en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 269 subscribers, ranking 5 242 in the Religion & Spirituality category and 2 083 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 269 subscribers.

According to the latest data from 08 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 677 over the last 30 days and by 51 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.58%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.05% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 420 views. Within the first day, a publication typically gains 333 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 09 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 269
Subscribers
+5124 hours
+1727 days
+67730 days
Posts Archive
አንዳንድ ሰዎች ሳትሳሳት ሳይሆን ሚያርሙህ ከተሳሳትክ በኋላ ስለመሳሳትህ ይነግሩኻል እርሱ ግን ጥቅሙ እምብዛም ነው! ምክንያቱም መሳሳትህ ራሱ ትምህርት ስለሚሰጥህ ነው።

የትአለ ሰላም የት አለ ስለ ሰላም በየቀኑ ይነገራል፣ ይሰበካል ይዘመራል ይዘፈናል፣ ግና የትአል ሰላም የታአል፣ ማስመሰሉ ይበቃናል ፣ የእውነት ስላም ናፍቆናል ፣ ለአዲስ አመት ለአዲስ ዘመን፣ ማስመሰሉ የውሸት ሰላም ይብቃህ በለን፣ ምን እናውርስ ለትውልዱ ምንስ ይዘን እንሻገር፣ ማስተዋሉን ግለጥልን አንድ አድርገን እንፍቀር፣ በየቀኑ ሰለሰላም ይነገራል፣ ይሰበካል ይዘመራል ይዘፈናል፣ ገና የታአል ሰላም የታአል፣ ማስመሰሉ ይበቃናል ፣ የእዉነት ሰላም ናፍቀናል፣ አለም ሁሉ አይሳቅብን አታድርገን መሳለቂያ ፣ መፋጀቱ ይበቃናል አንተው ስጠን ማስታረቂያ፣ በአዲስ አመት በአዲስ ዘመን፣ ማሰመሰሉ የዉሸት ሰለም ይብቃህ በለን፣ ስለሰላም በየቀኑ ይነገራል፣ ይሰበካል ይዘመራል ይዘፍናል ፣ ግና የታል ሰልም የታል፣ ማስመሰሉ ይበቃናል፣ የእዉነት ስላም ናፍቆናል፣ አለም ሁሉ አይሳቅብን አታድርገን መሳለቂያ ፣ መፋጀቱ ይበቃናል አንተው ስጠን ማስታረቂያ ፣ ✍ ደብሪቱ

ሕይወት ለብዙዎች ለመኖር መሞት ፤ ለመሞትም መሞት ነች።

photo content

💠💠💠 በመጸሀፍ ቅዱስ ረጅም እድሜ ኖሮ ያረፈው አባት ማነው ❓️

💠💠💠 በመጸሀፍ ቅዱስ ረጅም እድሜ ኖሮ ያረፈው አባት ማነው ❓️

[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ስትነኩት ወደሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ይምረጡ።📱

🔵 ኢያሱ የማን ልጅ ነው❓️

➣• እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መላእኩ ስንት ጊዜ አበሰራት ?? ---------------------------------------------------

🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

⁉️. ሰው ከማይኖርበት በዱር መራራ ቅጠል እየበሉ የሚኖሩ ቅዱሳን ምን ይባላሉ ? ................................................................

🎚 መንፈሳዊ ᴡᴀᴠᴇ Ғᴏʟᴅᴇʀ መግባት የምትፈልጉ ቻናላችሁ ከ 5ᴋ በላይ የሆናችሁ አናግሩን ➛ @oparina2

ምቹ ትራስ የውስጥ ሰላም ነው ፤ የጦርነት ቀጠናም የሆነም ቦታ የሰው ውስጥ ነው።

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

ዛሬም እንደ ትላንት፡ ማድጋዬ ጎሎ ፡ ቆሜአለው በጭንቁ፣ ለጽድቅ አልተጠራው ፡ ለጸጸት አልሆንኩ ብቁ፤ ዛሬ ግን፡ እባክሽ እማምላክ፡ ከወይኑ አስቀድመሽ ፡ መሰበር ጠይቂ፣ ልቤ በአመጻ፡ ከፈጠረው ስቷል ፡ በመምሰል አዋቂ፤ አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧