cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ewunet Media(እውነት)

🇪🇹እንኳን ወደ እውነት ሚድያ በሰላም መጣችሁ🇪🇹 በውስጥ መስመር ከፈለጉን @Ewuneta_bot YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg

Show more
Advertising posts
16 514Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
‼️ ስራ በ 0 አመት ንብ ባንክ በራሳችሁ መመዝገብ ለምትፈልጉ 👉 Bit.ly/NIBJOB ላስቸገራችሁ 0946094710 ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዊሊያም ሩቶን እንኳን ደስ አለዎ አሉ 👉ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኬንያ ፕሬዝዳንት ሆነው ለተመረጡት ዊሊያም ሩቶን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ። 👉“እንኳን ደስ አለዎ። መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትዊተር ገጻቸው ጽፈዋል። 👉ጨምረውም በሁለቱ አገራት የሁለትዮሽ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ዙርያ ሁለቱ መሪዎች በጋራ እንደሚሠሩ እንደሚጠብቁም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገልጸዋል። 👉የኬንያምርጫ ኮሚሽን በ2022 ብሔራዊ ምርጫ ለአስር ዓመታት አገሪቱን በምክትል ፕሬዝዳንትነት የመሩት ዊሊያም ሳሞይ ሩቶ ቀጣይ ፕሬዝዳንት ሆነው መመረጣቸውን አሳውቋል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሣምንት ከፕሬዝደንትነታቸው የለቀቁት አቶ እስክንድር ነጋ አሁንም የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ። ✅የፓርቲው ኃላፊዎች ዛሬ ሰኞ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ከሐምሌ 16 ቀን 2014 ጀምሮ አቶ እስክንድር ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ጽህፈት ቤት እና ከሥራ አስፈጻሚው ጋር ያላቸው ግንኙነት ሙሉ በሙሉ መቋረጡን ገልጸዋል። 👉የፓርቲው ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አምኃ ዳኘው በንባብ ባሰሙት መግለጫ አቶ እስክንድር "ምንም የነገረን ነገር ባለመኖሩ፤ የት እንደሔደ እና በምን ሁኔታ ላይ እንዳለ ባልታወቀበት ሁኔታ አድማጭን የሚያረካ መልስ መስጠት የሚቻልበት ሁኔታ አልነበረም" ብለዋል። 👉በአሜሪካ ሀገር የሚገኙት የአቶ እስክንድር ባለቤት እንዳልደነገጡ እና ከፓርቲውም ሆነ በውጭ አገር ከሚገኘው የድጋፍ ኮሚቴ ማብራሪያ እንዳልጠየቁ የጠቀሱት ምክትል ፕሬዝደንቱ በዚህ ምክንያት "የመታፈን አደጋ እንዳልደረሰበት ገመትን" ሲሉ ተናግረዋል። ፓርቲው አቶ እስክንድር ያሉበትን ሁኔታ ያሳውቁናል ብሎ በመጠባበቅ ላይ ሳለ በአሜሪካ ከሚገኘው የድጋፍ ኮሚቴ በኩል የመልቀቂያ ደብዳቤው ይፋ እንደሆነ አስረድተዋል። 👉አቶ እስክንድር የኢትዮጵያ መንግሥት "በባልደራስም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ በፈጠረው የለየለት አምባገነናዊ ጫና ሳቢያ በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መሥራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ" ሲሉ ሐምሌ 16 ቀን ተጽፎ ነሐሴ 5 ቀን 2014 በፓርቲው የተረጋገጠ የፌስቡክ ገጽ ላይ በተለጠፈ ደብዳቤ ገልጸው ነበር። 👉የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ የሆኑት ወይዘሮ ቀለብ ሥዩም ከሐምሌ 16 ቀን 2014 ወዲህ አቶ እስክንድርን "በስልክም ይሁን በአካል አግኝተናቸው አናውቅም" ሲሉ ተደምጠዋል። መንግሥት አቶ እስክንድርን "እንዳላፈናቸው እና እንዳላሰራቸው" ፓርቲው እንደሚያምን የገለጹት ወይዘሮ ቀለብ ከቤተሰቦቻቸው "ደህና" መሆናቸው እንደተገለጸላቸው በዛሬው ዕለት በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስረድተዋል። ይሁንና አቶ እስክንድር ከአሜሪካ ከተመለሱ በኋላ "የተለያዩ የደህንነት መኪናዎች እና የተለያዩ ሰዎች" ይከታተሏቸው እንደነበር የገለጹት ወይዘሮ ቀለብ "ውጥረት እና ከፍተኛ ጭንቀት" ውስጥ ለመሆናቸው "ምልክቶች እንደነበሩ እናውቃለን" ብለዋል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ስራ በ 0 አመት እናት ባንክ ምዝገባ ጀምረናል ያናግሩን 0946094710 @Ewunet_Media1
Show all...
‼️ሰበር በወለጋ ዛሬም ሌላ አደጋ አንዣቧል ✅ ጠቅላዩ ፈጣሪን ያስመሰገኑበት ጉዳይ ✅ በአልሸባብ ህወሃትም ተገኘ ✅ በዝርፊያ የተናጠው ፕሮጀክት =================== 09/12/2014 ሰኞ (17:48 min) 8.1 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ህዝቡ ከመቀሌ እየወጣ ነው ጤፍ ሃያ ሺ ብር ✅ዘሪቱ ይቅርታ ጠየቀች ✅የጉራጌ ክልልነት አደጋ ገጠመው ✅ ስለግድቡ በሱዳን እየተመከረ ነው =================== 08/11/2014 እሁድ (18:12 min) 8.3 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ በድርድሩ የህብረቱ አስደንጋጭ አቋም ✅ማረቆ ከጉራጌ እወጣለሁ አለ ✅ግብጻውያን አመጽ ጠሩ ✅ ከመቀሌ አዲስ አበባ ለመግባት የጭካኔ መንገድ =================== 07/11/2014 ቅዳሜ (16:53 min) 7.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ መንግስትና ህወሀት ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ ተገናኙ ✅ ሱዳን በግድቡ በተጠንቀቅ ቆመች ✅ የአማራ መታወቂያ የጥቃት ምክንያት ሆኗል =================== 06/11/2014 አርብ (17:37 min) 8.1 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የኤፍ ቢ አይን ቢሮ ‘ጥሶ’ ለመግባት የሞከረው ግለሰብ በተከፈተበት ተኩስ ተገደለ 👉በአሜሪካ ኦሃዮ ግዛት አንድ የጦር መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ የኤፍቢአይ ጽህፈት ቤትን ‘ጥሶ’ ለመግባት ሲሞክር በተከፈተበት ጥቃት መገደሉን ባለስልጣናት አሳውቀዋለ። 👉ግለሰቡን በሲንሲናቲ ወደሚገኘው የኤፍ ቢ አይ ቢሮ ለመግባት ሙከራ ካደረገ በኃላ ያመለጠ ሲሆን ሰዓታት ከፈጀ ፍጥጫ በኃላ ፖሊስ በተኮሰው ጥይት ተገድሏል። 👉የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን ሪኪ ሺፈር የተባለው የ42 ዓመት ሰው ከቀኝ ዘመም አክራሪ ቡደኖች ጋር ያለውን ግንኙነት በተመለከተ ምርመራ እየተደረገ መሆኑን ዘግበዋል። 👉የኤፍቢአይ ሃላፊ መስሪያ ቤታቸው ላይ የሚቃጣ ጥቃት እና ስጋት የሚፈጥር ተግባር “ሁሉንም አሜሪካዊ በእጅጉ ሊያሳስብ ይገባል” ብለዋል። 👉ትላንት ሃሙስ በተፈጠረው ክስተት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠው ፖሊስ የግለሰቡን ማንነት እና ድርጊቱን የፈጸመበትን ምክንያት ይፋ ከመግለጽ ተቆጥቧል። 👉የኤፍቢአይቢሮ ላይ የተቃጣው ጥቃት ከመሰማቱ አስቀድሞ የአሜሪካ ባለስልጣናት ባለፈው ሰኞ ፍሎሪዳ የሚገኘው የዶናለድ ትራምፕ ቤት ላይ ፍተሻ ከተደረገ በኃላ የህግ አስከባሪ ተቋማት ላይ ስጋት መጨመሩን አስታውቀው ነበር። 👉ታዲያ ተጠርጣሪው የኤፍቢአይ የሲንሲናቲን ቢሮ የእንግዶች የፍተሻ ስፍራ ጥሶ ለመግባት ያደረገው ሙከራ ከከሸፈ በኃላ ከአከባቢው ተሰውሯል። 👉ይሁን እንጂ ይህ ከሆነ ከሃያ ደቂቃ በኃላ ተጠርጣሪው ያለበት ቦታ መለየቱ ተነግሯል። 👉ግለሰቡ ፖሊሶች ላይ ተኩስ የከፈተ ሲሆን ይህ ከመሆኑ በፊት ፖሊሰ ሲያሳድደው ነበር። በተኩስ ልውውጡ የተጎዳ ፖሊሰ እንደሌለወም ተገልጿል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
አዳዲስ የክልልነት ጥያቄዎችን ሲያዩ ምን ይሰማዎታል❓ ‼️ማሳሰቢያ ይህ ጥያቄ ለምንም አይነት አገልግሎት አይውልምAnonymous voting
  • ጥሩ ነው
  • ጥሩ አይደለም
0 votes
‼️ የወልቂጤ ነዋሪዎች ደስታቸውን በዚህ መልኩ እየገለፁ ነው https://youtu.be/pxxpkTDdcog
Show all...
‼️የጉራጌ ዞን ምክር ቤት በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገ ✅የጉራጌ ዞን ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ባካሄደው አስቸካይ ጉባኤ፤ ከሌሎች የአስተዳደር መዋቅሮች ጋር በክላስተር ለመደራጀት የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ በአብላጫ ድምጽ ውድቅ አደረገ። 👉የጉራጌ ዞንን በደቡብ ክልል ስር ከሚገኙ ሌሎች አራት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ጋር በማዳመር የጋራ ክልል ለመመስረት የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ፤ 52 የምክር ቤት አባላት ተቃውመታል። 👉የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 97 አባላት ያሉት ሲሆን፤ ከእነርሱ ውስጥ 91 ያህሉ ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ወክለው ምክር ቤቱን የተቀላቀሉ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ስድስት አባላት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ፓርቲ ተመራጮች ናቸው። 👉ዛሬ ሐሙስ ነሐሴ 5፤ 2014 በተካሄደው የዞኑ ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ላይ ከተገኙ 92 የምክር ቤት አባላት መካከል 40ዎቹ ውሳኔውን ደግፈው ድምጽ መስጠታቸውን የጉባኤው ተሳታፊዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭት ለምን ተቋረጠ? ✅ከሰአታት በፊት የቴሌቪዥን ጣበያዎች ሙሉ ስርጭት ተቋርጦ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ስርጭት የሚሰጡ የቴሌቪዥን ጣበያዎች ለተወሰነ ሰአት ስርጭታቸው ተቋርጦ ነበር፡፡ 👉ኢትዮ ኤፍ ኤም ጉዳዩን በተመለከተ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንን ጠይቋል፡፡ 👉የባለስልጣኑ የህዝብ ግኑኝነት ሀላፊ አቶ ደሴ ከፈለ ለጣበያችን እንደተናገሩት በቴሌቪዥን ጣበያዎች ላይ የቴክኒክ ብልሽት አጋጥሞ ነበር ብለዋል፡፡ 👉አሁን ላይ ግን የተከሰተውን የቴክኒክ ብልሽት ተስተካክሎ ስርጭት ጀምረዋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️በ #ኬንያ ምርጫ ውጤት ዊሊያም ሩቶ እየመሩ ይገኛሉ ✅ፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች 👉ዊሊያም ሩቶ 59.7% 👉ራይላ ኦዲንጋ 39.7% ነሀሴ 05/2014 ከጠዋቱ 4:00 👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ የምስራች ግድቡ ሪከርድ የሰበረ ውሃ ያዘ ✅ ህወሀት የፈራቸው ኢሳያስ እየገቡ ነው ✅ ጃዋር በአዲስ አበባ ✅ መንግስት አስፈራራኝ ያለው ደራሲ =================== 05/11/2014 ሀሙስ (16:52 min) 7.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የ #ኬንያ ምርጫ ትንቅንቅ ውስጥ ነው ✅ፕሬዝዳንታዊ ምርጫው የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች 👉ዊሊያም ሩቶ 50.1% 👉ራይላ ኦዲንጋ 49.2% ነሀሴ 05/2014 ከጠዋቱ 4:00 👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️እስክንድር ነጋ እራሱን ከባልደራስ አገለለ ሀምሌ 16፣ 2014 / ለባልደራስ / ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንድትሻገር ለዓመታት የበኩሌን አስተዋጽዖ ሳደርግ መቆየቴ ይታወሳል። በአሁኑ ጊዜ ግን፣ ተረኛው ጨቋኝ መንግስት በባልደራስም ሆነ በሃገር አቀፍ ደረጃ በፈጠረው የለየለት አምባገነናዊ ጫና ሳቢያ፣ በአባልነትም ሆነ በአመራርነት መስራት የማልችልበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ። በመሆኑም የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ አባላት፣ በየደረጃው ያሉ የፓርቲው አመራር አባላት፣ መላ አባላትና ደጋፊዎች፣ እንዲሁም መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች፣ ከፓርቲው ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አምሃ ዳኘው ጋር ሙሉ ለሙሉ በመተባበር ስራቸው የተቃና እንዲሆን እንድትተባበሯቸው በትህትና እጠይቃለሁ። በመጨረሻም፣ እቅድ የተያዘለት የባልደራስ ጠቅላላ ጉባኤ በተሳካ ዝግጅት እንዲከናወን ያለኝን ብርቱ ተስፋ እየገለጽኩ፣ ባልደራስ በሃገር አቀፍ ፓርቲነት አድጎ የማየት ተስፋችን ወደ ተግባር ተተርጉሞ ለማየት የፈጣሪ መልካም ፈቃድ ይሁን። ከሰላምታ ጋር እስክንድር ነጋ ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ከአማራ እስከ ጉራጌ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ አዲስ አበባም ስጋት ውስጥ ነች!#ልዩ_ዝግጅት =================== 05/11/2014 እሮብ (12:05 min) 4.1 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ እስክንደር ሸፈተ? ታፈነ? የዘመነ ካሴ ጥብቅ ወዳጅነት በመጨረሻ…#ልዩ_ዝግጅት =================== 04/11/2014 እሮብ (11:16 min) 3.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ‼️ህወሓት ጦሩን ወደግንባር አስገባ ✅ የራያ ህዝብ እየተመታ ነው ✅ ፍርድቤቱ ለጠቅላዩ መልስ ሰጠ ✅ ክንፉን የሚያጥፈው የቻይና ድሮን =================== 04/11/2014 እሮብ (16:58 min) 7.8 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
የህወሓትንና የመንግስትን ድርድር ሲያስቡ ምን ይሰማዎታል ❓ ‼️ማሳሰቢያ፦ ይህ ጥያቄ ለምንም አገልግሎት የሚውል አይደለምAnonymous voting
  • የሚሳካ ይመስለኛል
  • የሚሳካ አይመስለኝም
0 votes
‼️ ታይዋን ለቻይና ተኩስ ምላሽ ጀመረች ✅ ሀገር መሆኗን ልታውጅ ነው አደገኛ ነው! =================== 04/11/2014 እሮብ (10:46 min) 3.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️አዲሱን የክልል አደረጃጀት አልቀበልም---ጋዴፓ ✅የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል ገለፀ። 👉በደቡብ ክልል የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) አዲሱን የክልል አደረጃጀት እንደማይቀበል የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዳሮት ጉምኣ ተናግረዋል። 👉ፓርቲው በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአዲሱ የክልል አደረጃጀት ጋር በተያያዘ አቋሙን ገልጿል። 👉በቅርቡ በመንግስት ውሳኔን አግኝቶ የተደራጀው የደቡብ ምእራብ ክልል ጉዳይ እልባት ቢያገኝም፣ ሌሎች ዞኖችና ወረዳዎች በፈረሰው የቀድሞ ደቡብ ክልል ውስጥ እንዲቀጥሉ ተደርገዋል። 👉በህገ-መንግስቱ መሰረት ህዝበ ውሳኔ መደረጉን የተናገሩት የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) ሊቀመንበር አቶ ዳሮት፣ ህዝቡ መንግስት የወሰነውን አዲሱን የክልል አደረጃጀት ህዝቡ እንደማይቀበል ተናግረዋል። 👉በመሆኑም በህገመንግስቱ መሰረት የጋሞ ህዝብ በ2011 ዓ.ም ክልል የመሆን ጥያቄ በመንግስት ምላሽ እንዲሰጠው ማንሳቱን አስታውሰዋል። 👉ነገር ግን መንግስት ህገመንግስቱን ባላከበረና የህዝብን መብት በጣሰ መልኩ ጥያቄውን ችላ ማለቱን ገልፀዋል። 👉ህገመንግስቱ ላይ ክላስተር የሚባል አሰራር የለም ያሉት የፓርቲው ሊቀመንበር ፣መንግስት እራሱ ህገመንግስቱን እየጣሰ የህዝብ ተፈጥሯዊ ነፃነቱን እየገፋ ነው ሲሉ ተችተዋል። 👉ይህ ድርጊት ከህገ-መንግስቱ ባለፈ የህዝብን ደህንነት እና በመንግሥት ላይ ያለውን እምነት አደጋ ላይ እንደሚጥለው ነዉ የተናገሩት። 👉የክላስተር አደረጃጀቱ የጋሞን ህዝብ ጨምሮ የሌሎች ብሔሮችን ባህል እና እሴት ከማኮሰሱም ባለፈ በህዝብ መካከል ግጭትን አስነስቶ ለእልቂት ሲዳርግ እንደነበርና አሁንም እንደሚቀጥል ሰጋታቸውን ያነሱት ደግሞ የጋሞ መማክርት ማህበር የሽምግልና ዘርፍ ሰብሳቢ አቶ ሰዲቅ ስሜ ናቸው። 👉ህዝቡ ማንነቱን እና ባህሉን ማሳደግ ይፈልጋል፤ ስለሆነም የህዝብን ድምፅ በማክበር መንግስት ምላሽ እንዲሰጥ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ሲል ፓርቲዉ አስታዉቋል፡፡ ሐምሌ 04 ቀን 2014 ዓ.ም ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የ #ኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች ነሀሴ 04/2014 ከቀኑ 7:30 👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️#Update#ጉራጌ ዞን ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ሊያካሄድ ነው 👉በደቡብ ክልል ስር ከሚገኙ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ውስጥ የ“ክላስተር” አደረጃጀትን ባለማጽድቅ ብቸኛ የሆነው የጉራጌ ዞን ምክር ቤት፤ አስቸኳይ ጉባኤውን ነገ ሐሙስ ነሐሴ 5፤ 2014 ሊያካሄድ ነው። የአስቸኳይ ጉባኤውን መጠራት የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አርሺያ አህመድ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋግጠዋል። 👉“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ሶስት የጉራጌ ዞን ምክር ቤት አባላት፤ በነገው አስቸኳይ ጉባኤ ላይ እንዲገኙ ጥሪ እንደተላለፈላቸው ገልጸዋል። የጉራጌ ዞን ምክር ቤት 97 አባላት ያሉት ሲሆን ከእነርሱ ውስጥ ስድስቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ተመራጮች ናቸው። ቀሪዎቹ የምክር ቤት አባላት ገዢው ብልጽግና ፓርቲን ወክለው የተወዳደሩ እና ምክር ቤቱን የተቀላቀሉ ናቸው።  👉ከዚህ በፊት በነበረው ልማድ ጉባኤው ከመካሄዱ ጥቂት ቀናት ቀደም ብሎ የጉባኤውን አጀንዳዎች በያዘ ደብዳቤ ጥሪ ይደረግላቸው እንደነበር የሚያስታውሱት የምክር ቤት አባላት፤ የአሁኑ ስብሰባ አጀንዳ ግን እንዳልተገለጸላቸው ተናግረዋል። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ አንድ የዞኑ ምክር ቤት አባል፤ የነገው አስቸኳይ ጉባኤ ዋና አጀንዳ “የአደረጃጀት ጉዳይ” ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል።  👉የነገውን ጉባኤ ዋና አጀንዳ ምን እንደሆነ ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄ የቀረበላቸው የዞኑ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ፤ “አጀንዳ ለምክር ቤት አባላት ብቻ ነው የሚገለጸው” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል። ከሳምንት በፊት ጉባኤዎቻቸውን ባካሄዱ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶች ዋነኛ አጀንዳ የነበረው፤ በገዢው ፓርቲ የቀረበው አዲስ የክልል አደረጃጀት ነበር።  👉የደቡብ ክልልን ለሁለት የሚከፍለውን ይህን የገዢውን ፓርቲ የውሳኔ ሃሳብ፤ 10 ዞኖች እና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በየምክር ቤቶቻቸው አጽድቀዋል። የየምክር ቤቶቹ አፈ ጉባኤዎች ይህንኑ ውሳኔያቸውን ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ሐምሌ 28፤ 2014 ለፌደሬሽን ምክር ቤት አስገብተዋል። በዚሁ ይፋዊ የሰነድ ርክክብ ስነ ስርዓት ላይ፤ የሁለት አዳዲስ ክልሎች ምስረታን የፌዴሬሽን ምክር ቤት እንዲያስፈጽም በዞኖቹ እና ልዩ ወረዳዎች ጥያቄ ቀርቦለታል።    👉ከሁለቱ አዳዲስ ክልሎች መካከል አንደኛውን ለመመስረት በምክር ቤቶቻቸው የወሰኑት ዞኖች፤ የወላይታ፣ ጌዲኦ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ የደቡብ ኦሞ እና ኮንሶ ዞኖች ናቸው። የአማሮ፣ ባስኬቶ፣ ቡርጂ፣ ደራሼ እና አሌ ልዩ ወረዳዎች ምክር ቤቶችም ይህንኑ አዲስ ክልል ለመቀላቀል ተመሳሳይ ውሳኔ አሳልፈዋል።  👉ሁለተኛውን ክልል በጋራ ለመመስረት የወሰኑት ደግሞ ሀድያ፣ ስልጤ፣ ሀላባ እና ከምባታ ጠምባሮ ዞኖች እንዲሁም የየም ልዩ ወረዳ ናቸው። ሁለተኛውን ክልል ይመሰረታሉ ከተባሉ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ጉባኤውን ያላካሄደው እና እስካሁንም ውሳኔውን ያላሳወቀው የጉራጌ ዞን ብቻ ነው።  👉የጉራጌ ዞንን በአጎራባች ከሚገኙ አራት ዞኖች እና አንድ ልዩ ወረዳ ጋር በአንድ “በክላስተር” በክልል የማደራጀቱ የውሳኔ ሀሳብ ከጉራጌ ፖለቲከኞች እና “አክቲቪስቶች” ብርቱ ተቃውሞ ገጥሞታል። የውሳኔ ሃሳቡ ተቃዋሚዎች፤ የጉራጌ ዞን “ራሱን ችሎ ለብቻው በክልልነት ሊደራጅ ይገባል” የሚል አቋም አላቸው።  👉ተቃውሟቸውን በተለያዩ መንገዶች ሲያንጸባርቁ የቆዩት ወገኖች፤ ትላንት ማክሰኞ ነሐሴ 3፤ 2014 በዞኑ ዋና ከተማ ወልቄጤ የስራ ማቆም አድማ ጠርተው ነበር። ይህን ተከትሎም ትላንት ከረፋድ ጀምሮ የከተማይቱ የንግድ እንቅስቃሴ ቆሞ እንደነበር የከተማይቱ ነዋሪዎች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናግረዋል። አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪ እና አክቲቪስት አድማው የተጠራው “በመንግስት ላይ ጫና ለመፍጠር” መሆኑን ገልጸዋል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ አዲስ አበባን ከኦሮሚያ መለየት ተጀመረ ✅ አሜሪካ ህወሃትንና መንግስትን አስጠነቀቀች ✅ አልሸባቦች ኦሮሚያ መግባታቸው ተነገረ =================== 04/11/2014 እሮብ (19:01 min) 8.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️የ #ኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ ቆጠራ አሁናዊ ውጤቶች ነሀሴ 04/2014 ከጠዋቱ 4:10 👉ማክሰኞ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም. የተካሄደው የኬንያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጠናቆ ቆጠራው እየተካሄደ ነው። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ #ደብረ_ብርሃን በውስጥ መስመር የተላከ ✅ደብረ ብርሃን እና ዙሪያው የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ቆሟል መናኽሪያውም ተዘግቷል 👉ምክንያቱ ሰሞኑን ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ወደ አዲስ አበባ አትገቡም በሚል እየደረሰባቸው ያለውን እንግልት ምክንያት በማድረግ ነው ተብሏል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ግዙፉ የሩሲያ Tu-160 የጦር አውሮፕላን ✅በሱፐርሶኒክ ፍጥነት የሚበረው አውሮፕላኑ በሰዓት ከ1 ሺህ 200 ኪ.ሜ በላይ ይጓዛል 👉እስከ 16 ሺህ ኪ.ግ ቦምቦችንና ክሩዝ ሚሳዔሎችን ታጥቆ ያለምንም ችግር መብረር ይችላል 👉ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በገጠመችው ጦርነት ከተጠቀመችባቸው የጦር አውሮፕላኖች ውስጥ “Tu-160” አንዱ እንደሆነ ይነገራል። 👉በጣም ግዙፍ እንደሆነ የሚነገርለት ይህ የጦር አውሮፕላን በሶቪየት ህብረት ወቅት ማለትም በፈረንጆቹ 1981 ወደ አገልግሎት የገባ ሲሆን፤ በየጊዜው ማሻሻያ እየተደረገበት እስካሁን እያገለገል ይገኛል። 👉ሩሲያ አውሮፕላኑ ላይ በፈረንጆቹ 2008 አዳዲስ ማሻሻዎችን በማድረግ ይፋ ያደረገች ሲሆን፤ Tu-160R በሚል ስያሜ የአየር ኃይሏን ዳግም አስታጥቃለች። ✅ለመሆኑ ግዙፉ Tu-160 የጦር አውሮፕላንን ምን የተለየ ያደርገዋል? 👉የአወሮፕላኑ ቁመት 54.1 ሜትር ሲሆን፤ ክንፉ ርዝማኔም 35.6 ሜትር ይረዝማል፤ ክንፎቹ ላይ አራት ኩዜንትዞቭ NK-321 ቱርቦፋን ሞተሮች ተገጥመውለታል። 👉አውሮፕላኑ ከመሬት እስከ 52ሺ ጫማ ወደ ላይ በመነሳት መብረር ይችላል ተብሏል። 👉ሱፐርሶኒክ ፍጥነት እንዳለው የተነገረው Tu-160 የጦር አውሮፕላን በሰዓት 1,236 ኪሎ ሜትሮች መብረር የሚችል መሆኑም ይነገርለተል። 👉Tu-160 የጦር አውሮፕላን 16,330 ኪ.ግ የሚመዝኑ ቦምቦችን ተሸክሞ በሱፐርሶኒክ ፍጥነት መብረር የሚችል ነው ተብሏል። 👉አውሮፕላኑ ከቦምቦች በተጨማሪም Kh-101 እና Kh-102 የሚባሉ ክሩዝ ሚሳኤሎችን መታጠቅ የሚችል እና ኢላማውን በአግባ የሚመታ መሆኑም ተነግሯል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️መንግሥት እና ህወሓት ከግጭት ርቀው ወደ ድርድር እንዲገቡ አሜሪካ ጥሪ አቀረበች 👉በአሜሪካ ልዩ ልዑክ የተመራው ጉብኝት መጠናቀቁን ተከትሎ በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ መንግሥት እና ህወሓት ገንቢ ካልሆነ የቃላት ልውውጥ ተቆጥበው ድርድር እንዲጀምሩ አሜሪካ እንደምታበረታታ አመለከተ።     👉የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ ባደረገው ጉብኝት ከኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት፣ ከአፍሪካ ኅብረት ተወካዮችና ከህወሓት መሪዎች ጋር መወያየቱ ይታወሳል። 👉በልዩ መልዕክተኛው ጉዞ በተለይ በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል የሚካሄደው ጦርነትን በሰላም ለማብቃት በሚደረገው ጥረት ዙሪያ ውይይት ማድረጋቸው የተገለጸ ሲሆን፣ መልዕክተኛው ሁለቱም ወገኖች የሰላም ንግግር እንዲጀምሩ ማበረታታቸው ተገልጿል። 👉ልዑካኑ “የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር ውይይት እንዲጀምሩ ያበረታቱ ሲሆን፣ ሁሉም ወገኖች ገንቢ ካልሆኑ ጠብ አጫሪ እና የጥላቻ ንግግሮች እንዲቆጠቡ” ጠይዋል። 👉አምባሳደር ሐመር ከአውሮፓ ኅብረት እና ከሌሎች ምዕራባውያን ዲፕሎማቶች ጋር ባለፈው ሳምንት ወደ መቀለ ሄደው ከህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል። 👉ቡድኑ በመቀለ ውይይቱ ወቅት በመንግሥትና በህወሓት መካከል ሊደረግ ስለታሰበው ድርድር ከመወያየታቸው በተጨማሪ፣ ከአንድ ዓመት በላይ በትግራይ የተቋረጡ መሠረታዊ አገልግሎቶችን ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ህወሓት የደኅንነት ዋስትና እንደሚሰጥ የገለጸበትን ደብዳቤ ለፌደራል መንግሥቱ አምጥተዋል።   👉ይህ የአሜሪካው ልዩ መልዕክተኛ እና ሌሎች ዲፕሎማቶች አባል የሆኑበት ቡድን የመቀለ ቆይታ፣ ከመንግሥት በኩል ትችት ገጥሞታል። 👉በዚህም የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንት አማካሪ ሆኑት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ቡድኑ “ለሰላም ውይይት ግፊት ከማድረግ ይልቅ የህወሓትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት እና ህወሓትን ማባበል ላይ አትኩሯል” በማለት ዲፕሎማቶቹ ምላሽ ያገኙ ጉዳዮችን ማንሳታቸውን ተችተዋል። 👉የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር ኃላፊነቱን ከተረከቡ በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ባደረጉት በዚህ የመጀመሪያ ጉዟቸው ማጠናቀቂያ ላይ “አሜሪካ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነትን ባከበረ ሁኔታ አሜሪካ ኢትዮጵያን ለመደገፍ ያላትን ፍላጎት መግለጽ እፈልጋለሁ” ማለታቸውን በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ላይ ጠቅሷል። 👉ሐመር ጨምረውም የሁለቱን አገራት የጋራ ጥቅም በሚያስጠብቅ ሁኔታ ሰላም ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ለመነጋገር ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የመወያየት ዕድል ማግኘታቸውን አመለክተዋል። 👉እንዲሁም “ታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እና ኢትዮጵያ ስላላት የምጣኔ ሀብታዊ ልማት ዕቅድን በተመለከተ የበለጠ ተረድቻለሁ” በማለት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት በሚደረግ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሁሉንም የአባይ ተፋሰስ አገራትን ከሚጠቅም ስምምነት ላይ መደረስ እንሚቻል ገልጸዋል። 👉በኢትዮጵያ፣ በሱዳንና በግብፅ መካከል ያለመግባባት ምንጭ የሆነው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ጉዳይ የልዩ መልዕክተኛው ጉዞ አንድ አጀንዳ ሲሆን፣ አምባሳደር ሐመር ወደ አዲስ አበባ ከማቅናታቸው በፊት በግብፅ ቆይታ ማድረጋቸው ይታወቃል።    👉የልዑካን ቡድኑ በመጪው ዓመት ታኅሣሥ ወር ላይ በአሜሪካ አዘጋጅነት በሚካሄደው የአሜሪካ እና የአፍሪካ አገራት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ ማቅረቡም ተገልጿል።    👉ከልዩ መልዕክተኛው ጋር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ያናገሩት በአዲስ አበባ የአሜሪካ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን፣ ለአሜሪካ-አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ የዋይት ሐውስ ግብዣን ለኢትዮጵያ ማቅረባቸው ተጠቅሷል። 👉የኢትዮጵያ በዚህ ጉባኤ ላይ መሳተፍ ለዓለም አቀፋዊ ተግዳሮቶች በጋራ መፍትሔ ለመሻት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኢትዮጵያን እና የአሜሪካ እንዲሁም የአሜሪካ እና የአፍሪካን ግንኙነት የበለጠ ያጠናክራል ተብለዋል። 👉ከአንድ ሳምንት በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ቆይታ ያደረጉት የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተና አምባሳደር ማይክ ሐመር በአገሪቱ ከሚገኙ ፖለቲከኞች፣ የሰብአዊ መብት ቡድኖች፣ የሴቶች ማኅበራት መሪዎችና ከምሁራን ጋር ተገናኝተው ውይይት አድረገዋል። 👉ማይክ ሐመር ሁለት ዓመት ሊሞላው የተቃረበውና ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳትን ያስከተለው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ በአሜሪካ መንግሥት ከተሾሙት የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኞች ሦስተኛው ናቸው። 👉ከሐመር በፊት በቦታው የነበሩት የአሜሪካ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች ጦርነቱ በተባባሰበት ጊዜ በተደጋጋሚ ወደ ኢትዮጵያ እና ወደ አካባቢው አገራት ጉዞ ያደረጉ ቢሆንም አስካሁን ይህ ነው የሚባል በይፋ የሚታወቅ ውጤት ሳያገኙ ነው ቦታቸውን የለቀቁት። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ ህወሓት በጥብቅ የፈለጋቸው ወሳኝ ሰው ከስልጣን ሊወገዱ ነው! #ልዩ_ዝግጅት =================== 04/11/2014 እሮብ (10:49 min) 3.7 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtube.com/channel/UCjiq4hREIdyVsnPPKfSOkcg ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
በጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ላይ የእርስዎ አመለካከት ምንድን ነው? ማሳሰቢያ፦ ውድ የእወነት ሚዲያ ቤተሰቦች ይህ ጥያቄ ለምንም አገልግሎት የሚውል አይደለምAnonymous voting
  • መሆን አለበት
  • መሆን የለበትም
0 votes
‼️ ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ሌላ ግድብ? ኢትዮጵያ ግብጽን ቅኝ ትገዛለች #ልዩ_ዝግጅት =================== 06/11/2014 ማክሰኞ (10:11 min) 3.5 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️አቶ ስንታየሁ ቸኮል የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ለ40 ቀናት ከታሰረ በኋላ ዛሬ ነሐሴ 03/2014 ዓ.ም በ100 ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ የከፍተኛ ፍ/ቤት ዛሬ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️በጉራጌ ዞን የተፈጠረው ምንድን ነው? ✅በዛሬው እለት በጉራጌ ዞን የተለያዩ ከተሞች የስራ ማቆም አድማ መኖሩን ኢትዮ ኤፍ ኤም ከዞኑ ነዋሪዎች ያገኝው መረጃ ያመለክታል፡፡ 👉በዛሬው ዕለት ከክልል እንሁን ጥያቄ ጋር በተያያዘ በዞኑ መቀመጫ በወልቂጤ ከተማ የስራ ማቆም አድማ መመታቱ ተሰምቷል። 👉ከወልቂጤ ከተማ በተጨማሪም “ጉብሬ ጉንችሬ” እንዲሁም “እምድብር” ከተሞች ላይም የስራ ማቆም አድማ መመታቱን ነዋሪዎች ለኢትዮ ኤፍ ኤም በስልክ ተናግረዋል፡፡ 👉በነዚህ ከተማዎች ባንኮች ፣ የተለያዩ መ/ቤቶች፣ የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት እንደቆመ የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረዉናል። የእዣ ወረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞችም የህዝቡ ጥያቄ ይመለስ በሚል ሰላማዊ ሰልፍ እያካሄዱ መሆናቸውን በስልክ ሀሳባቸውን የሰጡን ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ 👉የዞኑ ህዝብ በክልል የመደራጀት ጥያቄው ረጅም ጊዜን ያስቆጠረ መሆኑንና ለጠየቀው ህጋዊ የሆነ ጥያቄ ህጋዊ ምላሽ እንዲሰጠው፣የ"ጉራጌ ክልል" አደረጃጀትም ተግባራዊ እንዲሆንለት በተለያየ መንገድ እየጠየቀ እንደሚገኝ ነዋሪዎቹ ነግረዉናል፡፡ 👉የአካባቢ ነዋሪዎች መንግስት በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እየተጠየቀ ላለው የክልልነት ጥያቄ ህጋዊ መልስ እንዲሠጥ ነው የስራ ማቆም አድማ ዋነኛ አላማዉ ሲሉ ነዋሪዎች ለጣበያችን ተናግረዋል፡፡ 👉ባሁኑ ሰአትም በወልቂጤ ከተማ የመከላከያ፣ የፌደራል እንዲሁም የክልሉ ልዩ ሀይሎች በብዛት መግባታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ነግረውናል፡፡ ከስራ ማቆም አድማው በተጨማሪ በጉንችሬ እና በጉብሬ ሰላማዊ ሰልፎች እየተደረጉ ይገኛሉም ብለውናል፡፡ እስካሁን የተፈጠረ የጸጥታ ችግር አለመኖሩን የተናገሩት ነዋሪዎቹ የመንግም ሆነ የግል ሰራተኞች ስራ አለመግባታቸውን ነዉ የሚናገሩት፡፡ 👉በደቡብ ክልል ያሉ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ለሁለት ተከፍለው በሁለት አዲስ ክልሎች ለመደራጀት በየምክርቤቶቻቸው ወስነው ውሳኔውን ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ማቅረባቸዉን ከዚህ ቀደም ማስታወቃቸዉ ይታወሳል፡፡ 👉በጋራ በአዲስ ክልል እንደራጃለን ብለው በምክር ቤት ውሳኔ አሳልፈው ወደ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥያቄውን ካቀረቡት መካከል ግን የጉራጌ ዞን እንደሌለበት መጠቀሱ ይታወቃል። 👉ከሰሞኑ ዞኑ ከአጎራባቾቹ ስልጤ ፣ ከምባታ ጠምባሮ ፣ ሀዲያ፣ ሀላባ ዞኖች እና የም ልዩ ወረዳ ጋር ነበር በአንድ ክልል ይደራጃል ብሎ መንግስት አቅጣጫ አስቀምጦ የነበረው። ነገር ግን የዞኑ ም/ቤት እስከ ዛሬ ድረስ በጉዳዩ ላይ አልተወያየም፤ አዲሱን አደረጃጀት አላፀደቀም ፤ ከዚህ በፊት ዞኑ እንደገለፀው የክልልነት ጥያቄን ለፌዴሬሽን ም/ቤት አቅርቦ ምላሽ እየጠበቀ ነው። 👉መንግስት በአሁን ሰዓት ዞኑን በክልል ለማደራጀት እንደሚቸገር በመግለፅ ከአጎራባች ዞኖችና ልዩ ወረዳ ጋር ክልል እንዲሆን ሀሳብ እያቅረበ መሆኑም ተሰምቷል። ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...
‼️ አዲስ አበባ አትገቡም ክልከላው ቀጥሏል ✅ግድቡ ሊያልቅ ሲል ግብጾች ተርበተበቱ ✅የኮለኔል መንግስቱ ፓርቲ ተመለሰ ✅የትግራይ ገበሬ ወደእርሻው ተመለሰ =================== 06/11/2014 ማክሰኞ (17:14 min) 7.9 MB ===================== መረጃው የ #Feta_Daily ነው ===================== ✅አዲሱን የመዝናኛ YouTube ቻናላችንን ይከታተሉ 👇 https://youtu.be/M_5e2uxf4HQ ✅ ሀሳብ አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላቹህ @Ewuneta_bot ይላኩልን መረጃው በቅንነት ሼር ያድርጉላቸው 🙏 ===================== @EthioEwuneta @EthioEwuneta
Show all...