cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ፈለከ ኢትኤል🔭

በዚህ ቻናል ስለ ፦ እስፔስ ሳይንስ *ስለ ጨረቃ ፀሀይ🌝🌞 *ከዋክብት✨ *ስለ ቀደምት ኢትዮጵያውያን *ጥበብና ስልጣኔ *ስለ መአድናት *ስለ ግሩማን ፍጥረታት ስለ ጎግና ማጎግ ወ.ዘ.ተ እናያለን እንመራመራለን ተቀላቀሉን 🇪🇹 👇👇👇👇👇 @myAethiopia ዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel 👉👉ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት @ya_baviva በዚህ ይጠቀሙ

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
366
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🌑ግንቦት 8/2014 ዓ.ም. ሙሉ ጨረቃ በኢትዮጵያ በሌሎች ሃገራት ደግሞ የደም ጨረቃ ግርዶሽ ይከሰታል🌒 ✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 💥 እንደሚታወቀው ሙሉ የጨረቃ ግርዶሽ የሚከሰተው ጨረቃ ሙሉ ለሙሉ በመሬት ጥላ ውስጥ ስታልፍ ነው፡፡ ሙሉ ለሙሉ በተጋረደችባቸው ሰዓታትም ቀይ ሆና የደም ጨረቃ (ብለድ ሙን) የሚባለውን ቀለም ታሳያለች፡፡ በጨረቃ ግርዶሽ ጊዜ ሰማያዊ ብርሃን በመሬት ከባቢ አየር ሲበተን ቀዩ ብርሃን ብቻ ጨረቃ ላይ ይደርሳል። 💥 የደም ሙሉ ጨረቃ ደም ግርዶሽ Super Blood Moon total lunar eclipse በሃይማኖት፣ በሳይንስ እጅግ ብዙ ምሳሌዎችና ትርጉሞች ያሉት ሲኾን በማዛሮት መጽሐፌ ላይ በስፋት ስለተተነተነ አንባብያን መጽሐፉን አንብበው እንዲረዱት በመጋበዝ በዚህ ላይ ግን ክስተቱን ብቻ ጠቅሼዋለሁ። 💥 ይህ የደም ጨረቃ ግርዶሽ (Super Blood Moon) በምሥራቅ ፓስፊክ፣ በአሜሪካ፣ አንታርክቲካ፣ በአውሮፓ በደንብ ይታያል። በአህጉራችን አፍሪካ ቢታይም በኢትዮጵያ ግን አይታይም ምክንያቱም በኢትዮጵያ ማታ 12:02 ላይ ስለምትጋረድ በዚህ ሰዓት ደግሞ ጨረቃ ከአድማስ በታች በመኾና ለማየት አዳጋች ስለሚኾን ነው። 💥 ቢሆንም ግን በሀገራችን ሰኞ ግንቦት 8 ሙሉ ጨረቃ በመሆኗ ወደ መሬትም በጣም በመጠጋቷና መጠኗና ብርሃኗም ከወትሮው ስለሚጨምር “ሱፐርሙን” (ታላቋ ጨረቃ) super moon ተብላ የምትታወቅበት ወቅት ላይ መሆኗ ነው፡፡ 💥 በተለይ ጨረቃን ፎቶ ማንሣት እንደኔ ለሚወዱ ውብ የሆነ የሙሉ ጨረቃን ፎቶ ለማንሣት ይህ የሙሉ ጨረቃ (ፉል ሙን ፌዝ) እና ሱፐር ሙን ወቅት ከሁሉም ጊዜ በተለየ በጣም ተመራጭ ጊዜ ነው፡፡ 💥 ፀሐይ እንደጠለቀች ምሽት ላይ ጀምሮ እስኪነጋ ድረስም ደምቃ አብርታ ጎልታ ስለምትታይ ለአድናቂዎችና ለተመልካቾች ጥሩ ጊዜ ይሆናልና ፎቶ እያነሣችሁ መደሰት ትችላላችሁ፡፡ 💥 ግርዶሹ በሚታይባቸው በምሥራቅ ፓስፊክ፣ በአሜሪካ፣ አንታርክቲካ፣ በአውሮፓ ሀገራት ያላችሁ ደግሞ ደመና ከሌለ በስተቀር ግርዶሹ በምሽት ስለሚታይ የሚታይበትን Space.com በመጠቀም ያላችሁበትን ከተማ በመሙላት ማታ እያያችሁ መደሰት ትችላላችሁ።
Show all...
Show all...
yaba on TikTok

#viral #ethiopia #ethiopianmovi #fyp #የእናንተገፅ #የሰሚትልጅ #yaba #foryoupage

Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
رسائلي لحبيبي♥️💍 🎄
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
🔥🖤 فيديوهات وحالات تجنن 💙🥰
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
اقتباسات حب♥️💍😍.
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
رسائلي لحبيبي♥️💍 🎄
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
حالات واتساب 🙏✅❤️
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
بييَن حُب ومكابّر
Show all...
🌿ዕፀ ደብዳቤ🌿
✝ማርያምን✝
✝ማኅበረ ቅዱሳን✝
✍ዝማሬ ዳዊት✍
📜ጠልሰም ኢትዮጵያዊ ምስሎች📜
✝በማኅበራዊ ሐዋርያት✝
🌘አርማጌዶን እና አውሬዎቹ🌘
📚ንዋየ ቅድሳት📚
🌿📜መዝገበ ጥበብ📜🌿
✝ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነት✝
✝ የኦርቶዶክስ መዝሙር✝
✡ስነ-ፈለክ-ዘኢትዮጵያ✡
💎እንቆጳ ዝዮን💎
🌎ዕንቅዮጳግዮን🌎
🧑‍🚀ሥነ-ፈለክ(Astronomy)🧑‍🚀
✍እውነታው ሲገለጥ✍
📚አንድ ነገር እንወቅ📚
🏞የተዋህዶ ፕሮፋይል🏞
✝የተዋህዶ መዝሙሮች✝
📘የእውቀት ብርሀን📘
✍ሐመረ ኖኅ✍
🌊ፈለከ ኢትኤል🌊
📚መዝሙር ደብተሬ📚
📘መጽሐፍት ከኢትዮጵያ📘
🏞ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች🏞
🥇🏆አቡሻክር ፕሮሞሽን🏆🥇
رسائلي لحبيبي♥️💍 🎄