የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 093 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 305,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 097 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 093 名订阅者。
根据 02 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 637,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.97%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 479 次浏览,首日通常累积 329 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 03 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 093
订阅者
-324 小时
+2267 天
+63730 天
帖子存档
16 093
ሰው ልቡን ሲያጣ
መቸኮልን ሲወልድ
ለጥፋቱ ኒሻን
ማጀብ ከጀመር በወንድ
ልክነት አጓሎ
መግባባት ካቃተው
ከሚጠጣው
ደክሟል ቆመ አትመልከተው።
ለኔ ነው!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 093
ካልተመጣጠነ
፡
ፀልዬ እተኛለሁ የተሻለን ላንቺ
እንዲሰጥሽ አምላክ
ካልኩት በኋላ ግን እደነግጣለሁ
ልቤ ይላል ትርክክ
መልሼ እላለሁኝ
የተሻለ አይስጥሽ ልመና ፀሎትሸ
ቢሆንም እንኳን ልክ
ሰላም አሳድረኝ ብዬ የተኛሁትን
መልሼ እነሳለሁ
ቀን ያወራነውን አንድ እንኳን ሳላስቀር
ድጋሜ አስባለሁ
ውበትሽ ሲታየኝ
ፈገግ ያስብለኛል መቼስ ምን እላለው
ልክድ አይቻለኝ
ሁሌም ቢሆን ልቤ ላንቺ ቦታ እንዳለው
እንደምንም እንኳን
ሌት እንቅልፍ ቢወስደኝ
ህልሜ ውስጥ አንቺ አለሽ
አረ እኔስ ደከመኝ
ምኑ ይሉት ፍቅር ነዉ እንዲህ ያሳመመኝ
ነገሩ ልክ ነዉ ካንቺ ሌላማ ሴት
ማንንም አልመኝ
ልክፍት ነዉ ይሄማ የጤናም አይደለ
አይኔ ካንቺ ውጪ ሌላን አላይ ካለ
ልቤም አይምሮዬም ባንቺ እየማለለ
ሌላው እንኳን ቢቀር
ማቀፍ መሳሳሙ የፍቅር ስሜቱ
እንዲሁ አይን አይንሽን
እያየውኝ ልዋል ይንጋብን ሌሊቱ
@nightowl2263
16 093
ካልተመጣጠነ
፡
ፀልዬ እተኛለሁ የተሻለን ላንቺ
እንዲሰጥሽ አምላክ
ካልኩት በኋላ ግን እደነግጣለሁ
ልቤ ይላል ትርክክ
መልሼ እላለሁኝ
የተሻለ አይስጥሽ ልመና ፀሎትሸ
ቢሆንም እንኳን ልክ
ሰላም አሳድረኝ ብዬ የተኛሁትን
መልሼ እነሳለሁ
ቀን ያወራነውን አንድ እንኳን ሳላስቀር
ድጋሜ አስባለሁ
ውበትሽ ሲታየኝ
ፈገግ ያስብለኛል መቼስ ምን እላለው
ልክድ አይቻለኝ
ሁሌም ቢሆን ልቤ ላንቺ ቦታ እንዳለው
እንደምንም እንኳን
ሌት እንቅልፍ ቢወስደኝ
ህልሜ ውስጥ አንቺ አለሽ
አረ እኔስ ደከመኝ
ምኑ ይሉት ፍቅር ነዉ እንዲህ ያሳመመኝ
ነገሩ ልክ ነዉ ካንቺ ሌላማ ሴት
ማንንም አልመኝ
ልክፍት ነዉ ይሄማ የጤናም አይደለ
አይኔ ካንቺ ውጪ ሌላን አላይ ካለ
ልቤም አይምሮዬም ባንቺ እየማለለ
ሌላው እንኳን ቢቀር
ማቀፍ መሳሳሙ የፍቅር ስሜቱ
እንዲሁ አይን አይንሽን
እያየውኝ ልዋል ይንጋብን ሌሊቱ
@nightowl2263
16 093
ማስታወቂያ ‼️‼️‼️
Mela Healthy Protien shake
እጅግ ጤናማ የሆነ በሀገራችን ምርቶች በጥራት የተዘጋጀ
ከገብስ
ከለውዝ
ሰሊጥ
አጃ
ተልባ
ሱፍ
ዱባ ፍሬ
ሞሪንጋ
ቀረፋ
ከአብሽ እና ሌሎችም ተቀምሞ የሚዘጋጅ
ለስፖርተኞች በአጭር ጊዜ ለውጥ የሚያመጡበት ለልጆች ተመራጭ እና ጠንካራ የሚያደርጋቸው በኘሮቲን የበለፀገ በመሆኑ may also help you lose body fat (ለክብደት መቀነስ) without losing muscle.በተጨማሪም ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጣቸው የያዙ ሲሆኑ
የልብ በሽታን ለመከላከል; የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ; የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ለመከላከል
;የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ; የደም ግፊትን ለመቀነስ; የስኳር ሕመምን ለመቀነስ ;ለቆዳ እና ፀጉር ጤንነት; የደም ማነስን ለመከላከል;የፅንስ ዕድገትን ለማፋጠን; ድባቴንና ጭንቀትን እንዲሁም የእንቅልፍ እጦትን ለማስወገድ ; የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሻሻል እንድሁም ለሴቶች የእንቁላል ጥራትን ለማሻሻል እና ለወንዶች የዘር ፍሬ ብዛትንና እንቅስቃሴን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።
በስራ ቦታ በቤታችሁ በቀላሉ እንደ በሶ በጥብጣችሁ የምትጠቀሙት ለሁሉም ተስማሚ በአሪፍ ቃና የተዘጋጀ በተመጣጣኝ ዋጋ
+251983356963
+251941559316
+251942909948
በሀገራችን እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት የሚቀርፍ ከበቂ የጤና ምክር ጋር።
መላ Healthy protien shake
ራዕያችን ጤናማ እና ጠንካራ ማህበረሰብን መገንባት ነው።
16 093
Subscribe for more Engineering Design
✅3D Modeling
✅Engineering Drawing
✅Technical Drawing
✅Watch here 👇
https://youtu.be/m1IAtGiJBy8
16 093
🏃እስኪ ዛሬ አንድ ለየት ስላለ ውድድር ልንገራቹ!
በጃፓን ውስጥ አንድ ለየት ያለ ውድድር አለ!የቢሮ ኩርሲዎች ውድድር!የጃፓን ሰራተኞች ሲደብራቸው ጊዜ የፈጠሩት ሲሆን ስሙም “ኢሱ ግራንድክስ” የሚባል ሲሆን ለአሸናፊዎች 30 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሩዝ በሽልማት መልክ ይበረከትላቸዋል!!!
16 093
ይህ ስዊዘርላንድ ውስጥ የሚገኝ ሆቴል ነው
ሆቴሉ ጥቅም አልባ ሲሆን በአጠገቡ እንኳ መንገድ ሲሰራ እንዲፈርስ አልተደረገም ምክንያቱም እድሜ ጠገብ እና ታሪካዊ በመሆኑ
ስላረጀ አይፈርስም !!
16 093
➡️ምርጫ 97 ሲታወስ
ከ20 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ እና እስካሁን ያልተደገመ ፉክክር የታየበት ምርጫ ተደረገ
16 093
እ.ኤ.አ. በ2004 አ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረቃ ላይ መራመድ የቻለ ሰው ተብሎ የሚወራለት ኔል አርምስትሮንግ ፀጉሩ ጨረታ ላይ በ3000 ዶላር ተሽጦ ነበር
16 093
Mela Healthy Protien shake
እጅግ ጤናማ የሆነ በሀገራችን ምርቶች በጥራት የተዘጋጀ
ከገብስ
ከለውዝ
ሰሊጥ
አጃ
ተልባ
ሱፍ
ዱባ ፍሬ
ሞሪንጋ
ቀረፋ
ከአብሽ እና ሌሎችም ተቀምሞ የሚዘጋጅ
ለስፖርተኞች በአጭር ጊዜ ለውጥ የሚያመጡበት ለልጆች ተመራጭ እና ጠንካራ የሚያደርጋቸው በኘሮቲን የበለፀገ በመሆኑ may also help you lose body fat (ለክብደት መቀነስ) without losing muscle.በተጨማሪም ከፍተኛ ኃይል ወይም ካሎሪን፣ፕሮቲን፣ቅባት፣ቫይታሚን ኢ እና ቢ-ኮምፕሌክስ፣ፎሊክ አሲድ እና አንቲ ኦክሲደንትን በውስጣቸው የያዙ ሲሆኑ
የልብ በሽታን ለመከላከል; የደም ቅባት ወይም የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ; የአጥንት መሰሳትና የአጥንት አንጓ ብግነት ለመከላከል
;የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ; የደም ግፊትን ለመቀነስ; የስኳር ሕመምን ለመቀነስ ;ለቆዳ እና ፀጉር ጤንነት; የደም ማነስን ለመከላከል;የፅንስ ዕድገትን ለማፋጠን; ድባቴንና ጭንቀትን እንዲሁም የእንቅልፍ እጦትን ለማስወገድ ; የተፈጥሮ የበሽታ መከላከል አቅምን ለማሻሻል እንድሁም ለሴቶች የእንቁላል ጥራትን ለማሻሻል እና ለወንዶች የዘር ፍሬ ብዛትንና እንቅስቃሴን ለማሻሻል ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ።
በስራ ቦታ በቤታችሁ በቀላሉ እንደ በሶ በጥብጣችሁ የምትጠቀሙት ለሁሉም ተስማሚ በአሪፍ ቃና የተዘጋጀ በተመጣጣኝ ዋጋ
+251983356963
+251941559316
+251942909948
በሀገራችን እጅግ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን ጤናማ ያልሆነ የአመጋገብ ስርዓት የሚቀርፍ ከበቂ የጤና ምክር ጋር።
መላ Healthy protien shake
ራዕያችን ጤናማ እና ጠንካራ ማህበረሰብን መገንባት ነው።
16 093
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
