✝️(ትምህርተ ግዕዝ)✝️
Open in Telegram
በዚህ ቻናልየተለያዩ ትምህርቶች ያገኛሉ ከነዚህም ውስጥ ✝️የግዕዝ ትምህርት ✝️የተለያዩመፅሐፉን ✝️ የተለያዮ መንፈሳዊ ስብከቶች ✝️መንፈሳዊፊ ልሞች ወ.ዘ.ተ ያገኛሉ።
Show more7 775
Subscribers
No data24 hours
-227 days
+6930 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+64
in 0 channels
November '25
+266
in 0 channels
Get PRO
October '25
+293
in 0 channels
Get PRO
September '25
+203
in 0 channels
Get PRO
August '25
+402
in 1 channels
Get PRO
July '25
+174
in 0 channels
Get PRO
June '25
+267
in 3 channels
Get PRO
May '25
+233
in 0 channels
Get PRO
April '25
+224
in 0 channels
Get PRO
March '25
+337
in 0 channels
Get PRO
February '25
+402
in 0 channels
Get PRO
January '25
+611
in 0 channels
Get PRO
December '24
+585
in 0 channels
Get PRO
November '24
+373
in 0 channels
Get PRO
October '24
+324
in 0 channels
Get PRO
September '24
+329
in 0 channels
Get PRO
August '24
+478
in 1 channels
Get PRO
July '24
+210
in 1 channels
Get PRO
June '24
+398
in 0 channels
Get PRO
May '24
+99
in 7 channels
Get PRO
April '24
+219
in 3 channels
Get PRO
March '24
+174
in 7 channels
Get PRO
February '24
+275
in 0 channels
Get PRO
January '24
+291
in 0 channels
Get PRO
December '23
+247
in 33 channels
Get PRO
November '23
+185
in 16 channels
Get PRO
October '23
+131
in 22 channels
Get PRO
September '23
+97
in 0 channels
Get PRO
August '23
+105
in 0 channels
Get PRO
July '23
+229
in 0 channels
Get PRO
June '23
+205
in 0 channels
Get PRO
May '23
+145
in 0 channels
Get PRO
April '23
+184
in 0 channels
Get PRO
March '23
+172
in 0 channels
Get PRO
February '23
+121
in 0 channels
Get PRO
January '23
+170
in 0 channels
Get PRO
December '22
+169
in 0 channels
Get PRO
November '22
+169
in 0 channels
Get PRO
October '22
+140
in 0 channels
Get PRO
September '22
+136
in 0 channels
Get PRO
August '22
+140
in 0 channels
Get PRO
July '22
+177
in 0 channels
Get PRO
June '22
+162
in 0 channels
Get PRO
May '22
+183
in 0 channels
Get PRO
April '22
+197
in 0 channels
Get PRO
March '22
+234
in 0 channels
Get PRO
February '22
+155
in 0 channels
Get PRO
January '22
+186
in 0 channels
Get PRO
December '21
+145
in 0 channels
Get PRO
November '21
+120
in 0 channels
Get PRO
October '21
+207
in 0 channels
Get PRO
September '21
+209
in 0 channels
Get PRO
August '21
+318
in 0 channels
Get PRO
July '21
+254
in 0 channels
Get PRO
June '21
+311
in 0 channels
Get PRO
May '21
+240
in 0 channels
Get PRO
April '21
+378
in 0 channels
Get PRO
March '21
+355
in 0 channels
Get PRO
February '21
+378
in 0 channels
Get PRO
January '21
+410
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 889
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 13 December | 0 | |||
| 12 December | +3 | |||
| 11 December | +3 | |||
| 10 December | +4 | |||
| 09 December | +2 | |||
| 08 December | +1 | |||
| 07 December | +14 | |||
| 06 December | +16 | |||
| 05 December | +3 | |||
| 04 December | +5 | |||
| 03 December | +5 | |||
| 02 December | +5 | |||
| 01 December | +3 |
Channel Posts
✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
| 2 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 108 |
| 3 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 5 |
| 4 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 66 |
| 5 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 6 |
| 6 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 1 |
| 7 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 1 |
| 8 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8
https://t.me/addlist/lmEeqQYWALIzNWE8 | 1 |
| 9 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/S3XRDXNUCygxNGE8
https://t.me/addlist/S3XRDXNUCygxNGE8
https://t.me/addlist/S3XRDXNUCygxNGE8 | 1 |
| 10 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 17 |
| 11 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 1 |
| 12 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 645 |
| 13 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 1 |
| 14 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 669 |
| 15 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 110 |
| 16 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 41 |
| 17 | ሰኔ 30/2017 #መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ
👉በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አምላካችን መድኃኒታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስን በቅዱስ #ዮሐንስ ስም ለምናመሰግንበት ለመጥመቀ መለኮት ቅዱስ #ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት ክብረ በዓል እንኳን አደረሰን
"እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል
#ከመጥመቁ_ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሣም" ማቴ.11፥11
በመወለዱም ብዙዎች ደስ ይላቸዋል ሉቃ.1፥14
👉#ዮሐንስ ፅንሰቱ በብሥራተ መልአክ ነው በወንጌል ተጽፎ እንደምናገኘው ይህ ድንቅ ሁኔታም የአባቱን አንደበት አዘግቷል
👉ሊቀ መላእክት #ቅዱስ_ገብርኤል የመጥምቁን አባት ካህኑ #ዘካርያስን ልጅ እንደሚወልድ ባበሠረው ጊዜ ዘካርያስ እድሜ ልኩን ይለምነው የነበረው ልመና በሽምግልናው ወራት ቢፈፀም እውነት አልመስልህ ብሎት የመልአኩን ቃል ለመቀበል ዘገየ በዚህም የተነሳ ልጁ እስኪወለድ ድረስ ዲዳ ሆነ
👉 #ቅዱስ_ዮሐንስ_በእናቱ_ማህፀን ሳለ መንፈስ ቅዱስ የሞላበት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቱ ቅድስት ኤሳቤጥን ልትጠይቅ በመጣች ጊዜ የሰላምታዋን ድምፅ ሰምቶ በደስታ የዘለለ ለክብሯም የሰገደ እድለኛ ነው ይህን ከእርሱ በፊት ማን አድርጎታል ከእርሱ በኋላስ የትኛው ቅዱስ ደግሞታል
👉 #ቅዱስ_ዮሐንስ_በልደቱ ብዙዎች ደስ የተሰኙለት የጌታን መምጣት አብሣሪ ፣ የመንገዱም ጠራጊ ለመሆን በመመረጡ ታላቁ መጽሐፍ "እውነት እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱ መካከል #ከመጥምቁ_ዮሐንስ_የሚበልጥ አልተነሳም
👉ብሎ የመሰከረለት ፃድቅ #ለእናቱ_ለቅድስት_ኤልሳቤጥ ደስታን የሰጠ ንፁሕ በፅንሰቱ ጊዜ የተዘጋውን የአባቱን አንደበት ስሙን በፅሑፍ እያስከተበ ፊደሉን በቃል አናብቦ ዲዳነቱን ያስፈታ በቤታቸውም ተድላን የሞላ #ቅዱስ_ነው_ዮሐንስ
👉አባታችን መጥምቀ መለኮት #ቅዱስ_ዮሐንስ ድንግላዊ ካህን፣ባህታዊ፣ነብይ፣አጥማቂ ፣ሐዋርያ፣ሰማእት ነዉ
👉 #መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ ከልጅነቱ ጀምሮ በበረሀ የኖረ መናኝ ባህታዊ ነው የፊቱን አውቆ የተናገረ ነቢይ ነው መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ እያለ የሰበከ ቀዳሚ ሐዋርያ ነው አንገቱን በሰይፍ የተቀላ ሰማእት ነው
👉ዛሬ ሰኔ 30 ልደቱን እናከብራለን በረከትና ረድኤቱ በእኛ ላይ ይሆንልን ዘንድም እንለምነዋለን የቅዱሳን #አበዉ_ሐዋርያት ምልጀ ፀሎታቸው ከኛ ጋር ይሁን "አሜን" ✝️ 💒 ✝️ | 860 |
| 18 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 703 |
| 19 | ✅❤️የተወለዱበትን ወር በመምረጥ የሚደርሶትን መንፈሳዊ ቻናል በመቀላቀል ዕውቀቶችን ያግኙ
መልካም ዕድል!!!
𝚆𝚊𝚟𝚎 👉 @Beni_tes
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0
https://t.me/addlist/A7U6XVGLALJlNjI0 | 1 |
| 20 | ሠኔ ፳ እና ፳፩ በእመቤታችን ስም የተሠራች የመጀመሪያዋ ሕንፃ ቤ/ክ እና ቅዳሴ ቤት የእመቤታችን ፪ኤቱ ክብረ በዓላት ታሪክ
በሠኔ ፳ ለመጀመሪያ ጊዜ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም በፊልጵስዩስ የተሠራችው ሕንፃ ቤ/ክ ትታሰባለች፤ ይኸውም የቤ/ክ ታሪክ እንደሚያስረዳን ጳውሎስና በርናባስ ወደ ፊልጵስዩስ ከተማ ገብተው ባስተማሩ ጊዜ ሕዝቡ “መካነ ጸሎት ለዩልን” ብለዋቸዋል፤ ይኽነንም ለጴጥሮስ በነገሩት ጊዜ ጌታችን የሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን አሠራር እንዲገልጽላቸው ሱባዔ ገቡ፤ ሱባዔውም ሲፈጸም ጌታ ሐዋርያትን የሞቱትን አስነሥቶ ያሉትን ጠርቶ በሕይወተ ሥጋ በፊልጵስዩስ ሰበሰባቸው፨
“በናቴ ስም አብያተ ክርስቲያናት ሊታነጹ ፈቃዴ ነውና ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንን ላሳያችኊ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያናትን ላስተምራችኊ ሰብስቤያችኋለኊ” ብሏቸው፤ ወደ ምሥራቅ አገር ይዟቸው ወጣ፤ በዚያ በምሥራቅ ሀገር ሦስት ደንጊያዎች ነበሩ ተራርቀው የነበሩትን አቀራረባቸው፤ ጥቃቅን የነበሩትን ታላላቅ አደረጋቸው፤ ቁመቱን ወርዱን ለክቶ ሰጣቸው፤ ቁመቱ 24 ወርዱ 12 ክንድ ነው፡፡
፳፬ቱ የ፳፬ቱ ካህናተ ሰማይ አምሳል ነው፤ ፲፪ቱ የ፲፪ቱ ሐዋርያት ምሳሌ ነው፤ ከዚኽ በኋላ ሥራ ጀመሩ፤ ሲሠሩትም ሰም እሳት ሲያሳዩት እንዲለመልም በእጃቸው ላይ እየተሳበ ሠርተው ፈጽመውታል፤ ይኽ የኾነ እመቤታችን ባረገች በአራተኛው ዓመት በሠኔ ፳ ቀን ነው፨
በሠኔ ፳፩ኛው ቀን ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ሰማያዊ መጣ፤ እመቤታችንን ታቦት፤ ሐዋያትን ልኡካን አድርጎ፤ ጌታ ዐቢይ ካህን ኾኖ ቀድሶ አቊርቧቸዋል፤ ከዚያም “እምይእዜሰ አንትሙኒ ከመዝ ግበሩ” (ከእንግዲኽ ወዲኽ እናንተ እንዲኽ ሥሩ) ብሎ አዝዟቸው ዐርጓል፤ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን የተጀመረ በቅድስት ድንግል ስም ነው፡፡
ሦስቱ ደንጊያዎች የሥላሴ አምሳል ናቸው፤ ከታች አቀማመጣቸው ፫ ከላይ ሕንፃቸው ፩ ነው ይኽም የአንድነታቸው የሦስትነተኛው አምሳል ነው፤
አባ ጽጌ ድንግልና አባ ገብረ ማርያም ዘደብረ ሐንታም በማሕሌተ ጽጌ መጽሐፋቸው ላይ፡-
“በሠላስ አእባን ገጸ ሥላሴሁ ለአምሮ
ሐኒጸ ቤትኪ ድንግል ድኅረ ፈጸመ ሣርሮ
አመ ወረደ ለበዓል ምስሌኪ በአማኅብሮ
እንዘ ይብላ ቃለ ለዘምሮ
ልዑል ቀደሰ ማኅደሮ
ደናግል ለጽጌኪ ዘበጣ ከበሮ”
(ድንግል በአካል ሦስት መኾኑን ለመግለጽ በሦስት ድንጋዮች ቤትሽን መሥራት ከፈጸመ በኋላ፤ ከአንቺ ጋር ለበዓል በተገለጸ ጊዜ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ እያሉ ልጅሽን ለማመስገን ደናግል በከበሮ ምስጋናን አቀረቡ) በማለት ገልጸዋል፡፡
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አሠራሯ በሰማያት አምሳል እንደኾነ ሊቃውንት ይተነትናሉ፤ ይኸውም የመጀመሪያዋ ሰማይ “ጽርሐ አርያም” ስትባል ከእሳት ብርሃኗን ነሥቶ ከብርሃን ብርሃንን ጠምቆ አጥርቶ፤ ኹለንተናዋን በብርሃን ቀለም ሸልሟታል “አልቦ ሰማይ ዘይጼልል ላዕሌሃ እስመ መልዕልታዊት ወጽንፋዊት ይእቲ ወኲለንታሃ ብርሃን ፍጹም ዘኢይትነገር በልሳነ ኲሉ ፍጡር ወኲሎሙ ብርሃናት አምሳለ ቀለምጺጸ እሳት በኀቤሃ” ይላል ፤ ብርሃኗን ማንም ከቶ ሊገልጸው አይችልም፤ ከርሷ ብርሃን አንጻር ሲታዩ ሌሎቹ ብርሃናት የእሳት ፍንጣሪ ያኽላሉ፤ ከሰማይ ኹሉ በላይ ስትኾን ከርሷ በላይ ምንም ሰማይ የለም፤ ከዚኽ የተነሣ “ሰማየ ሰማያት” ትባላለች (ዘዳ ፲፥፲፬፤ ፩ነገ ፰፥፳፯)፡፡
ምሳሌነቷን ሊቃውንት በመጽሐፈ ቅዳሴ መቅድም ላይ የሰማይ ሥርዓት በምድር ላይ ስለመሠራቱ ሲተነትኑ በጽርሐ አርያም ውስጥ መንበረ ብርሃን፣ ታቦተ ብርሃን፣ መንጦላዕተ ብርሃን፣ አራቱ ጸወርተ መንበር፣ ኻያ አራቱ ዐጠንተ መንበር ይኖራሉ፤ ጽርሐ አርያም የመቅደስ፤ መንበረ ብርሃን የመንበር፤ ታቦተ ብርሃን የታቦት፤ መንጦላዕተ ብርሃን የመንጦላዕት፤ አራቱ ጸወርተ መንበር የአራቱ ሊቃነ ጳጳሳት፤ ፳፬ቱ ዐጠንተ መንበር የጳጳሳት የኤጲስ ቆጶሳት አምሳል ናቸው፡፡
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በመጽሐፈ ሰዓታቱ ላይም “ወኊልቈሙ ለእሙንቱ መላእክት ወሊቃነ መላእክት... ወቡርክት ዛቲ ቤተ ክርስቲያን እንተ አሕዛብ ትመስል ኀይለ ሰማያት” (የእነዚኽ መላእክት የመላእክት አለቆች ቊጥርም መናብርትና ሥልጣናት፣ አጋዕዝትና ኀይላት፣ ሊቃናት፣ ኪሩቤልና ሱራፌል ነው፤ እየጮኹም እንዲኽ ይላሉ የእስራኤል አምላክ ይመስገን የሕዝቡ የአሕዛቡ የምትኾን የተባረከች ቤተ ክርስቲያን የሰማያት ኀይልን ትመስላለች) ይላል፡፡
ሊቁ ሰራዊተ መላእክትን በሚያመሰግንበት በዚኽ ክፍል ላይ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አሠራሯና እና አከፋፈሏ በመላእክት ከተማ እና በአሰፋፈራቸው ልክ የተመሰለች መኾኗን አስረግጦ አስተምሯል፡- ይኸውም ሦስቱ የቤተ ክርስቲያን ክፍሎች (መቅደስ፣ ቅድስት፣ ቅኔ ማሕሌት) የሦስቱ ዓለመ መላእክት ምሳሌ ሲኾን ይኸውም መቅደስ የኢዮር፤ ቅድስት የራማ፤ ቅኔ ማሕሌት የኤረር ምሳሌ ናቸው፡፡
ኢዮር በተባለችው ሰማይ ኪሩቤል፣ ሱራፌል፣ ኀይላት ይኖራሉ፡፡ ራማ በተባለችው ሰማይ አርባብ፣ መናብርት፣ ሥልጣናት ይኖራሉ፡፡ ኤረር በተባለችው ሰማይ ሊቃናት፣ መኳንንት፣ መላእክት ይኖራሉ፡፡ እነዚኽ 9ኙ ነገድ የ፱ቱ መዓርጋተ ቤተ ክርስቲያን አምሳል ናቸው፡፡
ይኸውም በኢዮር ከሚኖሩት መላእክት ውስጥ ኪሩቤል የሊቃነ ጳጳሳት፤ ሱራፌል የጳጳሳት፤ ኀይላት የኤጲስ ቆጶሳት አምሳል፡፡
በራማ ሰማይ ከሚኖሩት ነገደ መላእክት ውስጥ አርባብ የቆሞሳት፤ መናብርት የቀሳውስት፤ ሥልጣናት የዲያቆናት አምሳል፡፡
በኤረር ሰማይ ከሚኖሩት ነገደ መላእክት ውስጥ ሊቃናት የንፍቀ ዲያቆናት፤ መኳንንት የአናጒንስጢሳውያን፤ መላእክት የመዘምራን አምሳል ናቸው፡፡
ሊቁ ቅዱስ ያሬድም በድጓው ላይ ስለ ክብረ ቤተ ክርስቲያን፦
✍️ “እንተ ተሐንጸት በስሙ፤ ወተቀደሰት በደሙ ወተዐትበት በዕፀ መስቀሉ ጊሡ ኀቤሃ እስመ ኀይለ እግዚአብሔር ላዕሌሃ” (በስሙ ታነጸች፤ በደሙም ከበረች፤ በዕፀ መስቀሉም ተባረከች፤ ወደ ርሷ (ቤተ ክርስቲያን) ኺዱ የእግዚአብሔር ኀይል በርሷ ላይ ነውና) ይላል፡፡
ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫም ተአምኆ ቅዱሳን በሚባለው ታላቅ መጽሐፉ ላይ፡-
“ሰላም ለቤተ ክርስቲያን ቅድስት ማኅደረ ስብሐት ምዕዋደ መላእክት እመ ኲሉ ሕዝብ” (የሕዝብ ኹሉ እናት የመላእክት መዘዋወሪያ (ቦታ) የምስጋና ማደሪያ ለኾነችው ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሰላምታ ይገባል) ብሏታል፡፡
ይኸው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ በተመሳሳይ መልኩ እናትነቷን በሰባቱ ጊዜያት የሕማማት ሰላምታው ላይ፡-
“ሰላም ለኪ ቤተ ክርስቲያን እምየ ዘትጼንዊ መጽርየ ብኪ ጸናዕኩ እምከርሠ እምየ
ቤተ ክርስቲያን አክሊለ ርእስየ ሰላም ለኪ”
(እንደ ቀጋ የምትሸትቺ ቤተ ክርስቲያን እናቴ ሰላምታ ለአንቺ ይገባል፤ ከእናቴ ማሕፀን ዠምሮ በአንቺ ጸናኊ፤ የራሴ አክሊል የምትኾኚ ቤተ ክርስቲያን ሰላምታ ለአንቺ ይገባሻል)
“በሐኪ በሐኪ ቤተ ክርስቲያን እምነ
ግበሪ ሰላመ ማእከሌነ እምኀይለ ጸላኢ ወፀር ዕቀቢ ኪያነ ትንብልናኪ የሀሉ ምስሌነ፤ ሰላም ለኪ”
(ሰላምታ የተገባሽ እናታችን ቤ/ክ ሰላም ሰላም እንልሻለን፤ በመኻከላችን ሰላምን አድርጊ፤ ከፍጹም ጠላት እኛን ጠብቂ፤ ልመናሽም ከእኛ ጋራ ይኹን) በማለት እናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አወድሷል፡፡
በተጨማሪም ሠኔ ፳፩ ቀን ቅድስት ድንግል ማርያም በጎልጎታ ቃል ኪዳን መቀበሏም ይታሰባል።
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን በረከት ይደርብን፡፡
በመጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ | 620 |
