CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር
Open in Telegram
Have A Lifetime Experience With Us! Everybody Has A Desire To Do Something Memorable in life, Then Let us Explore it Together on Travel and Hiking Events! It is About Finding Your Satisfying Moments! Call :- +251968676677 / +251901962546
Show more1 348
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-930 days
Posts Archive
Life is All About Experience, Then
Have A lifetime Experience With Us!
+3
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
#የጥቅል_ጉብኝቶች_በሀይሌ_ሪዞርት
በየሳምንቱ በተለያየ አማራጭ ከእኛ ጋር መንፈስዎን ያድሱ ይዝናኑ?
የእረፍት ቀንዎን ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣ እንዲሁም ለቤተሰብዎ አሊያም ለሰራተኞችዎ አይረሴ ግዜ በማድረግ ጥሩ ግዜ ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያው ካምፕ ኢን አስጎብኚ ከሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በባቱ/ ዝዋይ ሪዞልት ሳምንታዊ የጉብኝት ጥቅል ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር ይዞ ይጠብቃችኋል።
አሁኑኑ ደውለው ቦታውን ያሲዙ!
Package Trip To Batu [Ziway] Haile Resort
Are you wondering to get best travel Experience with your beloved Once?
CampInn Tour And Event Organizer Collaborates With Haile Hotels & Resorts Present To You & To Your Beloved Once at Ziway [ Batu ] Resort A Weekend Trip Packages Like Never Before.
HAVE A LIFETIME EXPERIENCE WITH US!
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!🚶👣 🚌
ለበለጠ መረጃ :- +251968676677 / +251901962546
Join Us - https://t.me/CampInn /
https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel
https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
+9
በማሪዬት ሆቴል ተዘጋጅቶ በነበረው የሰዓሊ ዮሐንስ ባዩ
የስዕል አውደ ርዕይ በታላቅ ድምቀት ተከፍቶ ለሦስት ቀናት የቆየ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ድንቅ ምሽት አሳልፈናል።
በታዋቂው አርቲስት ዮሃንስ ባዩ እገዛ በሚያደርጉት የስዕል መሳል ምሽት ጥሩ የቆይታ ግዜ ያሳልፍን ሲሆን አውደ ርዕይው በዛሬው ዕለት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት ቆይቶ ይጠናቀቃል።
ከስራ መልስ ብቅ ብለው በማሪዮት ሆቴል የተዘጋጀውን የስዕል አውደ ርዕይ ከመጠናቀቁ በፊት ይጎብኙ!
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
+3
የስዕል አውደ ርዕይው በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል
ለሁላችሁ ክፍት ነው!
ነገ ደግሞ
በ Paint & Bite ዝግጅት ላይ የስነጥበብ ኤግዚቢሽን እና የስዕል ልምድን በሚያሳይበት ለፈጠራ ጉዞ ይቀላቀሉ።
በታዋቂው አርቲስት ዮሃንስ ባዩ እገዛ በሚያደርጉት የስዕል መሳል ምሽት እና ቆንጆ የቆይታ ግዜ በነገው ዕለት የሚካሄደው ሐሙስ፣ መስከረም 30፣ 2017 ከምሽቱ 12: 00 ሰዓት ጀምሮ በማሪዮት ሆቴል ጥሪያችን እርሶ ካንቫስዎን እንዲያሲዙ ነው።
በ 2,000 ብር ጥቅል ዋጋ ሁሉም ቁሳቁሶች፣ ምግቦች እና መጠጦች ይካተታሉ።
ቦታዎን ለማስያዝ፣
+251 979 684992 /
+251 913 660230 ይደውሉ።
Join in for a creative journey at the Paint & Bite event featuring an art exhibition and painting experience led by the
Eminent artist YOHANNES BAYOU.
The event will take place on Thursday, 10 October 2024, starting at 6:00 PM at the Marriott Executive Apartments. For a package price of ETB 2,000, all materials, food, and drinks are included.
To reserve your spot,
Call +251 979 684992 or +251 913 660230.
የወዳጃችን፣ የጉዞ ጉብኝት አባላችን፣ ድንቅ እይታ እና ብቃት ያለው ሰዐሊ ዮሐንስ ባዩ የ 10 አመት የ ስዕል ጉዞ ለማክበር "ምስጋና" በሚል ርዕስ ከ መስከረም 29 - ጥቅምት 1 / እረቡ : ሀሙስ : አርብ / ከጠዋቱ 3:00 - ማታ 3:00 ሰዐት በ ማሪዮት ሆቴል የ ስዕል አውደርዕይ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል:: እርሶም ይህንን የጥበብ ድግስ ተገኝተው ሀሴት እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል::
መግቢያ በነፃ
ስለ ሰዐሊው መረጃ
https://t.me/Ersas_Studio
https://www.facebook.com/yohannes.ain
https://www.instagram.com/yohannes_bayou
#የጥቅል_ጉብኝቶች_በሀይሌ_ሪዞርት
በየሳምንቱ በተለያየ አማራጭ ከእኛ ጋር መንፈስዎን ያድሱ ይዝናኑ?
የእረፍት ቀንዎን ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣ እንዲሁም ለቤተሰብዎ አሊያም ለሰራተኞችዎ አይረሴ ግዜ በማድረግ ጥሩ ግዜ ማሳለፍ ይፈልጋሉ?
እንግዲያው ካምፕ ኢን አስጎብኚ ከሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በባቱ/ ዝዋይ ሪዞልት ሳምንታዊ የጉብኝት ጥቅል ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር ይዞ ይጠብቃችኋል።
አሁኑኑ ደውለው ቦታውን ያሲዙ!
Package Trip To Batu [Ziway] Haile Resort
Get best weekly travel Experience with your beloved Once on Vacation.
CampInn Tour And Event Organizer Collaborates With Haile Hotels & Resorts Present To You & To Your Beloved Once at Ziway [ Batu ] Resort A Weekend Trip Packages Like Never Before.
HAVE A LIFETIME EXPERIENCE WITH US!
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!🚶👣 🚌
ለበለጠ መረጃ :- +251968676677 / +251901962546
+6
#ምስለ_ገለፃዎች ፪
#ሀባ_መስቀል_ዮ
የመስቀል ባህላዊ አከባበር በጬንቻ ወረዳ በዶርዜ ማህበረሰብ ዘንድ ልዬ ነው! አከባበሩ፣ አለባበሱ፣ ጭፈራው፣ ምግብ መጠጡ ድንቅ ነው።
የአመት ሰው ይበለን ደግሞ ደግሞ ያድርሰን።
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
#Campinn_Hiking_and_Tour #Camping_Trip #Daytrip #Land_of_origin #Ethiopian_Hiking_Association #Exploring_Ethiopia #Hiking_trekking_Ethiopia
+5
#ምስለ_ገለፃዎች ፩
ብዙ ደስታዎች፣ ልምዶች፣ እንዲሁም ጉብኝቶች በአርባ ምንጭ እና ዶርዜ መንደር #ሀባ_መስቀል_ዮ የመስቀል ባህላዊ አከባበር እና የማህበረሰብ አኗኗር ጋር! ጥሩ እና አይረሴ ግዜ አሳልፈን ተመልሰናል።
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
#Campinn_Hiking_and_Tour #Camping_Trip #Daytrip #Land_of_origin #Ethiopian_Hiking_Association #Exploring_Ethiopia #Hiking_trekking_Ethiopia
ገዞው ሊካሄድ 4ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
በቅናሹ ፈጥነው ይጠቀሙ!!!
#የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር _ከእርድ_ስነ_ ስርአት_አከባበር_ጋር
#ከመስከረም ፲፭ - ፲፰[ ከ15- 18/ 2017ዓ.ም ]
☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-12,563.00ብር
ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!
🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
☎ Call ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
ቅናሹ ለመጠቀም 2ቀናት ብቻ ቀርተውታል
በቅናሹ ፈጥነው ይጠቀሙ!!!
#የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር _ከእርድ_ስነ_ ስርአት_አከባበር_ጋር
#ከመስከረም ፲፭ - ፲፰[ ከ15- 18/ 2017ዓ.ም ]
☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-12,563.00ብር በሰው ከመስከረም 10 በፊት ለሚከፍሉ ሲሆን [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 11,350.00ብር በሰው ]
❗️⚠ ያለን ቦታ 70% የተያዘ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
ኑ አብረን እንጓዝ እንጎብኝም!
🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት!
☎ Call ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
🌻 Celebration of Meskel With Us
In Dorze Village Arbaminch
☛ Tour Duration :- From Sep. 25 - 28 / 2024 [ መስከረም 15 - 18 / 2017 ]
☛ 💸 Price :- 14,780 Birr / Person
if You Book Until September 20, You will get 15% Discount - 12,563.00Birr/ Person
[ 11,350.00Birr/ person if you are Coming 2 or more than in a group]
☛ Day 1 - Addis Ababa To Arbaminch Via Hawassa
☛ Day 3 - Arba Minch To Dorez Village To Celebrate Mesqel with the Community and Camping Nights
☛ Day 2 - Morning Hiking at Chencha, Trekking to forty Spring forest, swimming on the natural pool and Back to Arbaminch
☛ Day 4 - Drive Back to Addis Via Wolita
🌻 📝 Note ፦ The Price include...
1. Two way Transportation
2. 3Nigths Rooms Fee
3. Lunch & Dinner on the Holiday Ceremony
4. Cultural lunch and Drink in the Dorze tribes village
5. All entrance fee in the sight & Village
6. Local guide, Park Entrance and Scouts fee
7. Cultural Dance and ceremony
☎ Call ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
🌻 ዮ መስቀላ
የመስቀል በአል በዶርዜ መንደር ከአርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት ጋር በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ!
#የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ
በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር
#ከመስከረም ፲፭- ፲፰[ ከ15- 18/ 2017ዓ.ም ]
☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-14,780.00ብር በሰው
😱 ከመስከረም 10 በፊት ለሚከፍሉ 15% ቅናሽ { 12,563.00} ሲኖረው
👍 [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ 11,350.00ብር ]
🌼 የጉብኝት ግዜ ወደ :- አርባ ምንጭ እና ዶርዜ መንደር
ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር
√🌼 ☞ የጉብኝት ዋጋው -
1. የመስቀል በዓል ሙሉ ወጪ ከዶርዜ ማህበረሰብ ማክበሪያ፣
2. የፖርክ እና የመንደሮች መግቢያ ክፍያን፣
3. የ3ቀን የሆቴል አዳር ክፍያን፣
4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣
5. የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ጉዞ ክፍያን፣
6. የበዓሉ ቀን ምሳ እና እራት ክፍያን፣
7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!!
☎ Call ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
የዘመናት ሁሉ ባለቤት አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም እና በጤና አሸጋግረራችሁ!
💚💛❤️ መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት! 💚💛❤️
ካምፕ ኢን አስጎብኚ #ዘመነ_ፍስሃ #ዘመነ_ደስታ #ዘመነ_ስኬት #ዘመነ_ጉብኝት ተመኝተንላችኋል!
Happy Ethiopian New Year!
በዚህ ክረምት 🦓#የተለያዩ_የጉብኝት_ጥቅሎች #በኃይሌ_ሆቴሎች_እና_ሪዞልቶች 🦓
ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ፣ ለሰራተኞችዎ እንዲሁም ከደምበኞችዎ የሚሆን ልዩ የጉብኝት ጥቅል ቅሎች በሁሉም ኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች መዳረሻዎች ላይ አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።
🐊 ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር ከኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በመተባበር በሳምንቱ ቀናት እና በየሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በልዩ ዝግጅት የጉብኝት ጉዞ ጥቅሎች አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።🐊
#የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ!
🎯 Are Wondering To Have A Trip's For your self, Your Families, Your Employees?
#CampInn_Tour_And_Event_Organizer in Collaborates With #Haile_Hotels_and_Resorts Present To You & To Your Beloved Once On Weekdays & A Weekend Trip Packages Like Never Before!
Haile Resort - Batu - Ziway Haile Resort Arbaminch Haile Resort - Gondar Haile - Haile Resort Soddo - Hawassa Haile Resort - Adama and Yaya African village in all Haile's Resorts Destinations
[ Have A Lifetime Experience With Us! ✈️🚶👣 🚌 ]
Join Us - https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel
And
https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
☎ Call and Book ፦ +251968676677 / +251901962546
+3
Hello Dear Are you Looking For Refreshment?
Then #Campinn_Tour is Waiting your requests with a plenty Varieties of trip Packages on Different Destinations In bound & Out bound Trip Packages which take place in every fifteen days.
We had a nice time at @Wonchi Creater lake For @Ethiopian_Railways_Corporation Employees Retreat Trip Program. Thanks For Choosing Us!
የኢትዬጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አመታዊ የሰራተኞት የጉብኝት መርሃግብርን በእኛ አስተናጋጅነት ወደ ወንጪ ሀይቅ ያደረግነው የጉዞ ጉብኝት በጥሩ ሁናቴ እና በአይረሴ አብሮነት አሳልፈን መጥተናል።
እኛን ስለመረጣችሁ እንዲሁም እድሉን ስለሰጣችሁን ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
#Have_A_Lifetime_Experience_With_Us!
#የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ!
Call For More Info :- +251968676677 / +251901962546
Join Us - https://t.me/CampInn / https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel
And
https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
ኢድ ሙባረክ
ለመላው የእስልምና ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ!
በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
#የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ!
#HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US !
የሳምንቱ መጨረሻ ልዩ የመዝናኛና የጉብኝት ጉዞ ወደ ሀይሌ ሪዞርት ዝዋይ / ባቱ
#TRIP_PACKAGE_TO_HAILE_ZIWAY / BATU RESORT
Available Weekly on Weekend & Week Days!
👉 When፦ Every Week for 2 & 3 Days
👉 💸 Price ፦ Call & Get it
🌴 ☛ :- Things to visit :-
1. The Oval Shaped Island with old monastery ziway lake
2. Lake Langano and Abitya Shala park
3. Green landscape Flower farms, Wine farms and Cultural houses
4. Beautiful Endemic Birds and Hippopotamus Bay
5. Cultural, Historical and Natural place
6. Place of Zay peoples were to live
7. Wildlife at the Park
🌴 ☛ Things to do፦
1. 🚶 Trekking about 3.5 km 👣
2. 🐾 wild life at lakes & park
3. 🚣 Boat trip
4. 🚿 Hot spring water shower
5. 🏸 Funny Games and Exercises
6. 🦩 Bird & Ostrich watching
7. 🏊♂ Swimming
8. ⛪️ Visit to the Old Monastery
9. 🦛 Watching Hippopotamus Bay
10. 🐟 Eating Delicious Fish
11. 🍷 Wine test at the place of fabricatin
12. 🎻 Live performance
13. 🎣 Fishing
☎ Book ፦ +251 968 67 66 77 / +251 901 96 25 46 / +251 956 79 79 79
+9
We had a Good time at @Bokoji Great run which is organized by Us and @greatethrun, in having Hiking, Camping and Running events there.
#HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US
#Campinn_Hiking_and_Tour #Camping_Trip #Daytrip #Land_of_origin #Ethiopian_Hiking_Association #Exploring_Ethiopia #Hiking_trekking_Ethiopia
Telegram t.me/CampInn
And
FB - https://www.facebook.com/CampInnHiking
And
https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel
And
https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
