cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethiopian Architecture Construction and Urbanism

It is a platform for information on historical and contemporary architecture, urbanism, landscape, and the construction industry inside Ethiopia. It will also include similar issues from across the world.

Show more
Advertising posts
11 847
Subscribers
+2824 hours
+2257 days
+89230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
አሁናዊ ኪነህንጻ። መከር ቤተክርስትያን። የካ አጥቢያ። Harvest Church of God, Yeka Branch.         @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
4
Photo unavailableShow in Telegram
የ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ መለኪያዎች አትላስ። Atlas of Sustainable City Transportation በሚል ርዕስ አያሌ ከተሞች በተለያየ መልኩ ደረጃ የወጣጤጣቸው ሲሆን የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም አዲስ አበባን ከ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ አንጻር ያላትን ደረጃዎች መመልከት እንችላለን። https://atlas.itdp.org/ @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
1
Atlas of Sustainable City Transportation በሚል ርዕስ አያሌ ከተሞች በተለያየ መልኩ ደረጃ የወጣጤጣቸው ሲሆን የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም አዲስ አበባን ከ ዘላቂ የከተማ እንቅስቃሴ አንጻር ያላትን ደረጃዎች መመልከት እንችላለን። https://atlas.itdp.org/ @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመዝናናት ያህል።😁 @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
😁 14👍 5🤣 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሁናዊ ኪነህንጻ። ዘለቀ በላይ በአሁናዊው የኢትዮዽያ ኪነህንጻ ላይ ትልቅ አሻራ ያለው ህንጻ ነዳፊው ዘለቀ በላይ ልህቀት ያላቸውን ህነጻዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በብዛት ነድፏል። ከነዚህም ስራዎቹ መካከል ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው መግቢያ ይጠቀሳል። ይህ መግቢያ ቀላልነትንና ውስብስብነትን እንደቅኔ ያዘለ ተወዳጅና ምልክታዊ ንድፉ ነው። ነዳፊው ዘለቀ በምስሉ  ላይ እንደደረጃ ከተነባበረው የታችኛው ክፍሉ ላይ ቆሞ ይታያል። Contemporary Architecture.                                    The Ethiopian Master Architect Zeleke Belay is seen at the Main Gate of the Hawassa University.  He designed this gate and it has become one of the most iconic and formally pleasant addition to  the overall visual expression of the university complex. @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
11👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
ባለሀብቶች መዝናኛ ቦታዎችን እና ፖርኮችን እንዲያለሙ ጥሪ ቀረበላቸዉ። ጥሪዉን ያደረገዉ የአዲስአበባ መዝናኛ ቦታዎችና ፖርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ነዉ። ኮርፖሬሽኑ የእንጦጦ ፖርክን ጨምሮ 10 የሚሆኑ ፖርኮችን የሚያስተዳድር ሲሆን ብሄረ ፅጌ፣አምባሳደር ፖርክ፣ልደታ ፖርክ፣ፋና ፒኮክ ወይም አዲስ ዙ ፓርክ ፣ኢትዮ ኮሪያ፣ኢትዮ ኩባ ፣ከንቲባ ወልደፃዲቅ ፓርክ እና ሀምሌ 19 የመሰሉ ፖርኮች ይገኙበታል። ከአስሩ ፖርኮችም ሶስት ፖርኮች ለባለሀብቶች የተከራዩ ሲሆን እነዚህም አምባሳደር ፖርክ፣ልደታ ፖርክ እና ከንቲባ ወልደፃዲቅ ፖርክ ናቸዉ። የአዲስ አበባ መዝናኛ ቦታዎችና ፖርኮች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በ1.4 ቢሊየን ብር ካፒታል የተቋቋመ የልማት ድርጅት  ሲሆን ከዚህ ዉሰጥ 827 ሚሊዮን የሚሆነዉ የተከፈለ ነዉ። ቀሪዉ ገንዘብ እስከ 2018 ከከተማ አስተዳደሩ የሚከፈል መሆኑን የሚናገሩት አቶ ሙሉጌታ ይህ ድጎማ እስከ 2018 ብቻ ሲሆን ከዛ ወዲህ ኮርፖሬሽኑ እራሱን ይችላል ብለዋል። ኮርፖሬሽኑ ከሚያስተዳድራቸው አስር ፖርኮች ዉስጥ አምስቱ መስፈርት የሚያሟሉ ሲሆኑ አምስት መስፈርት የማያሟሉ ናቸዉ ተብሏል ። ከማያሟሉት አምስቱ ዉስጥም ሶስቱ ወደ ግንባታ ለመግባት ዲዛይናቸዉ በዚህ ዓመት ተጠናቋል ብለዋል። በከተማዋ ከሚገኙት ትልቅ ፖርክች መካከል ወዳጅነት ፖርክ እና ዩኒቲ ፖርክ በፌደራል ደረጃ ይተዳደራሉ። ምንጭ። Ethio FM 107.8 @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 9😁 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ ሮቤል ጸጋዬ (መሀንዲስ) መንግስታዊ የሆነው የ EEIG የንድፍና ግንባታ ድርጅት ሀላፊ ሲሆኑ " በግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የላቀ የቡድን ስራን መስራት" በሚል ርዕስ በBIG 5 Talks ላይ ንግግር ያደርጋሉ። እኚህ መሪ የሆኑ ባለሙያን ሀሳብ በነጻ ለመስማትና የ CPD ነጥብ ለማግኘት ከታች የተያያዘውን ማስፈንጠርያ በመጠቀም መመዝገብ ይቻላል። Introducing Robel Tsegaye, CEO of EEIG Construction, as a featured speaker at Big 5 Talks. In his informative session, he will discuss the topic 'Raising the bar on construction project teamwork,' offering valuable insights. Participants can expect to acquire practical knowledge, alongside valuable discussions on effective construction project teamwork strategies. Don't miss this chance to learn from a thought leader in the industry and earn CPD points. Register now for free: https://bit.ly/3VLdinH ምንጭ። BIG 5 Construct Ethiopia @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
5👍 1
የአማካሪነት ሚና ክርክር። የ አንድ ህንጻ ግንባታ ላይ ነዳፊ ወይም አርክቴክት ወይም አማካሪ የሚባለው የትኛው ነው? አጠቃላይ እሳቤ የነደፈው (Conceptual Plan የሰራ)? ከ Schematic Design እስከ Working Drawing and Bid Document ያዘጋጀ ? በፕሮጀክት መካከል የመጀመርያው አማካሪ ስራ ሲያቆም ኋላ  መጥቶ ቀሪ ስራ ያስጨረሰ ? በዚህ ላይ የኢትዮዽያ አርክቴክቶች ማህበር የስነምግባር ደምብ የሚለው ይኖር ይሆንን? @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
የቆዩ የከተማ ምስሎች። ላሊበላ የአየር ላይ ምስል። ታህሳስ 1966 ዓም በ ኢማኑኤሌ ኤንሪኮ በኩል @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
5😢 1
የ ንድፍ ደረጃዎች ውስጣዊ ንድፍ ማብሰያ እና መመገብያ ክፍል ንድፍ ደረጃዎች በተያያዙት ምስሎች ቀርበዋል @ethiopianarchitectureandurbanism
Show all...
👍 8 3