en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Closed channel

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 170 subscribers, ranking 5 270 in the Religion & Spirituality category and 2 092 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 170 subscribers.

According to the latest data from 13 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 553 over the last 30 days and by -23 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.24%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.08% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 363 views. Within the first day, a publication typically gains 337 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 14 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 170
Subscribers
-2324 hours
-437 days
+55330 days
Posts Archive
ሰማዩ ሲዳምን ሊዘንብ ሲሰናዳ፣ ሀዘን ቤቴ ይገባል እንደ ጥቁር እንግዳ። እንዳየሩ ፀባይ ፊቴ ይጨፈግጋል፣ ከአይምሮዬ ጓዳ ትዝታ ይንጋጋል። በዝናቡ መሃል የሮጥነው ሩጫ፣ መሳሳም ያሻተው የሀፍረት ፍጥጫ። የሚሞቅ ትንፋሽህ ሲገራርፍ ፊቴን፣ በእጥፍ ሲጨምረው የትንሽ ልብ ምቴን። ልክ እንደ ትላንት ወይ አሁን እንደሆነ፣ የዝናቡ ድምፅት የትዝታ ቅኝት፤ ዜማ እየሆነ። ሆዴን ሆድ ሲያስብሰው፣ የደስታና የሃዘን እምባ ነው ማለቅሰው።🥲 ✍K@li

፡ ቀን ሲመጣ ሊለይለት ሲያሰናዳ ለድል ድግስ የነፃነት ሽርጉዱ ተው ብለውት ተው ላልሰማ አሻፈረኝ እምቢኝ ላለ አድዋ ነው ቅን መንገዱ ✍Mekdi @amen1995

ወደ ውስጥ ሚያለቅስ በሚያየው ዘንድ የሚያዝን አይመስልም! አንተ ግን ሰውን ከምትገምት ባትሔድ ይመረጣል!!!

አበደ አላሉሽም ወሬ አልነገሩሽም አንቺስ አላመንሺም? ከመሄድሽ በፊት ነግሬሽ አልነበር? ምርኩዜ ነሽና ትንሽ ፈቀቅ ካልሽ እንገዳገዳለሁ ፣ ጤናዬ ነሽና የሸሸሺኝ እንደው ጤናዬን አጣለሁ ። ብዬሽ አልነበረ ፣ ይኸው ቃሌ ተከበረ ። ያኔ... ደመ ግቡ ብሎ ሀገር ያደነቀኝ ፣ ማማሬ ብትሄጂ ደም ግባት እራቀኝ ። ውዴ... ችምችም ጥርሴን እንኪ ቢያሻሽ ሳቂበት ፣ አሊያ አጊጪበት ፤ ሳቄ አንቺ እርቀሽ ስቄም አላውቅበት ። ውሰጂው ይህ አይኔን ፣ አጥቼሽ አይደለ ማያዬ ብሌኔን ። ምን ያደርግልኛል? ነፍሴን ከጠላሻት ፣ እንዲህ ከሸሸሻት ። አካሌን በሙሉ ውሰጂው ካንቺ ጋር ፣ ስጋ ምን ያደርጋል ከሞተ ነፍስ ጋር እ? ። ✍K@li

#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ የአለማችን ትልቁ እና በርካታ ሰዎች ያሉበት ቤተሰብ ቻይና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን አባውራው "ዚዮና ቻን" ይባላል
#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ የአለማችን ትልቁ እና በርካታ ሰዎች ያሉበት ቤተሰብ ቻይና ውስጥ የሚገኝ ሲሆን አባውራው "ዚዮና ቻን" ይባላል

😇#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ #የኦሃዮ_ዩንቨርስቲ_እንዳጠናው_ጥናት_ከሆነ ወንዶች አብዛኛውን ጊዜ የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ/ኘሮፍይል የሚያረጉ ከሆነ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ይላል
😇#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓ #የኦሃዮ_ዩንቨርስቲ_እንዳጠናው_ጥናት_ከሆነ ወንዶች አብዛኛውን ጊዜ የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ/ኘሮፍይል የሚያረጉ ከሆነ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ይላል

👖#የሱሪ_ዚኘ_ይዞት_ያስጮኸው_ያቀዋል #ይሄ ህመም በጣም አሰቃቂና ከባድ ነው በአሜሪካ 17; 000 ወንዶች ብልታቸው የዙሪ ዚኘ ይዞት ድንገተኛ ክፍል ገብተዋል
👖#የሱሪ_ዚኘ_ይዞት_ያስጮኸው_ያቀዋል #ይሄ ህመም በጣም አሰቃቂና ከባድ ነው በአሜሪካ 17; 000 ወንዶች ብልታቸው የዙሪ ዚኘ ይዞት ድንገተኛ ክፍል ገብተዋል

ብዙ ጊዜ ለነገ ዛሬን ስንገል ነገ ላይ የትላንትን መቃብር እናገኛለን።

፡ አይተህ ብቻ በወደድከው ቀርበህ ብቻ ባደነቅከው በመፍራት ልክ ሰው አክብረህ ላትጠጋ ወይ በራቅከው አብሮነትክን በከንቱ ሀሳብ መራቅህን በጥላቻ ከሺህ ትዕግስት በጎነትህ ሰው የሚያየው መጥፎን ብቻ ምን ያስገርማል! ✍Mekdi @amen1995

ተመለስ😟 ስትሄድ ናፍቆቴን አፍኜው፣ ፍቅሬን አዳፍኜው ። ከጠዋት እስከ ማታ በሳቅ አሳልፌ ልክ አመሻሹ ላይ ትዝታ በሚሉት ልክፍት ተለክፌ ፣ ተመለስ እላለሁ እምባዬን አርግፌ ። ተመለስ.. እ..🥺? ጨክነህ አትቅር አልፈኸኝ አትሂድ ፣ ስሞትልህ ፍቅሬ ሌላ ሴት አትውደድ ። አትውደድ ሌላ ሴት፣ አያቀንቅንብኝ የትዝታ ካሴት ። አትሂድ ብትሄድም ተመለስ ፣ ግድ የለህም ናና በደልህን ሰልስ ። ተመለስ.. ላልቅስ ባንተ ምክንያት ደጋግመህ አስከፋኝ ፣ ሄደህ ቀርተህብኝ መላው ከሚጠፋኝ ። ናልኝ.. ናልኝ ግድ የለህም ሄደህ አቅም አንሶኛል ፣ እንኳንናስ ፍቅርህ ጥላቻህ ናፍቆኛል። ተመለስ🥺 ✍K@li

መጠበቅ ስታቆም መወሰን ትጀምራለህ!

በሳል መሆንህን ስታምንበት ብትቆይም ጥሬነትህን አንዳንድ ሰዎች በቀላሉ እንድትረዳ ያደርጉሃል! ያ ሁነት ቢሰብርህም አብዝቶ ይጠቅምሃል።

ስሜት አልባነት ሲከሰት ከሞት በላይ ውልደት ያስደነግጣል!!!

የቤታችን ሽንቁር ውስጡ ላይ ሲጨልም ጽልመትን አንግሶ የውጪን ወገግታ ብሶት ሊመግበን ይገባል ከበአት መጋረጃ ጥሶ ፡ ከውስጥ ሲፈካ ግን በጸዳል ሲያበራ ሲጨላለም ደጁ መብራት ሲሆን ተራ ከቀደመው ሽንቁር ከቅዳጁ በልጦ 'ይበተናል ጨረር መውጫ መስመር ቧጦ   እና  ግን          በዘመን ብርሐን ጭለማ ያለየ በጠቆረ ቀን ላይ      ስለምን          ስለምን?! የረጋውን ቤቴን ፡ ሲቆረቁር ታየ! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ለወደዱት ማጌጥ ቢያሰኝ የቱን ያክል ቢመር አለም ተስፋ ያኖራል እያሳቀ ለወደዱት ትግል ቢያሻ ላዩን ታይቶ ውስጡ ይሞታል በደል ግፉን እያመቀ ፡ በ'አያልፍ ሀሳብ' ቀን ቢገፋ መሽቶ ነግቶ ላያሳርፍ አይቀንስም ህመም ጓዙ እልህ ገፍቶ ከሚያለያይ አይቶ መተው ፀጋነት ነው ለይቅርታ መታዘዙ ይቅርታ🙏 ✍Mekdi @amen1995

ጥንካሬን ለማግኘት አንድነት ወሳኝ ነው ለአንድ ህንፃ መቆም ብዙ ድንጋይና ብረቶች ተቃቅፈው አንድ መሆን አለባቸው! ለአንድነት ደግሞ መሠረቱ እምነት ነው።

📔መጽሐፈ ሄኖክ📔

⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን "ኑ የነነዌን ፆም በጸሎት፤ በመማማር እና በምስጋና እንቀበላት" የመንፈሳዊ ጉባዔ ጥሪ በካራ ቆሬ ደብረ ገነት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቅዱስ ሚካኤል እና
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን "ኑ የነነዌን ፆም በጸሎት፤ በመማማር እና በምስጋና እንቀበላት" የመንፈሳዊ ጉባዔ ጥሪ በካራ ቆሬ ደብረ ገነት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፊታችን እሑድ የካቲት 17 ቀን ጠዋትና ማታ ሰባክያነ ወንጌል መምህራን እና ዘማሪያን የተጋበዙበት ሰፊ መንፈሳዊ ጉባዔ ተሰናድቷል "እስጢፋኖስም ጸጋንና ኀይልን ተመልቶ በሕዝቡ መካከልድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር" በዚህ ልዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም በታላቅ አክብሮት ጠርተንዎታል። ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ይፈልጋሉ         👇👇👇