅ ትዕግሥት
https://youtu.be/jWt2CAgf2Ww?si=hyqpOegb3qu6a71a
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ቅዱስ ጊዮርጊስ
https://youtu.be/RkOaE8Q8yzs?si=KZaGa2aYIws_djym
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
መልክአ ጊዮርጊስ
https://youtu.be/j-i8NBWts4k?si=9HpRDGiaGhIAqT58
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዝርወተ ዓጽሙ ለጊዮርጊስ
https://youtu.be/VMSVdgUXUmE?si=p5YRHJaq0YmDYokN
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የልዳው ጸሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ
https://youtu.be/H4IkHdRBwmg?si=V3CjGaLBeDrmQk7N
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ቅዱስ ጊዮርጊስና አድዋ
https://youtu.be/VouQ0I92hAQ?si=kTXQWf6h-5kV9IT4
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ሊቀሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ
.
ቪድዮዎቹን ይመልከቱ
የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በምልጃህ ሀገራችንን ፈውሳት። | 793 |
| 12 | https://youtu.be/5RrM9AKhrSA
እኔ መንገድ እና ሕይወት ነኝ :- መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (ቲዩብ)
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ እናመሠግናለን | 696 |
| 13 | https://youtu.be/vaCbTunqtUY
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ድርሳነ ዑራኤል
‹‹ #ቅዱስ_ዑራኤል ›› ወር በገባ በ22 ቅዱስ ዑራኤል ወርኀዊ መታሰቢያ በዓል ነው።
«ዑራኤል» የስሙ ትርጓሜ "የብርሃን ጌታ፣ የአምላክ ብርሃን" ማለት ነው።
ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ በመሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልአክ ነው።
ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ክቡር ደሙን በብርሃን ጽዋ ተቀብሎ በብርሃን መነሳነስ በዓለም ላይ የረጨ መልአክ ነው።
ለነቢዩ ዕዝራ ስቱኤል ጽዋ ጥበብን ያጠጣ መልአክ ነው።
ሰማያዊውን ዕውቀትና ጥበብ ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ የገለጠ መልአክ ነው።
ለነቢዩ ሄኖክ የሰማይን ምሥጢርና ሰማያዊውን ዕውቀት የገለጠ መልአክ ነው።
ቅዱስ ዑራኤል የፀሐይን፣ የጨረቃን፣ የከዋክብትንና የሠማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ መልአክ ነው።
ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል በምልጃው አይለየን🙏 | 785 |
| 14 | https://youtu.be/R-N7ECcNoXk
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይህ ነገረ ማርይም የተባለ መጽሐፍ የእመቤታችንን ጥንተ ሙላድዋንና ሥርወ ልደቷን የሚያጠይቅ ሲሆን እመቤታችን እግዝእትነ ማርያም የብፅዓት ልጅ እንደመሆኗ መጠን በእናት አባቷ ቤት መዋዕለ ጥበብን አድርሳ ልተተ ሕፃናትን ፈጽማ አበ እመ እያለች መጫወት ስትጀምር ሦስት ዓመት ከሞላት በሁዋላ ከቤተ መቅደስ ወስደው አስቀምጠዋት ሳለች ቀናዕያን አይሁድ እኩያን አጋንንት በምቀኝነት እሷን ለማጥፋት ለተነሱባት በጸሎት ድል ያደረገችበት ረቂቅ ምሥጢርና የእግዚአብሔር ኅቡዕ ይገኝበታል:: የእመቤታችን የትውልድዋ ዘርፍ ከሷ በፊት ካለው ሰባተኛው ትውልድ ላይ ሲደርስ የትውልድ ሐረግዋ ሊገኝ የቻለው እንደዚሁ በብፅዓት ነው:: ስብሐት ለእግዚአብሔር ::
ሙሉውን የላይኛውን ሊንክ ተጭነው ያድምጡ
የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን | 799 |
| 15 | https://youtu.be/L8KcUwyeygw
ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም
Kesis Ashenafi
🔔 Subscribe ያድርጉ👍 Like • 💬 Comment • 🔁 Share
• SHARE | | 863 |
| 16 | https://youtu.be/4FbrfmeSZRE
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ድርሳነ ገብርኤል ዘወርኅ ነሐሴ
የራማው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከሚሰማው ክፉ ነገር ሁሉ በቃልኪዳኑ ይጠብቀን
።።።።፣፣፣፣፣፣፣።።።።።።።።።፣፣
✥#ገብርኤል ማለት " እግዚእ ወገብር”፦ የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “መኑ ፈጠረነ፦ማን ፈጠረን” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “የፈጠረንን✥አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል።
"የመልአኩ ጥበቃ እና ረድኤት አይለየን"
❖አሜን❖ | 1 012 |
| 17 | RBT Code Tone
558116➜Yene Geta
558117➜Adisu amet
558118➜Beberehaw Sinehed
558119➜Adis Misgana
558120➜Gebriel
558121➜Wedehin
558122➜Wudase Kibr
558123➜Wuleta
558124➜Des Yibelen
558125➜Yiwedal | 970 |
| 18 | https://youtu.be/kximGlKUpIM
አየኋት በአይኔ
ዘማሪ እዝራ ኃይለሚካኤል
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዘአብ መንፈሳዊ መዝሙር ቤት
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ | 895 |
| 19 | https://youtu.be/7Z77iNvUgZA
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ | 934 |
| 20 | https://youtu.be/rvNH5By4yLM
ሰላምና እለኪ ጸጋህ ይብዛልኝ
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
official YouTube ለሁላችሁ እነሆ
subscribe ሰብስክራይብ
share ሼር
like ላይክ
ቤተሰብ ይሁኑ ዝማሬዎች ይደርሶታል ይህንን በማድረግ አገልግሎቱን ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
https://youtube.com/channel/UCDL8cSYCB80Lr9REJpH-Z4Q
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ | 900 |
