የጥበብ ማዕድ
关闭频道
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 16 170 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 270,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 092 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 16 170 名订阅者。
根据 13 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 553,过去 24 小时变化为 -23,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.24%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.08% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 363 次浏览,首日通常累积 337 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 14。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 14 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
16 170
订阅者
-2324 小时
-437 天
+55330 天
帖子存档
16 180
ሰማዩ ሲዳምን
ሊዘንብ ሲሰናዳ፣
ሀዘን ቤቴ ይገባል
እንደ ጥቁር እንግዳ።
እንዳየሩ ፀባይ
ፊቴ ይጨፈግጋል፣
ከአይምሮዬ ጓዳ
ትዝታ ይንጋጋል።
በዝናቡ መሃል
የሮጥነው ሩጫ፣
መሳሳም ያሻተው
የሀፍረት ፍጥጫ።
የሚሞቅ ትንፋሽህ
ሲገራርፍ ፊቴን፣
በእጥፍ ሲጨምረው
የትንሽ ልብ ምቴን።
ልክ እንደ ትላንት
ወይ አሁን እንደሆነ፣
የዝናቡ ድምፅት
የትዝታ ቅኝት፤
ዜማ እየሆነ።
ሆዴን ሆድ ሲያስብሰው፣
የደስታና የሃዘን
እምባ ነው ማለቅሰው።🥲
✍K@li
16 180
አበደ አላሉሽም
ወሬ አልነገሩሽም
አንቺስ አላመንሺም?
ከመሄድሽ በፊት
ነግሬሽ አልነበር?
ምርኩዜ ነሽና
ትንሽ ፈቀቅ ካልሽ እንገዳገዳለሁ ፣
ጤናዬ ነሽና
የሸሸሺኝ እንደው
ጤናዬን አጣለሁ ።
ብዬሽ አልነበረ ፣
ይኸው ቃሌ ተከበረ ።
ያኔ...
ደመ ግቡ ብሎ
ሀገር ያደነቀኝ ፣
ማማሬ ብትሄጂ
ደም ግባት እራቀኝ ።
ውዴ...
ችምችም ጥርሴን እንኪ
ቢያሻሽ ሳቂበት ፣
አሊያ አጊጪበት ፤
ሳቄ አንቺ እርቀሽ
ስቄም አላውቅበት ።
ውሰጂው ይህ አይኔን ፣
አጥቼሽ አይደለ ማያዬ ብሌኔን ።
ምን ያደርግልኛል?
ነፍሴን ከጠላሻት ፣
እንዲህ ከሸሸሻት ።
አካሌን በሙሉ
ውሰጂው ካንቺ ጋር ፣
ስጋ ምን ያደርጋል
ከሞተ ነፍስ ጋር እ? ።
✍K@li
16 180
😇#ይህን_ያውቁ_ኖሯል❓
#የኦሃዮ_ዩንቨርስቲ_እንዳጠናው_ጥናት_ከሆነ ወንዶች አብዛኛውን ጊዜ የራሳቸውን ፎቶ አብዝተው የሚፖስቱ/ኘሮፍይል የሚያረጉ ከሆነ የአይምሮ በሽተኞች ናቸው ይላል
16 180
👖#የሱሪ_ዚኘ_ይዞት_ያስጮኸው_ያቀዋል
#ይሄ ህመም በጣም አሰቃቂና ከባድ ነው
በአሜሪካ 17; 000 ወንዶች ብልታቸው
የዙሪ ዚኘ ይዞት ድንገተኛ ክፍል ገብተዋል
16 180
ተመለስ😟
ስትሄድ ናፍቆቴን አፍኜው፣
ፍቅሬን አዳፍኜው ።
ከጠዋት እስከ ማታ
በሳቅ አሳልፌ
ልክ አመሻሹ ላይ
ትዝታ በሚሉት ልክፍት ተለክፌ ፣
ተመለስ እላለሁ
እምባዬን አርግፌ ።
ተመለስ.. እ..🥺?
ጨክነህ አትቅር
አልፈኸኝ አትሂድ ፣
ስሞትልህ ፍቅሬ
ሌላ ሴት አትውደድ ።
አትውደድ ሌላ ሴት፣
አያቀንቅንብኝ የትዝታ ካሴት ።
አትሂድ ብትሄድም ተመለስ ፣
ግድ የለህም ናና በደልህን ሰልስ ።
ተመለስ..
ላልቅስ ባንተ ምክንያት
ደጋግመህ አስከፋኝ ፣
ሄደህ ቀርተህብኝ
መላው ከሚጠፋኝ ።
ናልኝ.. ናልኝ ግድ የለህም
ሄደህ አቅም አንሶኛል ፣
እንኳንናስ ፍቅርህ
ጥላቻህ ናፍቆኛል።
ተመለስ🥺
✍K@li
16 180
የቤታችን ሽንቁር
ውስጡ ላይ ሲጨልም ጽልመትን አንግሶ
የውጪን ወገግታ ብሶት ሊመግበን
ይገባል ከበአት መጋረጃ ጥሶ
፡
ከውስጥ ሲፈካ ግን በጸዳል ሲያበራ
ሲጨላለም ደጁ መብራት ሲሆን ተራ
ከቀደመው ሽንቁር ከቅዳጁ በልጦ
'ይበተናል ጨረር መውጫ መስመር ቧጦ
እና ግን
በዘመን ብርሐን ጭለማ ያለየ
በጠቆረ ቀን ላይ
ስለምን
ስለምን?!
የረጋውን ቤቴን ፡ ሲቆረቁር ታየ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 180
ጥንካሬን ለማግኘት አንድነት ወሳኝ ነው ለአንድ ህንፃ መቆም ብዙ ድንጋይና ብረቶች ተቃቅፈው አንድ መሆን አለባቸው! ለአንድነት ደግሞ መሠረቱ እምነት ነው።
16 180
🤴 ስለ ንጉስ ቴዎድሮስ 🤴 🤴
🩸 ትንቢት የተነገረለትን ንጉስ የቴዎድሮስ የሚነሳበት አስደናቂና ምስጢራዊ ስፍራ
🩸 እውነት ትንቢት የተነገረለት ንጉስ ቴዎድሮስ ይመጣል ?
🩸 በፍካሬ ኢየሱስና በገድለ ፊቅጦር ስለ ትንቢታዊው ንጉስ ቴዎድሮስና ተጽፎ ይገኛል
🩸 የየረር ተራራ አስገራሚ ምስጢሮች
ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
እዚህ ጋር ይጫኑ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
➢ JOIN ➢ JOIN ➢ JOIN ➢JOIN
16 180
⛪️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ አሐዱ አምላክ አሜን
"ኑ የነነዌን ፆም በጸሎት፤ በመማማር እና በምስጋና እንቀበላት"
የመንፈሳዊ ጉባዔ ጥሪ በካራ ቆሬ ደብረ ገነት ቅዱስ እስጢፋኖስ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የፊታችን እሑድ የካቲት 17 ቀን ጠዋትና ማታ ሰባክያነ ወንጌል መምህራን እና ዘማሪያን የተጋበዙበት ሰፊ መንፈሳዊ ጉባዔ ተሰናድቷል
"እስጢፋኖስም ጸጋንና ኀይልን ተመልቶ በሕዝቡ መካከልድንቅንና ታላቅ ምልክትን ያደርግ ነበር"
በዚህ ልዩ ጉባዔ ላይ እንዲገኙ ስንል በእግዚአብሔር ስም በታላቅ አክብሮት ጠርተንዎታል።
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የጠበቁ
ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ይፈልጋሉ
👇👇👇
