en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 244 subscribers, ranking 5 246 in the Religion & Spirituality category and 2 084 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 244 subscribers.

According to the latest data from 09 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 630 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.62%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.02% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 426 views. Within the first day, a publication typically gains 328 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 244
Subscribers
-1224 hours
+1637 days
+63030 days
Posts Archive
💬 ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሳ በኋላ መጀመርያ የታየው ለማን ነው?? ----------------------------------------------------

ትናንት ባልዋልኩበተኝ ሰዎች አጥብቀዉ ገፉኝ የትም አትደርስም ብለዉ እጅጉን አጥብቀዉ ጠሉኝ ግድ የለም በሚል ዝምታ ዘግቼ በውስጤ አነባሁ አንባየ መሰላል ሆነኝ ከዛሬ መንገዴ ገባሁ ካሰብኩት ለመድርስ ብየ ሲገፉኝ አሜን አልኳቸው ትንሽም መራራት ቢያቆም ቢጨክን በእኔ ልባቸዉ ፈጣሪን ምርኩዝ አድርጌ ሲገፉኝ ተገፈሁዋቸው ስወድቅ ምርኩዝ ሆነልኝ አምላኬ ከእኔ ጋራ ነዉ የልቤን ስለሚያዉቅልኝ መሻቴን ሁሉ ፈጠመዉ እንደ እነሱማ ቢሆን ተስፋዬ ከዛው ባቆመ ፀሀይም ባልወጣች ነበር ባስቀሩት እንደጨለመ ትናንትን ዞር ብየ ሳስብ የን ሁሉ ችግር ፈተና አምላኬ አስችሎኝ እንጂ በእራሴስ ልቤ ባልጠና ይን ሁሉ ላደረገልኝ ለአምላኬ ላቅርብ ምስጋና ይድረስ ለገፊዎቼም ከግቧ አትደርስም ላሉኝ ዛሬን ለማየት በቃሁ ያአምላኬን ፍቅር ስሙልኝ

ቤተሰቦች ግጥም አልያም የ ስነ ፅሑፍ ስራ ኖሯቹ በዚህ ቻናል ላይ ማስነበብ ምትፈልጉ ካላቹ ስራችሁን በዚህ ላኩልኝ @Abuuuuu_bot አድሚንም እንሰጣለን።

አንዳንዴ ራስን በጣም የተሻለ አድርጎ ማሰብ ሌላውን የበታች እንደማድረግ ነው እናም ኋላ ለይ ልብህ እንዳይሰበርና እንዳትፀፀት ይህን እይታ ማስተካከል ይገባህል! ዝቅ ያደረከው ሰው ቀን የሆነ'ለት ለታ በልጦህ ዝቅታህን ያሳየኻል!!!

ሰዎች የሚያደርጉብንን ሁሉ ምን አልባት እኛ እንሆናለን ያስተማርናቸው።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እንኳን ደስ አለን
ንኳን ደስ አለን

ስንካሰስ መሸ ፡ በደል ስንቋጠር፣ እፍኝ ለምንኖር፡ የእድሜ እኩሌታ ስንገነባ ኖርን ፡ መጋረጃ ጠጠር፣ መሸነፍ ሞት ሆኖ ፡ መከበር ስንሻ፣ እንደ መሰበሩ፡ ውስጣዊ ፍቅራችን የት አለን ወጌሻ?! የትም!!! ይልቅ እንታረቅ፡ አይዳኝን፡ አንዳች ሰው፡ አይውጣን ገበና፤ ከሚዘራ ወሬ ፡ ከሰሚ አንደበት ፍሬ የለምና። #እኛው_እንታረቅ አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

የጥበብ ማዕድ - Statistics & analytics of Telegram channel @yetbebmead_ab