Zagol Ethiopia
Rich Fabrics Pleasant Feel
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
7 157Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
ሠላም ቤተሠቦቻችን!
ከዓመቱ 2ኛ የካምፕ ፕሮግራማችን ጋር ተመልሰናል!
ቀጣይ መዳረሻችን ከአዲስ አበባ 225 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኙት አዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እና ዶሆ ሎጅ
ኅዳር 24 እና 25 ቅዳሜ እና እሁድ (ሁለት ቀናትና አንድ ምሽት)
የጉዞ ዓይነት
ከጀማሪ ተጓዦች ጀምሮ ማንኛውም ሰው ሊሳተፍበት የሚችል የጉዞ ፕሮግራም
የጉዞ ዋጋ ....
ከአዲስ አበባ ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስና ምሳ (ለሁለት ቀናት) እንዲሁም እራት (ለጿሚዎችም የፆም ምግብ ይኖረናል) ሻይ ቡና የታሸጉ ውሃዎች የዕቃ ማጓጓዣ የፓርክ ውስጥ መግቢያ የአስጎብኚ የማደሪያ ቦታና የምሽት ጥበቃ በአዋሽ ብሔራዊ ፓርክ እንዲሁም በዶሆ ሎጅ የመግቢያ የዋና እና የፍልውሃ አገልግሎት ክፍያዎችን ጨምሮ
ብር 4200 ( አራት ሺህ ሁለት መቶ)
ማሳሰቢያ
* ክፍያው በግል ፍላጎት ለሚደረጉ የአልኮል መጠጦችና ሌሎች አገልግሎቶችን የማያካትት ሲሆን ተጓዦቻችን በጉዞ ላይ እያሉ ሊመገቧቸው የሚችሉ ምግቦችንና መጠጦችን በግላቸው ይዘው መምጣት ይችላሉ።
* ፕሮግራሙ የአንድ ቀን አዳርን የሚያካትት እንደመሆኑ በዚህ ፕሮግራም የሚሳተፉ ሠዎች የራሳቸውን ስሊፒንግ ባግ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።
በተጨማሪም ማንነታችንን የሚገልፅ መታወቂያ እንዲኖረን ይጠበቅብናል።
ለመረጃና ለምዝገባ በስልክ ቁጥር 0993949053 የፅሁፍ መልዕክት መላክ ወይም መደወል ይችላሉ።
Repost from Zemen Cars
ዘመን ካርስ
🔸🔸🔸🔸🔸
ብራንድ: ሱዙኪ
ሞዴል፡ ሴላሪዮ
ዓ. ም.: 2022
00 KM
Buy & Drive
🔸🔸🔸🔸
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
📍 Price 1,730,000 📍
Commission፡- 2%
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
📱+251913910270
📱+251978060177
TG: https://t.me/ZemenCar
FB: https://www.facebook.com/Zemencarseller/
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
አዲስ እና ያገለገሉ መኪናዎችን
በስልክዎ ይግዙ ይሽጡ ይለውጡ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
መኪና በፍጥነት መሸጥና መግዛት የምትፈልጉ ይደውሉልን በቴሌግራም ፎቶውን እና ሙሉ መረጃውን ላኩልን
Repost from ኮረማሽ - Koremash
ዘንድሮም ልክ እንደ ዓምናው ....
ኮረማሽ!
፭ኛ ዓመት
እሁድ መስከረም 29 2015
ታሪካዊና እጅግ ማራኪ የተፈጥሮ ዕይታን ወደ ታደለው ከቅድመ ዓድዋ ጦርነት እስከ 1928 የጦር ግምጃ ቤት ወደ ነበረው
ኮረማሽ የጦር መሣሪያ ማሠናጃና ማከማቻ ግምጃ ቤት
ወደ ቦታው ለመግባት ብቸኛ መተላለፊያ ዙሪያው ገደል ሆኖ ሁለት ተራሮች ተጋጥመው የፈጠሩት የተፈጥሮ ድልድይ
ዘንድሮ 5ኛ ዓመት የሆነው ማህበራችን ስያሜውን ወዳገኘበት ወደዚህ ድንቅ እና ታሪካዊ ቦታ አብረውን እንዲጓዙ እንጋብዛለን።
የጉዞ ዋጋ .....
የደርሶ መልስ ትራንስፖርት
ቁርስ
ምሳ
ባህላዊ የግብር ስርዓት
ባህላዊ መጠጦች (ጠጅ፣ ጠላ እና ሌሎች)
የመግቢያ ክፍያ እና
የመዝናኛ ዝግጅቶችን ጨምሮ
ብር 2450 (ሁለት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ)
ለመረጃና ለምዝገባ በስልክ ቁጥር 0993949053 የፅሁፍ መልዕክት መላክ ወይም መደወል ይችላሉ።
የኮረማሽን የቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል
https://t.me/joinchat/LDiPKN1nSKs3Yzk0
Repost from Zemen Cars
ዘመን ካርስ
🔸🔸🔸🔸🔸
ብራንድ: ቶዮታ
ሞዴል፡ ያሪስ ሴደን
ዓ. ም.: 2015
Buy & Drive
አውቶማቲክ
[ መሪ ያልዞረ ]
🔸🔸🔸🔸
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
📍 Price 2,200,000 📍
ድርድር ያለው
Commission፡- 2%
🔺🔺🔺🔺🔺🔺
📱+251913910270
📱+251978060177
TG: https://t.me/ZemenCar
FB: https://www.facebook.com/Zemencarseller/
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
አዲስ እና ያገለገሉ መኪናዎችን
በስልክዎ ይግዙ ይሽጡ ይለውጡ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
መኪና በፍጥነት መሸጥና መግዛት የምትፈልጉ ይደውሉልን በቴሌግራም ፎቶውን እና ሙሉ መረጃውን ላኩልን
#ዘመን_ካርስ እርስዎ በፈለጉት ዓይነት - #ያገለገሉ እና #አዳዲስ ተሽከርካሪዎችን ከበቂ ሙያዊ እና ቴክኒካዊ ገለፃ ጋር ያገኛሉ:: ይደውሉ - ሕልምዎን ይኑሩ::
At #Zemen_Cars, we supply used and brand new cars with detailed information and technical support.
📱+251978060177
📱+251913910270
TG: https://t.me/ZemenCar
FB: https://www.facebook.com/Zemencarseller/
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
አዲስ እና ያገለገሉ መኪናዎችን
በስልክዎ ይግዙ ይሽጡ ይለውጡ
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
Zemen Cars
Your Reliable Partner in the transaction of AUTOMOBILES. 👉 Nebyou Zerihun 👉 0913910270 👉 0978060177
Show all...
Zemen Cars
Your Reliable Partner in the transaction of AUTOMOBILES. 👉 Nebyou Zerihun 👉 0913910270 👉 0978060177
Show all...
Ethio Freight - Apps on Google Play
What's something exciting your business offers?
Share!! Share!! Share!!
https://t.me/EthioFreight
Ethio Freight የኢትዮጵያ የደረቅ ጭነት መኪና አሽከርካሪዎች እና የጭነት አስጫኝ ደላሎች የሚጠቀሙበት የስልክ መተግበርያ
#1 load board in Ethiopia Ethio Freight የኢትዮጵያ የደረቅ ጭነት መኪና አሽከርካሪዎች እና የጭነት አስጫኝ ደላሎች የሚጠቀሙበት የስልክ መተግበርያ
EthioFreight:
የ Ethio Freight የስልክ መተግበርያ ከ Play Store ወይም ከ App Store ላይ በማውረድ ነጋዴ ወይም ደላላ ከሆኑ በቀላሉ ያሌትን ጭነት በቀላሉ በመተግበርያው ላይ መለጠፍ ይችላሉ:: ከዚያም በአቅራብያዎ የሚገኙ ጭነት ፈላጊ የዚህ መተግበርያ ያላቸው ሹፌሮች በቀላሉ አይተውት ይደውሉሎታል::
የዚህ መተግበርያ ተጠቃሚ ሹፌር ከሆኑ ደግሞ ጭነት በሚፈልጉበት ከተማ ላይ ጭነትን በቀላሉ ጭነትን ከለጠፈው ደላላ ወይም ነጋዴ በቀጥታ ያገኛሉ::
የሚያውቁትን የከባድ እና የመካከለኛ መኪና ሹፌር ወይም የጭነት አስጫኝ ደላላ በእዚህ Group ላይ በመጨመር እንዲተባበሩን በታላቅ ትህትና እንጠብቃለን.
Ethio Freight
💥Ladies dress💥
2500 birr (fixed)
Size medium
✒️Free delivery
በሚድየም ሳይዝ ብራንድ የሴት ቀሚሶች
🎁ለሰርግ
🎁ለቢሮ
🎁ለምርቃት
🎁ለተለያዩ ዝግጅቶች
2700 ብር ብቻ
መግዛት ሲፈልጉ ይደውሉ
0973957550
0913050499
አልያም በቴሌግራም አድራሻችን በውስጥ መስመር ይፃፉለን 24/7 ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን 👇🏿👇🏿👇🏿
@AbriiMaya
@AbriAfomi7
📍ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን