en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 968 subscribers, ranking 5 354 in the Religion & Spirituality category and 2 100 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 968 subscribers.

According to the latest data from 26 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 661 over the last 30 days and by 94 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.60%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.13% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 415 views. Within the first day, a publication typically gains 341 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 10.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 968
Subscribers
+9424 hours
+2527 days
+66130 days
Posts Archive
ለልጅዎ አስጠኚ ይፈልጋሉ ይህንን ፍላጎቶን DAG Tutorial ያሟላል _ ለሁሉም ክፍል ተማሪዎች በቂ እውቀት እና ችሎታ ባላቸው  አስጠኚዎች ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ _ ለተፈታኝ ( 6 ፣ 8 እና 12) ተማሪዎች በቂ እገዛ ማድረግ አጋዥ መፅሃፍትን  የቀደሙ ፈተናዎችን ማሰራትን ያካትታል እኛን ማግኘት ከፈለጉ እና  ለማንኛውም ጥያቄ @Dersani21 0964422532 Are you looking for a tutor for your child? DAG Tutorial will fulfill your needs. For students of all grade levels, we provide qualified and skilled tutors at a reasonable price. For national exam candidates (Grades 6, 8, and 12), we offer strong support, including the use of supplementary books and practicing previous exam questions. You can contact @Dersani21 0964422532

በጭንቅ ቆሜ ሳለሁ            ከ'ናቴ  ደጅ ፊት                 ፀሎት ሳለ ጠፍቶኝ ማርያምን     በማርያም አልኩ             ማስተዋሌን ከድቶኝ ፡ አንቺ አዛኚቱ    ምን እንግርሻለው           ምንስ ተደብቆ                      ከመኖር የቀረ እባክሽ     ቃል ይሁን           ያበጠብኝ አይኔ                        እንባን ያቀረረ። አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

መሔዴ ለማይቀር       ከ'መኖር ጎድዬ               ከተፈጥሮ ምሽግ እንዳልፍ እንድችል      ከወዳጄ ደጃፍ                 ጥርሶቼን ባፈግግ የሚያሸ'ሽ ጠፋና        የመቻሌን ሌማት             ምስጡ በጨው በላው ውስጤ ሞቶለታል        ስጋዬን እንካቹ                  እሱ ነው የቀረው። አቡ(አላዛር)

ሳይጮኹብህ መጮኽ ጥፋቱን ያመነ ሰው ስራ ነው።

ለልጅዎ አስጠኚ ይፈልጋሉ ይህንን ፍላጎቶን DAG Tutorial ያሟላል _ ለሁሉም ክፍል ተማሪዎች በቂ እውቀት እና ችሎታ ባላቸው  አስጠኚዎች ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ _ ለተፈታኝ ( 6 ፣ 8 እና 12) ተማሪዎች በቂ እገዛ ማድረግ አጋዥ መፅሃፍትን  የቀደሙ ፈተናዎችን ማሰራትን ያካትታል እኛን ማግኘት ከፈለጉ እና  ለማንኛውም ጥያቄ @Dersani21 0964422532 Are you looking for a tutor for your child? DAG Tutorial will fulfill your needs. For students of all grade levels, we provide qualified and skilled tutors at a reasonable price. For national exam candidates (Grades 6, 8, and 12), we offer strong support, including the use of supplementary books and practicing previous exam questions. You can contact @Dersani21 0964422532

አምርሮ የሚጠላህ ሰው አእምሮ ውስጥ ካስቀመጠው ካንተ ምስል ጋር ሁሌ እንደተጣላ ነው!        ለቀረበው ሰው ሁሉ ስላንተ እንዳወራ ነው…ያን ያህል ነው የተቆጣጠርከው!!!          ያ ሰው አንተ ከሆንክ ነገር በውስጥህ አትያዝ ተወው ለምን ነፃነትህን ፤ ጤነኛነትህን ታጣለህ?!መልቀቅ የነበረበትን ጭስ ያፈነ መኪና የሞተሩን ጉልበት ነው ሚያዳክመው ልክ እንዳንተ!!!

በጠላት ሞት ድል አይገኝም! ድል የክፉ ሐሳብ ነው።

ልብ እግር የለውም ለዛም ነው ከወደደው ሳይርቅ በትዝታና ናፍቆት የሚኖረው

ትንሽ ምቾት ትልቅ ማጣት ፤ ትልቅ መጎሳቆል ትልቅ ሚያስከብር ያመጣሉ!

ለአንተ የአንድ ቀን ውሸት ለሚያምንህ ግን በሰዎች ላይ የዘላለም እምነት ማጣት ሊሆን ይችላል።

ወዳጅነቱ ስሜትህን እስክደብቅ በይሉኝታ ካሰረህ አይጠቅምህም!        ፍታና ወዳጅነቱን ወንዝ ላይ ልቀቀው።

ሚፈልጉትን ከፈለጉ የፈለከውን መፈለግ መብት አለህ።

መጥፋት ባለበት ሰዓት ካልጠፋ መያዝ ባለብህ ሰዓት አትይዝውም።

ከጭንቅላትህ እድሜህ ሲያድግ የቤተሰብህን ቤት ቆመህ ዘርፈህ ታዘርፋለህ።

የጥሩ ጊዜ መጥፎነቱ ማለፉ ነው የመጥፎ ጊዜ ጥሩነቱም ማለፋ ነው አልፏል

በዚህ ጊዜ ጊዜ ሲተርፍህ ነው ለሰው ምትጨነቅ!

Mar_Eske_Tuwaf__Fiqir_Eske_Meqabir_(0).m4a6.87 MB

Teddy_Afro_ETHIOPIA_ኢትዮጵያ_New!_Official_single_2017_With_Lyrics0.m4a6.14 MB

ቤተሰቦች ዛሬ ቅዳሜ ነው በቻናላችን የማንን ሙዚቃ እናጫውትላችሁ?!

አንዳንድ ሰው መላ ሰውነቱ ትከሻው ብቻ ነው የሚመስለው!