የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 269 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 242 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 083 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 269 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 677، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 51، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.58%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 420 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 333 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 269
المشتركون
+5124 ساعات
+1727 أيام
+67730 أيام
أرشيف المشاركات
16 269
አንዳንድ ሰዎች ሳትሳሳት ሳይሆን ሚያርሙህ ከተሳሳትክ በኋላ ስለመሳሳትህ ይነግሩኻል እርሱ ግን ጥቅሙ እምብዛም ነው! ምክንያቱም መሳሳትህ ራሱ ትምህርት ስለሚሰጥህ ነው።
16 269
የትአለ ሰላም የት አለ
ስለ ሰላም በየቀኑ ይነገራል፣
ይሰበካል ይዘመራል ይዘፈናል፣
ግና የትአል ሰላም የታአል፣
ማስመሰሉ ይበቃናል ፣
የእውነት ስላም ናፍቆናል ፣
ለአዲስ አመት ለአዲስ ዘመን፣
ማስመሰሉ የውሸት ሰላም
ይብቃህ በለን፣
ምን እናውርስ ለትውልዱ
ምንስ ይዘን እንሻገር፣
ማስተዋሉን ግለጥልን አንድ
አድርገን እንፍቀር፣
በየቀኑ ሰለሰላም ይነገራል፣
ይሰበካል ይዘመራል ይዘፈናል፣
ገና የታአል ሰላም የታአል፣
ማስመሰሉ ይበቃናል ፣
የእዉነት ሰላም ናፍቀናል፣
አለም ሁሉ አይሳቅብን አታድርገን
መሳለቂያ ፣
መፋጀቱ ይበቃናል አንተው
ስጠን ማስታረቂያ፣
በአዲስ አመት በአዲስ ዘመን፣
ማሰመሰሉ የዉሸት ሰለም ይብቃህ በለን፣
ስለሰላም በየቀኑ ይነገራል፣
ይሰበካል ይዘመራል ይዘፍናል ፣
ግና የታል ሰልም የታል፣
ማስመሰሉ ይበቃናል፣
የእዉነት ስላም ናፍቆናል፣
አለም ሁሉ አይሳቅብን አታድርገን
መሳለቂያ ፣
መፋጀቱ ይበቃናል አንተው ስጠን
ማስታረቂያ ፣
✍ ደብሪቱ
16 269
Repost from ♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል🔐ከስር ክፈት የሚለውን በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇
16 269
➣• እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መላእኩ ስንት ጊዜ አበሰራት ??
---------------------------------------------------
16 269
Repost from ♱ ባለ ማኅተቦቹ ♱
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
16 269
⁉️. ሰው ከማይኖርበት በዱር መራራ ቅጠል እየበሉ የሚኖሩ ቅዱሳን ምን ይባላሉ ?
................................................................
16 269
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️
📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ
እና የሌሎችንም ...........
ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ
መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN
የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
█ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
16 269
ዛሬም እንደ ትላንት፡
ማድጋዬ ጎሎ ፡ ቆሜአለው በጭንቁ፣
ለጽድቅ አልተጠራው ፡ ለጸጸት አልሆንኩ ብቁ፤
ዛሬ ግን፡
እባክሽ እማምላክ፡
ከወይኑ አስቀድመሽ ፡ መሰበር ጠይቂ፣
ልቤ በአመጻ፡
ከፈጠረው ስቷል ፡ በመምሰል አዋቂ፤
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 269
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
[┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
