en
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Open in Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel የጥበብ ማዕድ

Channel የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 16 259 subscribers, ranking 5 246 in the Religion & Spirituality category and 2 084 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 16 259 subscribers.

According to the latest data from 09 July, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 630 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 2.62%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 2.02% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 426 views. Within the first day, a publication typically gains 328 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 12.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 10 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

16 259
Subscribers
-1224 hours
+1637 days
+63030 days
Posts Archive
ስንካሰስ መሸ ፡ በደል ስንቋጠር፣ እፍኝ ለምንኖር፡ የእድሜ እኩሌታ ስንገነባ ኖርን ፡ መጋረጃ ጠጠር፣ መሸነፍ ሞት ሆኖ ፡ መከበር ስንሻ፣ እንደ መሰበሩ፡ ውስጣዊ ፍቅራችን የት አለን ወጌሻ?! የትም!!! ይልቅ እንታረቅ፡ አይዳኝን፡ አንዳች ሰው፡ አይውጣን ገበና፤ ከሚዘራ ወሬ ፡ ከሰሚ አንደበት ፍሬ የለምና። #እኛው_እንታረቅ አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

ቅርበት የቀነሰ ወዳጅነት መለየት ለመፍጠር ነው ዳር ዳር የሚል! ይዘህ ላታስቀር አትታገል!!!

ራስን መቆጣጠር ላይ እንዴት ነህ አለኝ? መልሴ፦በሚፈጥን ታክሲ ውስጥ ሆኜ ሳለ ከርቭ በሆነ መንገድ ላይ ፡ ሰው ላይ ሳልለጠፍ እሔዳለው አልኩት!!!

ፈርቶ አዳሪ ልጆቹን መፍራት እያበላ ነው 'ሚያሳድር !

ሰው ካለ ምዕራፍ አይኖርም ምን አልባት መኖሩን አልተረዳውም እንጂ እየኖረበት ነው የለም ባለ ጊዜ!!! ብዙ ጊዜ አንዱ ምዕራፍ ሲዘጋ ሌላኛው ይቀጥላል የተለያየ ታሪክም፡ ሊሆን ይችላል።

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

💁 እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል/ሀይማኖቴን ማወቅ ፈልጋለው የሚል የተዋሕዶ ልጅ ብቻ ✝️የመስቀል✝️ ምልክቱን ይጫን !!! ✝️ መስቀል የአንዲት ቀጥተኛ ሃይማኖት መልክት ነው 👇👇👇 ❖ ❖ ❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ..........💚.........💛.........❤️......... ❖ ❖ ❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ..........💚.........💛.........❤️......... ❖ ❖ ❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖❖❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖ ❖

ቅርበታቸው እንዴት እንዲሆን ከማያቁ ሰዎች ጋር ሕብረት አይኑርህ ሰላም መሆንን ከፈለክ!

፡ "ትጋት የተስፋ ልጅ ናት፡፡ ተስፋ ደግሞ በእኛና በፈጣሪ መካከል የእምነት ድልድይ ስለመኖሩ ማረጋገጫ ነውና! <ዛፍ ቢቆረጥ ደግሞ ያቆጠቁጥ ዘንድ ፡ ቅርንጫፍም እንዳያልቅ ተስፋ አለው> እንዲል መፅሀፍ፡፡" "ሰበዝ"