en
Feedback
📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

Open in Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Show more
3 819
Subscribers
-524 hours
+1617 days
+15530 days
Posts Archive
እህታችን በከበደ ሁኔታ ውስጥ ነች ፣ ለአላህ ብለን እንርዳት !! አሰላሙ  ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ:—እህታችን ዘህራ ሰዒድ የአ አ ነዋሪና የሁለት ሴት ልጆት እናት ስትሆን በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ የኩላሊት ችግር እንዲሁም ከኩላሊት ችግሩ ጋር ተያይዞ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ የአጥንት መሳሳት ችግር የወለደው የዳሌ አጥንት ስብራት እና ከፍተኛ የሆነ የደም ማነስ  አስከትሎባታል ለአጥንት ስብራቱ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወንድሞች ትብብር ከመቶ ሺህ ባላነሰ ወጭ የታከመች ሲሆን አሁን ላይ ሆስፒታሉ  የኩላሊት እጥበት እንደሚያስፈልጋት ቢወስንም ትጥበቱን ማግኘት የምትችለው በግል ሆስፒታል ሲሆን ለመጀመር ደግሞ  80000 ብር ተጠይቃለች ለቀጣይ ስንት እንደሚያስፈልጋት ባይታወቅም ሰለሆነም ይህች ሚስኪን እህታችን እነኚኅ  ተደራራቢ የሆኑ የጤና ችግሮች የገጠሟት ስለሆነ በዱዓም እጆቻችንንም በመዘርጋት እንተባበራት ። አሏህ ኸይር  ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ። ከጤና መታወክም ሁላችንንም ይጠብቀን። እሷንም አሏህ ጤናዋን ይመልስላት። 1000539386917 Sofia Yimam endris CBE

ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት። 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ       t.me/Darutewhide

ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 30 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6017 የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMery
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 30 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/6017 የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014

ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 30 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014

ኹጥባ የንጉስ ሂረቅል ታሪክ

ካእብ ኢብኑ ማሊክ.mp314.27 MB

አስደሳች ዜና መርከዝ አቡ ሙሳ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፉን ከፈተ መርከዝ አቡ ሙሳ እንደሚታወቀው የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ እደዚሁም የዐረብኛ ቋንቋን ጨምሮ ለአመታት ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል ። እነ
አስደሳች ዜና መርከዝ አቡ ሙሳ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፉን ከፈተ መርከዝ አቡ ሙሳ እንደሚታወቀው የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ እደዚሁም የዐረብኛ ቋንቋን ጨምሮ ለአመታት ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል ። እነሆ አሁን ደግሞ አድማሱን በማስፋት ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ መክፈቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ። እናም በአዲሱ ብራንች  በተመላላሸ ፕሮግራም ተማረዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል ። የ መርከዙ ፕሮግራሞች: 1,  ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ 2,  ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ 3,  ለመንደም ለሴትም ከ አካዳሚክ ትምህርት    መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ 4,  በአካል መሳተፍ ለማይችሉ በ Online 5,  ለወንድና ለሴት ተማሪዎች ከትምህርት መልስ ከ ዐስር ሰላት በሇላ እስከ መግሪብ 6,  በመድረሳው አከባቢ ያሉ ሰዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮገራም ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ በሇላ አድራሻ: ቦሌ ሚካኤል ከ እግረኛ ድልድይ ወድ ውስጥ ትንሽ ገባ ብሎ የበፊቱ ኢኽላስ መድረሳ  ። ለበለጠ መረጃ:                         0913939993                         0928844757 በተጨማሪም የመርከዙ የቴሌግራም አድራሻ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ሲሆን Join በማለት ይቀላቀሉ ። مركز أبي موسى الأشعرب Telegram 👇👇👇 https://t.me/kurantejwid https://t.me/kurantejwid

መልሱ አሱር ሶላት ነው።

ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደ በይተል መቅዲስ 16 ወይንም 17 ወር ዞረው ከሰገዱ በኀላ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ካእባ ዞረው የሰገዷት ሰላት ማን ትባላለች?
Anonymous voting

ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 29 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5974 የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMery
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 29 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5974 የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014

ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ ክፍል 29 https://t.me/SadatKemalAbuMeryem የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/5014

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የሙሀደራ ዝግጅት የዕለቱ ዝግጅቶች በኡስታዝ አቡል አባስ ግዜን በአግባብ መጠቀም በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተዉሂድ አስማኡ ወሲፋት የፊታችን ኡሁድ ታህሳስ 7 ከ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ የሙሀደራ  ዝግጅት የዕለቱ ዝግጅቶች በኡስታዝ አቡል አባስ ግዜን በአግባብ መጠቀም በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተዉሂድ አስማኡ ወሲፋት የፊታችን ኡሁድ  ታህሳስ 7 ከጠዋቱ 3:30 አድራሻ. ወለቴ ሀረር ዳቦ ድልድይ አጠገብ በሁነይን መስጂድ ለሴቶች በቂ ቦታ አለን https://t.me/huneynmesjid