en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 093 subscribers, ranking 5 305 in the Religion & Spirituality category and 2 097 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 093 subscribers.

According to the latest data from 02 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 637 over the last 30 days and by -3 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.97%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.04% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 479 views. Within the first day, a publication typically gains 329 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 11.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 03 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 093
Subscribers
-324 hours
+2267 days
+63730 days
Posts Archive
ሰው ልቡን ሲያጣ መቸኮልን ሲወልድ ለጥፋቱ ኒሻን ማጀብ ከጀመር በወንድ ልክነት አጓሎ መግባባት ካቃተው ከሚጠጣው ደክሟል ቆመ አትመልከተው። ለኔ ነው! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የሆነ ቦታ አለ ራስህን ምታዳምጥበት ውበት ባይኖረው ራሱ ውስጡ ፈውስ አለው።

ካልተመጣጠነ ፡ ፀልዬ እተኛለሁ የተሻለን ላንቺ እንዲሰጥሽ አምላክ ካልኩት በኋላ ግን እደነግጣለሁ ልቤ ይላል ትርክክ መልሼ እላለሁኝ የተሻለ አይስጥሽ ልመና ፀሎትሸ ቢሆንም እንኳን ልክ ሰላም አሳድረ
ካልተመጣጠነ ፡ ፀልዬ እተኛለሁ የተሻለን ላንቺ                      እንዲሰጥሽ አምላክ ካልኩት በኋላ ግን እደነግጣለሁ                      ልቤ ይላል ትርክክ መልሼ እላለሁኝ የተሻለ አይስጥሽ ልመና ፀሎትሸ                         ቢሆንም እንኳን ልክ ሰላም አሳድረኝ ብዬ የተኛሁትን                   መልሼ እነሳለሁ ቀን ያወራነውን አንድ እንኳን ሳላስቀር                         ድጋሜ አስባለሁ ውበትሽ ሲታየኝ ፈገግ ያስብለኛል መቼስ ምን እላለው ልክድ አይቻለኝ ሁሌም ቢሆን ልቤ ላንቺ ቦታ እንዳለው እንደምንም እንኳን                 ሌት እንቅልፍ ቢወስደኝ ህልሜ ውስጥ አንቺ አለሽ                        አረ እኔስ ደከመኝ ምኑ ይሉት ፍቅር ነዉ እንዲህ ያሳመመኝ ነገሩ ልክ ነዉ ካንቺ ሌላማ ሴት                            ማንንም አልመኝ ልክፍት ነዉ ይሄማ የጤናም አይደለ አይኔ ካንቺ ውጪ ሌላን አላይ ካለ ልቤም አይምሮዬም ባንቺ እየማለለ ሌላው እንኳን ቢቀር ማቀፍ መሳሳሙ የፍቅር ስሜቱ እንዲሁ አይን አይንሽን እያየውኝ ልዋል ይንጋብን ሌሊቱ @nightowl2263

ካልተመጣጠነ ፡ ፀልዬ እተኛለሁ የተሻለን ላንቺ                 እንዲሰጥሽ አምላክ ካልኩት በኋላ ግን እደነግጣለሁ                   ልቤ ይላል ትርክክ መልሼ እላለሁኝ የተሻለ አይስጥሽ ልመና ፀሎትሸ                     ቢሆንም እንኳን ልክ ሰላም አሳድረኝ ብዬ የተኛሁትን                   መልሼ እነሳለሁ ቀን ያወራነውን አንድ እንኳን ሳላስቀር                   ድጋሜ አስባለሁ ውበትሽ ሲታየኝ ፈገግ ያስብለኛል መቼስ ምን እላለው ልክድ አይቻለኝ ሁሌም ቢሆን ልቤ ላንቺ ቦታ እንዳለው እንደምንም እንኳን            ሌት እንቅልፍ ቢወስደኝ ህልሜ ውስጥ አንቺ አለሽ                    አረ እኔስ ደከመኝ ምኑ ይሉት ፍቅር ነዉ እንዲህ ያሳመመኝ ነገሩ ልክ ነዉ ካንቺ ሌላማ ሴት                     ማንንም አልመኝ ልክፍት ነዉ ይሄማ የጤናም አይደለ አይኔ ካንቺ ውጪ ሌላን አላይ ካለ ልቤም አይምሮዬም ባንቺ እየማለለ ሌላው እንኳን ቢቀር ማቀፍ መሳሳሙ የፍቅር ስሜቱ እንዲሁ አይን አይንሽን እያየውኝ ልዋል ይንጋብን ሌሊቱ @nightowl2263

የወደቀ ሰው መውደቁ እንጂ እስኪወድቅ የነበረው ጽናቱ አይታይለትም። እብድ እብደቱ እንጂ ምክንያቱ እንዳልታየን ማለት ነው!!!

ማስታወቂያ ‼️‼️‼️ Mela Healthy Protien shake እጅግ ጤናማ የሆነ በሀገራችን ምርቶች በጥራት የተዘጋጀ ከገብስ ከለውዝ ሰሊጥ አጃ ተልባ ሱፍ ዱባ ፍሬ ሞሪንጋ ቀረፋ ከአብሽ እና ሌሎችም ተቀምሞ የሚዘጋጅ ለስፖርተኞች በአጭር ጊዜ ለውጥ የሚያመጡበት ለልጆች ተመራጭ እና ጠንካራ የሚያደርጋቸው በኘሮቲን የበለፀገ በመሆኑ may also help you lose body fat (ለክብደት መቀነስ) without losing muscle.በተጨማሪም ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጣቸው የያዙ ሲሆኑ የልብ በሽታን ለመከላከል; የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ; የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ለመከላከል ;የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ; የደም ግፊትን ለመቀነስ;  የስኳር ሕመምን ለመቀነስ ;ለቆዳ እና ፀጉር ጤንነት; የደም ማነስን ለመከላከል;የፅንስ ዕድገትን ለማፋጠን; ድባቴንና ጭንቀትን እንዲሁም የእንቅልፍ እጦትን ለማስወገድ ; የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሻሻል እንድሁም ለሴቶች የእንቁላል ጥራትን ለማሻሻል እና ለወንዶች የዘር ፍሬ ብዛትንና እንቅስቃሴን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። በስራ ቦታ በቤታችሁ በቀላሉ እንደ በሶ በጥብጣችሁ የምትጠቀሙት ለሁሉም ተስማሚ በአሪፍ ቃና የተዘጋጀ በተመጣጣኝ ዋጋ      +251983356963      +251941559316      +251942909948 በሀገራችን እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት የሚቀርፍ ከበቂ የጤና ምክር ጋር። መላ Healthy protien shake ራዕያችን ጤናማ እና ጠንካራ ማህበረሰብን መገንባት ነው።

ውበት እንደተመልካቹ ባይሆን መወደድና መመረጥ ሁሉም ላይታደለው ይችል ነበር።

Subscribe for more Engineering Design ✅3D Modeling ✅Engineering Drawing ✅Technical Drawing ✅Watch here 👇 https://youtu.be/m1IAtGiJBy8

አንዳንዴ ያጣኸውን ምትመልሰው ያገኘኸውን በማጣት ሊሆን ይችላል።

ወዳጅህ ወዳጅ ሲኖረው አንዷ ሚስጥርህን ስትናገር የሁለት ሰው ጆሮ ያዳምጠዋል።

ለ ፀብ የሚፈጥን  አሻግሮ ነገን ያላየ ነው! ዓላማ ያለው ሰው ግን ፈሪ ነው ለስኬት የተማረከ!!!

🏃‍እስኪ ዛሬ አንድ ለየት ስላለ ውድድር ልንገራቹ! በጃፓን ውስጥ አንድ ለየት ያለ ውድድር አለ!የቢሮ ኩርሲዎች ውድድር!የጃፓን ሰራተኞች ሲደብራቸው ጊዜ የፈጠሩት ሲሆን ስሙም “ኢሱ ግራንድክስ” የ
🏃‍እስኪ ዛሬ አንድ ለየት ስላለ ውድድር ልንገራቹ! በጃፓን ውስጥ አንድ ለየት ያለ ውድድር አለ!የቢሮ ኩርሲዎች ውድድር!የጃፓን ሰራተኞች ሲደብራቸው ጊዜ የፈጠሩት ሲሆን ስሙም “ኢሱ ግራንድክስ” የሚባል ሲሆን ለአሸናፊዎች 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሩዝ በሽልማት መልክ ይበረከትላቸዋል!!!

ይህ ስዊዘርላንድ ውስጥ የሚገኝ ሆቴል ነው ሆቴሉ ጥቅም አልባ ሲሆን በአጠገቡ እንኳ መንገድ ሲሰራ እንዲፈርስ አልተደረገም ምክንያቱም እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ በመሆኑ ስላረጀ አይፈርስም !!
ይህ ስዊዘርላንድ ውስጥ የሚገኝ ሆቴል ነው ሆቴሉ ጥቅም አልባ ሲሆን በአጠገቡ እንኳ መንገድ ሲሰራ እንዲፈርስ አልተደረገም ምክንያቱም እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ በመሆኑ ስላረጀ አይፈርስም !!

➡️ምርጫ 97 ሲታወስ ከ20 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እና እስካሁን ያልተደገመ ፉክክር የታየበት ምርጫ ተደረገ
➡️ምርጫ 97 ሲታወስ ከ20 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እና እስካሁን ያልተደገመ ፉክክር የታየበት ምርጫ ተደረገ

እ.ኤ.አ. በ2004 አ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ መራመድ የቻለ ሰው ተብሎ የሚወራለት ኔል አርምስትሮንግ ፀጉሩ ጨረታ ላይ በ3000 ዶላር ተሽጦ ነበር
እ.ኤ.አ. በ2004 አ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ መራመድ የቻለ ሰው ተብሎ የሚወራለት ኔል አርምስትሮንግ ፀጉሩ ጨረታ ላይ በ3000 ዶላር ተሽጦ ነበር

ቤተሰቦች እይታ ቀንሷል ወዴት ሄዳቹ?

የታቆረ ውሃ ሽታው ሚያስታውቀው ሲነካካ ነው! አንዳንድ ማንነትም ከለውጥ ሲርቅ ዝም ያለ ነው።

Mela Healthy Protien shake እጅግ ጤናማ የሆነ በሀገራችን ምርቶች በጥራት የተዘጋጀ ከገብስ ከለውዝ ሰሊጥ አጃ ተልባ ሱፍ ዱባ ፍሬ ሞሪንጋ ቀረፋ ከአብሽ እና ሌሎችም ተቀምሞ የሚዘጋጅ ለስፖርተኞች በአጭር ጊዜ ለውጥ የሚያመጡበት ለልጆች ተመራጭ እና ጠንካራ የሚያደርጋቸው በኘሮቲን የበለፀገ በመሆኑ may also help you lose body fat (ለክብደት መቀነስ) without losing muscle.በተጨማሪም ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጣቸው የያዙ ሲሆኑ የልብ በሽታን ለመከላከል; የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ; የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ለመከላከል ;የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ; የደም ግፊትን ለመቀነስ; የስኳር ሕመምን ለመቀነስ ;ለቆዳ እና ፀጉር ጤንነት; የደም ማነስን ለመከላከል;የፅንስ ዕድገትን ለማፋጠን; ድባቴንና ጭንቀትን እንዲሁም የእንቅልፍ እጦትን ለማስወገድ ; የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሻሻል እንድሁም ለሴቶች የእንቁላል ጥራትን ለማሻሻል እና ለወንዶች የዘር ፍሬ ብዛትንና እንቅስቃሴን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። በስራ ቦታ በቤታችሁ በቀላሉ እንደ በሶ በጥብጣችሁ የምትጠቀሙት ለሁሉም ተስማሚ በአሪፍ ቃና የተዘጋጀ በተመጣጣኝ ዋጋ +251983356963 +251941559316 +251942909948 በሀገራችን እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት የሚቀርፍ ከበቂ የጤና ምክር ጋር። መላ Healthy protien shake ራዕያችን ጤናማ እና ጠንካራ ማህበረሰብን መገንባት ነው።

ስትቀና ለመውደቅ ትፈጥናለህ ስትሆን ቀና ግን ነገን ዛሬ ላይ ሆነህ ታየዋለህ።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧