cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio News

👋ሰላም እንኳን ወደ ቻነላችን በሰላም መጡ! 👉ይህ ቻነል የተለያዩ የሀገር ውስጥ የወጡ አዳዲስ ነገሮችን የሚዘግብ ቻነል ነው 🔔 ''JOIN'' AND ''SHARE''🔔

Show more
Advertising posts
205
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

https://t.me/earnppmoney2020_bot?start=r0322847887 👆👆invite your friend and get money in $
Show all...
" ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 7 ነው " - የአ/አ ትምህርት ቢሮ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት የፊታችን ሰኞ መስከረም 7 /01/2016 ዓ.ም በሁሉም ትምህርት ተቋማት እንደሚጀምር አስታወቀ። ቢሮው ይህን ያሳወቀው የትምህርት ሚኒስቴር የ2016 ዓ/ም የትምህርት ካላንደርን ለህዝብ ካሰራጨ በኃላ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባወጣው አጭር መልዕክት ነው። የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ፤ " የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት መስከረም 14 /1/2016 ዓ.ም እንደሚጀመር በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ #የተሳሳተ ነው " ብሏል። የትምህርት ሚኒስቴር ዛሬ ቅዳሜ በተረጋገጠው የማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ይፋ ባደረገው የ2016 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደቱ የሚመራበት #ሀገር_አቀፍ የትምህርት ካላንደር መሰረት ከመስረም 7 እስከ 11/2016 ዓ/ም ድረስ የትምህርት ሳምንት ሆኖ ይከበራል ብሏል። መስከረም 14 ደግሞ የአንደኛ ሴሚስተር መደበኛ የክፍል ውስጥ ትምህርት እንደሚጀምር አሳውቋል። ትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ካላንደሩ ላይ ክልሎች በብሔራዊ ፈተናና በተለያዩ ክልላዊ ነባራዊ ሁኔታዎች መነሻ #የተወሰኑ የቀናት ለውጦች ሊያደርጉ እንደሚችሉ ታሳቢ ይደረግ ብሏል። የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከዚህ ቀደም ይፋ ባደረገው መሰረት የ2016 ዓ/ም ትምህርት ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2016 ዓ/ም በሁሉም ተቋም እንደሚጀምር #አስረግጦ ተናግሯል ፤ መላው የትምህርት ማህበረሰብ ይህን እንዲያውቀው ብሏል::                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                ❇️ @ebstecktalk ❇️                 ❇️ @ebstecktalk ❇️                 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
🌼አዲስ ዓመት፣ አዲስ ተስፋ ፣ አዲስ መንገድ ጀምረናል ለለውጥ ቆይ ነገ የሚባል ነገር የለም ዛሬን እንጀምር ዛሬን እንነሳ ለለውጣችን ቀጠሮ መስጠት እናቁም ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 @ebstechtalk
Show all...
እንኳን አደረሳችሁ Happy New Year 🌼 አዲሱ አመት የሰላም ያድርግልን። ሰላም ለናፈቃት ሀገር ሰላም የምታገኝበት አመት ይሁን። ትልቅ ስኬት፣ደስታ፣ፍቅር የሚናገኝበት አመት ይሁንልን Telegram via - @ebstechtalk
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
invite your friends and earn money. 1 invite = $1 👇👇👇 https://t.me/earnppmoney2020_bot?start=r0322847887
Show all...
✨በድጋሜ 300 birr ተቀብያለሁ ከ hulepay bot እናንተም ሰው ወደ ግሩፑ በመጋበዝ ተጨማሪ ክፍያ የግኙ። ጊዜ ወርቅ ነው አሁኑ ጀምሩት 👇👇👇 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0322847887 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r0322847887
Show all...
የ2015 የመጨረሻው እሁድ ነው ዛሬ ወደድንም ጠላንም አንድ ነገር ማድረግ ይጠበቅብናል ይሄንን ነገር የምናደርገው ግን ያው 2016 ላይ ትልቁን ለውጥ ማምጣት ከፈለግን ነው                 ራሳችንን እንፈትሽ ! ደብተር እና እርስክርቢቶ ይዘን ያሳካናቸውን እያንዳንዱን ያላሳካናቸውንም ዝርዝር አድርገን እንፃፍ እና እንያቸው ለነገ ትልቅ መነሳሻ ይሆኑናል። የተባረከ ሰንበት ተመኘን 🙏 @ebstechtalk
Show all...
#Update በፀጥታ ችግርና በሌሎች ምክንያቶች ፈተና ያልወሰዱ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞችን ለመፈተን መዘጋጀቱን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፊኬት (12ኛ ክፍል) ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በሁለት ዙር መሰጠቱን አገልግሎቱ አስታውሷል፡፡ ይሁንና በጎንደርና በጋምቤላ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ሙሉ በሙሉ እና በከፊል 14 ሺህ 891 ተማሪዎች እንዲሁም በሕህ ግ ጥላ ስር በማረሚያ ቤቶች የሚገኙ 419 ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተናውን ሳይወስዱ መቅረታቸው ተጠቅሷል፡፡ ተፈታኞችን  ከመጪው መስከረም 8 እስከ መስከረም 11 ቀን 2016 ዓ.ም ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ምንጭ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተነዎች አገልግሎት @ebstechtalk
Show all...
ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀን ደም በመለገስ ተከበረ (አዲስ አበባ 2/13/2015 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከኮንስትራክሽን ዲዛይንና ግንባታ ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን ጳጉሜ 2 የመስዋዕትነት ቀንን በማስመልከት የሁለቱም ተቋማት የስራ ሀላፊዎችና ሰራተኛች ደም ለግሰዋል :: በመስዋዕትነት ቀን ደም መለገስ ትናንሽ መስዋዕትነትን መለማመድ ነው ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል ደም ልገሳው በዓመቱ ውስጥ ለሚደረጉ በጎ ሥራዎች መነቃቃት የሚፈጥር ነው ብለዋል :: አቶ አሊ አያይዘውም ደም መለገስ በግንባር ለሚገኙ መከላከያ ሰራዊት አባላት ፤ በህመም ላይ ለሚገኙና በወሊድ ወቅት በደም መፍሰስ ምክንያት ሕይወታቸውን የሚያጡ እናቶችን ሕይወት ለማዳን ሰፊ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው አብራርተው የቢሮው ሰራተኞች የመስዋዕትነት ቀንን በማስመልከት የዚህ በጎ አላማ ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል :: በመርሃ-ግብሩ ላይ የሁለቱም ተቋማት ኃላፊዎችና ሰራተኞች በመገኘት የደም ልገሳ ያደረጉ ሲሆን ዜጎች ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ከተማ አስተዳደሩ ለጳግሜ ቀናት የተለያየ ስያሜ በመስጠት እየተከበረ እንደሚገኝ የሚታወስ ነው ::
Show all...