cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.

Show more
Advertising posts
12 577
Subscribers
+2624 hours
+2087 days
+89530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
10Loading...
02
የሚዘጉ መንገዶች። የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ይከበራል፡፡ በዓሉን አስመልክቱ በአዲስ አበባ ስታዲዮም እና በዙሪያው በሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሶላት ስነ-ስርዓት ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በሚካሄድበት ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ስለሆነም • ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ • ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ • ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ • ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡፡ • ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ • ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ • ከ ጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ • ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ • ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ • ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ • ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ • ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከፖሊስ የተሰጠውን መረጃ ተገንዝቦ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም እና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የፍቅርና የሰላም እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ምንጭ። አዲስ አበባ ፖሊስ። @ethiopianarchitectureandurbanism
7194Loading...
03
ጥፋታችንን ሳናውቅ ነው የባንክ አካውንታችን የተዘጋው ሲል ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ገለጸ። ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የድርጅቱ የሂሳብ አካውንት እና የስራ አስፈጻሚው አካውንት መዘጋቱን በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የድርጅቱ ሶስት አካውንቶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸውን የገለጸው ፐርፐዝ ብላክ፣ የሚደርሰውን ኪሳራ እርምጃውን የወሰደው አካል ይወስዳል ብሏል። ምንም አይነት ወንጀል ሰርተን አይደለም አካውንታችን የተዘጋው ያለው ድርጅቱ፣ ጥፋት ሰርተን ከሆነም በግልጽ ይነገረን ብሏል። የባንክ አካውንታችን ያለ በቂ ምክንያት ከተዘጋ 72 ሰዓታት አልፎታል፣የሀገሪቱ ህግ የሚከበርበት ሁኔታ መረጋገጥ አለበት ሲልም ነው የገለጸው። መንግስት ህግ የማክበርና የማስፈጸም ሀላፊነት አለበት ያሉት የፐርፐዝ ብላክ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍስሀ እሸቱ፣ እኛም ለህግ ተገዢ የማንሆንበት መንገድ የለም፣ነገር ግን ስርአቱን በጠበቀ መንገድ መሆን ይገባል ነው ያሉት። ከየትኛውም አካል የደረሰው ምንም አይነት ደብዳቤ አለመኖሩን የገለጸው ፐርፐዝ ብላክ፣ ለከፍተኛ ችግር መጋለጡን አስታውቋል። ይህ በመሆኑም ተቋሙ የሰራተኞች ደሞዝ ጨምሮ የፕሮጀክቶቹን ስራ ማስኬድ እንዳልቻለም ገልጿል። የተሽከርካሪ ነዳጅ እንኳን መግዛት የማይችልበት ደረጃ ላይ እንደደረሰም ነው ያስታወቀው። ስራ ከጀመረ ሶስት አመታትን ያስቆጠረው ድርጅቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡን አስታውቋል። ባለፉት ሶስት አመታት ተቋሙ ካስመዘገባቸው ስኬቶች መካከል የተቋሙ መነሻ ካፒታል ከ1 ቢሊዮን ብር ወደ 2.4ቢሊዮን ብር ካፒታል መድረሱን አስታውቋል። አሁን ላይ ድርጅቱ 1 ሺህ 300 የሚጠጉ ቋሚሰራተኞች ሰራተኞች እንዳሉት ገልጧል። ምንጭ። Ethio FM 107.5 @ethiopianarchitectureandurbanism
7347Loading...
04
ለፈገግታ ያህል! 😂
1 1327Loading...
05
አሁናዊ ህንጻ አሶሳ ስታዲየም። በቀጣይ ሶስት አመታት ለማጠናቀቅ እየተሰራ የሚገኘው የአሶሳ ስታዲየም የግንባታ ሂደት አሁናዊ ገጽታ። ምንጭ። Ethiopian Press Agency @ethiopianarchitectureandurbanism
1 6334Loading...
06
Media files
1 70822Loading...
07
አዲስ መጽሀፍ "የአዲስ አበባ ሰፈር፣ እድር  እና ግቢ" አንተነህ ተስፋዬ (ፒኤችዲ ፣ ህንጻ ነዳፊ/ የከተማ ነዳፊ) በመጽሀፍ የተጠናቀረውን የምርምር ውጤታቸው በበይነ መረብ ቀርቧል። "ሰፈር፣ እድር እና ግቢ" በሚል ርዕስ የጻፉት መጽሀፍ  የኢትዮጵያን የከተማ ኑሮ፣ ስፍራ  የማበጀት እና የንድፍን ንድፈ ሀሳብ  የሚያሳይ መጽሀፍ ነው። መጽሀፉ ይህንን የሚያሳየው የአገር ውስጥን ማህበራዊ መስተጋብር እና አገራዊውን ስፍራ ማበጀትን በመጠቀም የከተማ ቅርጽን ትርጉም እንደ አዲስ ከአለማቀፋዊው የደቡብ ንፍቀ ክበብ  እይታ በማመላከት ነው። የመጽሀፉን ለስላሳ ቅጂ (soft copy) ከታች ለብቻው ተያይዟል። አንብበው ይጠቀሙ። በዚህ አጋጣሚ ለ አንተነህ ተስፋዬ (Phd) እጅግ ምስጋና እናቀርባለን። @ethiopianarchitectureandurbanism
1 6851Loading...
08
የቆዩ የከተማ ምስሎች። አብዮት አደባባይ 1982/83 @ethiopianarchitectureandurbanism
1 6350Loading...
09
ዜና እረፍት። ፉሚሂኮ ማኪ ፣ ጃፓናዊ አለምአቀፍ ህንጻ ነዳፊ። ዝነኛውን ፕሪትዚከር ሽልማት በ1993  እኤአ የተቀበለ እንዲሁም 67ኛውን AIA ሽልማት በ 2011 እኤአ የተቀበለ ስመጥር ነዳፊ ነበር። ፉሚሂኮ ማኪ ከሳምንት በፊት በጁን 6 በ95 አመቱ ያረፈ ሲሆን የምዕራባውያኑን ዘመናዊነት እና የጃፓኑን ባህል በስራዎቹ ከማዋሀድ ባለፈ አዳዲስ የግንባታ መሳርያዎችንም ይጠቀም ነበር። ለምሳሌም "ኦኩ" የተባለውን የጃፓናውያን የንድፍ እሳቤ በንድፎቹ ላይ ያስገባል። ይህም የስፍራ ዝርጋታዎችን በተመለከተ ሲሆን በ"ኦኩ" መሰረት ስፍራዎች በአንድ መዋቅር ዙርያ እንዲዞሩ ተደርገው ይነደፋሉ። ከስራዎቹ ስፓይራል የተባለውን በ1985 እኤአ በአዎያማ፣ ቶክዮ  በሜታቦሊዝም እሳቤ ተቃኝቶ የነደፈውን የብዝሀ አገልግሎት ህንጻው ምስሎች ተያይዘዋል። ህንጻው የአሜሪካዊው እንደአሜሪካዊው ሪቻርድ ሜየር በገጽታዎች ቢጫወትም፣ የብተና ዘይቤ ያለበት ቢመስልም የንድፍ አደራደሩ ስርአት ያለው ሆኖ እናገኘዋለን። ዋና የንድፍ ይዘቱም መግብያው ላይ ያለው ተንሳፋፊ ክብ ተዳፋቱ ሆኖ እናገኘዋለን። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። @ethiopianarchitectureandurbanism
1 8641Loading...
10
የ ከተማ ጫካ ጥቅሞች። ምንጭ። UN Habitat @ethiopianarchitectureandurbanism
1 8284Loading...
11
ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን። ስፋት። 24 ሺህ ሄክታር። ቦታ። አዳማና ሞጆ መካከል። ወጪ። 120 ሚልየን ዶላር። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዳማና ሞጆ ከተሞች መካከል በ24 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የሚያርፈውን የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ግንቦት 2/2016 ዓ.ም ማስጀመራቸው ይታወቃል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን እና የገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት ስምምነት ተፈራርመዋል። ኮሚሽኑ በቅርቡ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ ወጥቶ ወደ ስራ እንዲገባ ያደረገ ሲሆን ከገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ጋር የተደረሰው "የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አልሚነት" ስምምነትም አዋጁን መሰረት ያደረገ ነው። ልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ በ120 ሚሊዮን ዶላር ግንባታው እየተከናወነ ሲሆን፥ የሎጅስቲክስ ፓርኮች፣ ነጻ የንግድ ቀጠና ማዕከሎች፣  የኢንዱስትሪ ፓርክ፣ የወጪና ገቢ ንግድ ማዕከል፣ የመንገድ ግንባታ፣ የሪል ስቴት፣ የኃይል አቅርቦትና ሌሎችም ግዙፍ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች የሚያካትት መሆኑ ተገልጿል። ምንጭ። ኢዜአ @ethiopianarchitectureandurbanism
1 9288Loading...
12
ገጸምድር ስዕል። ህንጻ፣ ውስጣዊ እና ገጸምድር ነዳፊዎች የዛፎችን ግንድ መሳል የሚችሉበት ጥበብ ምሳሌዎች በምስሎቹ ተያይዘዋል። በእጅ መሳል አትኩሮትን ከመሰብሰብ በላይ በሚያስጨንቅ የስራ ግዜያት አእምሮ ማረጋግያ እረፍት መውሰጃ ስራ ይሆናል። ምንጭ። Abirlal Mukherjee @ethiopianarchitectureandurbanism
2 1423Loading...
13
Media files
4733Loading...
የሚዘጉ መንገዶች። የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ሶላት ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የ1445ኛው የኢድል አል አድሃ (አረፋ) በዓል ይከበራል፡፡ በዓሉን አስመልክቱ በአዲስ አበባ ስታዲዮም እና በዙሪያው በሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሶላት ስነ-ስርዓት ይካሄዳል፡፡ ፕሮግራሙ በሚካሄድበት ወቅት የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ ስለሆነም • ከፒያሳ በቸርችል ጎዳና ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ • ከጎተራ ማሳለጫ ወደ ስታዲዮም የሚወስደው አጎና ሲኒማ ላይ • ከሜክሲኮ ወደ ለገሃር የሚወስደው መንገድ ሜክሲኮ አደባባይ ላይ • ከብሔራዊ ቤ/መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ፓርላማ መብራት ላይ፡፡ • ከኦሎሚፒያ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ • ከመገናኛ ወደ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ 22 መስቀለኛ መንገዱ አካባቢ • ከ ጥቁር አንበሳ ሼል ወደ ለገሀር የሚወስደው መንገድ ጥቁር አንበሳ ሼል አጠገብ • ከሲግናል እና ከአቧሬ ወደ ካዛንቺስ የሚመጣው መንገድ አቧሬ ሴቶች አደባባይ ላይ • ከመስቀል ፍላወር ወደ መስቀል አደባባይ የሚመጣው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ • ከቄራ በአዲሱ መንገድ ወደ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን መገንጠያ ላይ • ከጌጃ ሰፈር በሰንጋተራ ወደ ለገሐር ለሚመጡ አሽከርካሪዎች ሰንጋ ተራ 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት አካባቢ • ከአብነት በጌጃ ሰፈር ወደ ብሔራዊ ቴአትር የሚወስደው መንገድ ጎማ ቁጠባ አጠገብ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በሜትሮሎጂ ወደ ብሔራዊ ቴአትር ሜትሮሎጂ መ/ቤት ላይ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኋላ በር ወደ ብሔራዊ ቴአትር ለሚሄዱ ጥቁር አንበሳ ሼል ድሬንስ አካባቢ • ከተክለ ሐይማኖት አካባቢ በጎላ ሚካኤል ውስጥ ለውስጥ ወደ ለገሐር ለሚሄዱ አሽከርካሪዎች ጎላ ሚካኤል መስቀለኛው ላይ ይለፍ ለሌላቸው ተሽከርካሪዎች ሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ/ም ከለሊቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ለተሽከርካሪ ዝግ በመሆኑ ህብረተሰቡ ከፖሊስ የተሰጠውን መረጃ ተገንዝቦ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በሚጠቁሙት አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀም እና ለትራፊክ ፖሊስ አባላት ትዕዛዝ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪውን አስተላልፏል፡፡ ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የፍቅርና የሰላም እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡ ምንጭ። አዲስ አበባ ፖሊስ። @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጥፋታችንን ሳናውቅ ነው የባንክ አካውንታችን የተዘጋው ሲል ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ገለጸ። ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የድርጅቱ የሂሳብ አካውንት እና የስራ አስፈጻሚው አካውንት መዘጋቱን በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የድርጅቱ ሶስት አካውንቶች ሙሉ በሙሉ መዘጋታቸውን የገለጸው ፐርፐዝ ብላክ፣ የሚደርሰውን ኪሳራ እርምጃውን የወሰደው አካል ይወስዳል ብሏል። ምንም አይነት ወንጀል ሰርተን አይደለም አካውንታችን የተዘጋው ያለው ድርጅቱ፣ ጥፋት ሰርተን ከሆነም በግልጽ ይነገረን ብሏል። የባንክ አካውንታችን ያለ በቂ ምክንያት ከተዘጋ 72 ሰዓታት አልፎታል፣የሀገሪቱ ህግ የሚከበርበት ሁኔታ መረጋገጥ አለበት ሲልም ነው የገለጸው። መንግስት ህግ የማክበርና የማስፈጸም ሀላፊነት አለበት ያሉት የፐርፐዝ ብላክ ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ፍስሀ እሸቱ፣ እኛም ለህግ ተገዢ የማንሆንበት መንገድ የለም፣ነገር ግን ስርአቱን በጠበቀ መንገድ መሆን ይገባል ነው ያሉት። ከየትኛውም አካል የደረሰው ምንም አይነት ደብዳቤ አለመኖሩን የገለጸው ፐርፐዝ ብላክ፣ ለከፍተኛ ችግር መጋለጡን አስታውቋል። ይህ በመሆኑም ተቋሙ የሰራተኞች ደሞዝ ጨምሮ የፕሮጀክቶቹን ስራ ማስኬድ እንዳልቻለም ገልጿል። የተሽከርካሪ ነዳጅ እንኳን መግዛት የማይችልበት ደረጃ ላይ እንደደረሰም ነው ያስታወቀው። ስራ ከጀመረ ሶስት አመታትን ያስቆጠረው ድርጅቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ በርካታ ስኬቶች ማስመዝገቡን አስታውቋል። ባለፉት ሶስት አመታት ተቋሙ ካስመዘገባቸው ስኬቶች መካከል የተቋሙ መነሻ ካፒታል ከ1 ቢሊዮን ብር ወደ 2.4ቢሊዮን ብር ካፒታል መድረሱን አስታውቋል። አሁን ላይ ድርጅቱ 1 ሺህ 300 የሚጠጉ ቋሚሰራተኞች ሰራተኞች እንዳሉት ገልጧል። ምንጭ። Ethio FM 107.5 @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ለፈገግታ ያህል! 😂
Show all...
🤣 13👍 3😁 2😢 1👌 1
አሁናዊ ህንጻ አሶሳ ስታዲየም። በቀጣይ ሶስት አመታት ለማጠናቀቅ እየተሰራ የሚገኘው የአሶሳ ስታዲየም የግንባታ ሂደት አሁናዊ ገጽታ። ምንጭ። Ethiopian Press Agency @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 2
AddisAbabasSeferIddirandGebbi-WEB (1).pdf65.87 MB
👍 2👏 1
አዲስ መጽሀፍ "የአዲስ አበባ ሰፈር፣ እድር  እና ግቢ" አንተነህ ተስፋዬ (ፒኤችዲ ፣ ህንጻ ነዳፊ/ የከተማ ነዳፊ) በመጽሀፍ የተጠናቀረውን የምርምር ውጤታቸው በበይነ መረብ ቀርቧል። "ሰፈር፣ እድር እና ግቢ" በሚል ርዕስ የጻፉት መጽሀፍ  የኢትዮጵያን የከተማ ኑሮ፣ ስፍራ  የማበጀት እና የንድፍን ንድፈ ሀሳብ  የሚያሳይ መጽሀፍ ነው። መጽሀፉ ይህንን የሚያሳየው የአገር ውስጥን ማህበራዊ መስተጋብር እና አገራዊውን ስፍራ ማበጀትን በመጠቀም የከተማ ቅርጽን ትርጉም እንደ አዲስ ከአለማቀፋዊው የደቡብ ንፍቀ ክበብ  እይታ በማመላከት ነው። የመጽሀፉን ለስላሳ ቅጂ (soft copy) ከታች ለብቻው ተያይዟል። አንብበው ይጠቀሙ። በዚህ አጋጣሚ ለ አንተነህ ተስፋዬ (Phd) እጅግ ምስጋና እናቀርባለን። @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 5👏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቆዩ የከተማ ምስሎች። አብዮት አደባባይ 1982/83 @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
8👍 1
ዜና እረፍት። ፉሚሂኮ ማኪ ፣ ጃፓናዊ አለምአቀፍ ህንጻ ነዳፊ። ዝነኛውን ፕሪትዚከር ሽልማት በ1993  እኤአ የተቀበለ እንዲሁም 67ኛውን AIA ሽልማት በ 2011 እኤአ የተቀበለ ስመጥር ነዳፊ ነበር። ፉሚሂኮ ማኪ ከሳምንት በፊት በጁን 6 በ95 አመቱ ያረፈ ሲሆን የምዕራባውያኑን ዘመናዊነት እና የጃፓኑን ባህል በስራዎቹ ከማዋሀድ ባለፈ አዳዲስ የግንባታ መሳርያዎችንም ይጠቀም ነበር። ለምሳሌም "ኦኩ" የተባለውን የጃፓናውያን የንድፍ እሳቤ በንድፎቹ ላይ ያስገባል። ይህም የስፍራ ዝርጋታዎችን በተመለከተ ሲሆን በ"ኦኩ" መሰረት ስፍራዎች በአንድ መዋቅር ዙርያ እንዲዞሩ ተደርገው ይነደፋሉ። ከስራዎቹ ስፓይራል የተባለውን በ1985 እኤአ በአዎያማ፣ ቶክዮ  በሜታቦሊዝም እሳቤ ተቃኝቶ የነደፈውን የብዝሀ አገልግሎት ህንጻው ምስሎች ተያይዘዋል። ህንጻው የአሜሪካዊው እንደአሜሪካዊው ሪቻርድ ሜየር በገጽታዎች ቢጫወትም፣ የብተና ዘይቤ ያለበት ቢመስልም የንድፍ አደራደሩ ስርአት ያለው ሆኖ እናገኘዋለን። ዋና የንድፍ ይዘቱም መግብያው ላይ ያለው ተንሳፋፊ ክብ ተዳፋቱ ሆኖ እናገኘዋለን። ነፍስህ በሰላም ትረፍ። @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 7 1😢 1

3😢 1