en
Feedback
CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

CampInn Tour and Event ካምፕ ኢን አስጎብኚ እና የልዩ ዝግጅት ማስተባበር

Open in Telegram

Have A Lifetime Experience With Us! Everybody Has A Desire To Do Something Memorable in life, Then Let us Explore it Together on Travel and Hiking Events! It is About Finding Your Satisfying Moments! Call :- +251968676677 / +251901962546

Show more
1 348
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-930 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '25
December '25
+2
in 0 channels
November '25
+2
in 0 channels
Get PRO
October '25
+4
in 0 channels
Get PRO
September '25
+3
in 0 channels
Get PRO
August '25
+6
in 0 channels
Get PRO
July '25
+1
in 0 channels
Get PRO
June '25
+2
in 0 channels
Get PRO
May '25
+2
in 0 channels
Get PRO
April '250
in 0 channels
Get PRO
March '25
+3
in 0 channels
Get PRO
February '25
+6
in 0 channels
Get PRO
January '25
+6
in 0 channels
Get PRO
December '24
+3
in 0 channels
Get PRO
November '24
+5
in 0 channels
Get PRO
October '24
+7
in 0 channels
Get PRO
September '24
+7
in 0 channels
Get PRO
August '24
+20
in 0 channels
Get PRO
July '24
+66
in 0 channels
Get PRO
June '24
+100
in 0 channels
Get PRO
May '24
+32
in 0 channels
Get PRO
April '24
+7
in 0 channels
Get PRO
March '24
+2
in 0 channels
Get PRO
February '24
+7
in 0 channels
Get PRO
January '24
+9
in 0 channels
Get PRO
December '23
+18
in 0 channels
Get PRO
November '23
+8
in 0 channels
Get PRO
October '23
+3
in 0 channels
Get PRO
September '23
+6
in 0 channels
Get PRO
August '23
+13
in 0 channels
Get PRO
July '23
+5
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+4
in 0 channels
Get PRO
April '23
+9
in 0 channels
Get PRO
March '23
+2
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '23
+7
in 0 channels
Get PRO
December '22
+7
in 0 channels
Get PRO
November '22
+11
in 0 channels
Get PRO
October '22
+20
in 0 channels
Get PRO
September '22
+25
in 0 channels
Get PRO
August '22
+10
in 0 channels
Get PRO
July '22
+112
in 0 channels
Get PRO
June '22
+14
in 0 channels
Get PRO
May '22
+25
in 0 channels
Get PRO
April '22
+15
in 0 channels
Get PRO
March '22
+8
in 0 channels
Get PRO
February '22
+24
in 0 channels
Get PRO
January '22
+412
in 0 channels
Get PRO
December '21
+44
in 0 channels
Get PRO
November '21
+7
in 0 channels
Get PRO
October '21
+35
in 0 channels
Get PRO
September '21
+66
in 0 channels
Get PRO
August '21
+69
in 0 channels
Get PRO
July '21
+38
in 0 channels
Get PRO
June '21
+43
in 0 channels
Get PRO
May '21
+13
in 0 channels
Get PRO
April '21
+24
in 0 channels
Get PRO
March '21
+29
in 0 channels
Get PRO
February '21
+69
in 0 channels
Get PRO
January '21
+27
in 0 channels
Get PRO
December '20
+1 074
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
17 December0
16 December0
15 December0
14 December0
13 December0
12 December+1
11 December0
10 December0
09 December0
08 December0
07 December+1
06 December0
05 December0
04 December0
03 December0
02 December0
01 December0
Channel Posts
6 ቀናት ብቻ ቀርቶናል! አብራችሁ ልታከብሩ ብትመጡ ደስ ይለናል። 🌼 ዮ መስቀላ በዶርዜ መንደር 2018🌼 ከመስከረም 14 -15 / ከረብዕ እስከ አርብ 👉 በገራሚ ቅናሸ አይረሴ የሕይወት ዘመን
6 ቀናት ብቻ ቀርቶናል! አብራችሁ ልታከብሩ ብትመጡ ደስ ይለናል። 🌼 ዮ መስቀላ በዶርዜ መንደር 2018🌼 ከመስከረም 14 -15 / ከረብዕ እስከ አርብ 👉 በገራሚ ቅናሸ አይረሴ የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ይውሰድ! 🍀🌿 በመስከረም ስፍራው ሁሉ ለምለም 🍀☘   ለተጨማሪ መረጃዎች - +251901962546 / +251968676677 መልካም አዳር!

2
🌼 You Have Two Days Only To Have This Advantage ☛ Tour Duration :- From Sep. 24 - 26 / 2025 [ መስከረም 12 - 16 / 2018 ] ☛ 💸 Pr
🌼 You Have Two Days Only To Have This Advantage ☛ Tour Duration :-  From Sep. 24 - 26 / 2025 [ መስከረም 12 - 16 / 2018 ]  ☛  💸 Price :-  18,780 Birr / Person if You Book before September 17, the Price Will 14,500Birr/person [ 12,645Birr  if you are Coming 2 or more than in a group] 🌻 📝 Note ፦ The Price include... 1. Two way Transportation 2. 2Nigths Rooms Fee 3. Breakfasts for 3 Days, 4. Cultural lunch and Drink in the Dorze tribes village 5. All entrance fee in the sight & Village 6. Local guide, Park Entrance and Scouts fee 7. Cultural Dance and ceremony  ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
370
3
በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! 4ቀናት ብቻ ቀርተዋል ቅናሹን ለመጠቀም! 🌻 ዮ መስቀላ #3ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር #ከመስከረም 14- 16/ 2018ዓ.ም
በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! 4ቀናት ብቻ ቀርተዋል ቅናሹን ለመጠቀም! 🌻 ዮ መስቀላ #3ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር #ከመስከረም 14- 16/ 2018ዓ.ም  ☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-18,780.00ብር በሰው 😱 ከመስከረም 6 በፊት ለሚከፍሉ ቅናሽ { 14,500.00} ሲኖረው 👍 [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ  12,645 ብር ] 🎯 ከመስከረም 10 በኋላ ለሚከፍሉ 21,965.00 ብር ይሆናል! 🌼 የጉብኝት ግዜ ወደ :- ጢያ፣ አርባ ምንጭ፣ ዶርዜ መንደር /  ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!! ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
396
4
🌻 Celebration of Meskel With Us In Dorze Village Arbaminch ☛ Tour Duration :- From Sep. 24 - 26 / 2025 [ መስከረም 12 - 16 / 201
🌻 Celebration of Meskel With Us In Dorze Village Arbaminch ☛ Tour Duration :-  From Sep. 24 - 26 / 2025 [ መስከረም 12 - 16 / 2018 ]  ☛  💸 Price :-  18,780 Birr / Person if You Book before September 17, the Price Will 14,500Birr/person [ 12,645Birr  if you are Coming 2 or more than in a group] ⚠️  If You Are paying After Sep. 20, The price Will be 21,965.00 birr/ person ☛ Day 1 -  Addis Ababa To Arbaminch Via Visit Tiya ☛  Day 2-  Arba Minch To Dorez Village To Celebrate Mesqel with the Community ☛  Day 3 - Trekking to forty Spring on the Dense forest with swimming on the natural pool and Drive Back to Addis 🌻 📝 Note ፦ The Price include... 1. Two way Transportation 2. 2Nigths Rooms Fee 3. Breakfasts for 3 Days, 4. Cultural lunch and Drink in the Dorze tribes village 5. All entrance fee in the sight & Village 6. Local guide, Park Entrance and Scouts fee 7. Cultural Dance and ceremony  ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
410
5
'May The Best Of Your Past, Be The Worst Of Your Future!' HAPPY NEW YEAR, 2018E.C እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም እና በጤና አሸጋገ
'May The Best Of Your Past, Be The Worst Of Your Future!' HAPPY NEW YEAR, 2018E.C  እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም እና በጤና አሸጋገራችሁ! መልካም አዲስ ዓመት! ፳፻፲፰ ዓ.ም Have A Lifetime Experience With Us! የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
331
6
🌻 ዮ መስቀላ የመስቀል በአል በዶርዜ መንደር ከአርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት ጋር በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! #የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር #ከመስከረም
🌻 ዮ መስቀላ የመስቀል በአል በዶርዜ መንደር ከአርባ ምንጭ ከተማ ጉብኝት ጋር በቅናሹም ፍጥነው ተጠቃሚ ይሁኑ! #የ4ቀናት_የመስቀል_በአል_የጉብኝት_ጉዞ በአርባምንጭ_እና_ዶርዜ_መንደር #ከመስከረም 14- 16/ 2018ዓ.ም  ☞🌼 የጉብኝት ጥቅል ዋጋ:-18,780.00ብር በሰው 😱 ከመስከረም 6 በፊት ለሚከፍሉ ቅናሽ { 14,500.00} ሲኖረው 👍 [ • ሁለት እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመዘገቡ  12,645 ብር ] 🎯 ከመስከረም 10 በኋላ ለሚከፍሉ 21,965.00 ብር ይሆናል! 🌼 የጉብኝት ግዜ ወደ :- ጢያ፣ አርባ ምንጭ፣ ዶርዜ መንደር /  ከባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ የመስቀል በአል አከባበራቸው ጋር √🌼 ☞ የጉብኝት ዋጋው - 1.  የመስቀል በዓል ሙሉ ወጪ ከዶርዜ ማህበረሰብ ማክበሪያ፣ 2. የፖርክ እና የመንደሮች መግቢያ ክፍያን፣ 3. የ2ቀን የሆቴል አዳር ክፍያን፣ 4. የአስጎብኚ እና የእስካውት ክፍያን፣ 5. የትራንስፖርት የደርሶ መልስ ጉዞ ክፍያን፣ 6. የሥስት ቀናት የቁርስ እና 1 ቀን እራት ክፍያን፣ 7. የባህላዊ መጠጦች እና ምግቦች ክፍያን 8. የመስቀል በአል ለሚከበርባቸው መንደሮች ጉብኝት ክፍያን ያጠቃልላል የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!! ☎ Call  ፦ +251-901-962-546 / +251- 968-676-677
365
7
🌱 ቡሄን በአንኮበር 🌱 በስምዎ ታሪክ ያኑሩ! 🌱 የወንዜ የወንዜ የወንዜ ጓደኛ ኑ ብሄን እናክብር በአንድነት እኛ የደርሶ መልስ የጉብኝት ጉዞ 🌿 መቼ፦ እሁድ ነሐሴ ፲፩/ (11) 🌿 💵 የጉ+3
🌱 ቡሄን በአንኮበር  🌱 በስምዎ ታሪክ ያኑሩ! 🌱 የወንዜ የወንዜ የወንዜ ጓደኛ ኑ ብሄን እናክብር በአንድነት እኛ      የደርሶ መልስ የጉብኝት ጉዞ  🌿 መቼ፦ እሁድ ነሐሴ  ፲፩/ (11) 🌿 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 3600ብር (for Foreigners $30 USD) 👉 የሚጎበኙ ሁነቶች(ነገሮች)፦  👓👀 1. የምኒልክ ቤተ መንግስት /ግብር ቤት  2. የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ መናገሻ ከተማ 3. ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት 4. የአንኮበር ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ እና የማህበረሰብ አኗኗር 5. ቀለል ያለ የ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ከተፈጥሯዊ መስህቦች ጋር  6. እምዬ ምንሊክ እና እቴጌ ጣይቱ የተጋቡበትን ስፍራ 7. የቦሄ በዓል ባህላዊ አከባበር  8. የአረንጓዴ አሻራ ማኖር ( ችግኞችን መትከል)           የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ :-  +251 901962546 / +251 968676677
459
8
🌱 ቡሄን በአንኮበር 🌱 በስምዎ ታሪክ ያኑሩ! 🌱 በታሪካዊው እና ተፈጥሮአዊው ድንቅ ስፍራ በአንኮበር በራስዎ ስም አሻራዎን ያኑሩ! 🌱 ታሪካዊ ዳራ በአንኮበር ተራራ 🌱 🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢ
🌱 ቡሄን በአንኮበር  🌱 በስምዎ ታሪክ ያኑሩ! 🌱 በታሪካዊው እና ተፈጥሮአዊው ድንቅ ስፍራ በአንኮበር  በራስዎ ስም አሻራዎን ያኑሩ!        🌱 ታሪካዊ ዳራ በአንኮበር ተራራ 🌱               🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት! 🇪🇹         የደርሶ መልስ የጉብኝት ጉዞ  ከአመታት በኋላ ብሄን በአንኮበር በልዩ ሁናቴ ለመክበር ዝግጅታችንን አጠናቀን ደግመን ተመልሰናል። በደመቀ እና  በተለየ መልኩ ብሄን በአንኮበር ከእኛ ጋር ያክብሩ! 🌿 መቼ፦ እሁድ ነሐሴ  ፲፩/ (11) / August 17 🌿  ርቀት ፦ ከአ.አ እስከ  አንኮበር 173ኪሜ 🌿 መነሻ ቦታ፦ መስቀል አደባባይ ከንጋቱ 12፡00 ሰዓት / መገናኛ አደባባይ 12፡20 ሰዓት ላይ 🌿 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 2865 ብር (for Foreigners $30 USD) 🌿 ዋጋው የሚያጠቃልለው ፦ ቁርስ፣ ምሳ፣ የአስጎብኚ የትራንስፖርትና የመግቢያ ክፍያን፣ የቡሄ በዓል አከባበር ወጪ 👉 የሚጎበኙ ሁነቶች(ነገሮች)፦  👓👀👓 ታሩካዊ እና ተፈጥሮአዊ ስፍራን ከድንቅ መስህቡ ጋር እየጎበኘን ፣ የአረንጓዴ አሻራችንን በስማችን ማስቀመጥ(ችግኞችን በመትከል) እንዲሁም:-  1. የምኒልክ ቤተ መንግስት /ግብር ቤት  2. የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ መናገሻ ከተማ 3. ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት 4. የአንኮበር ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ እና የማህበረሰብ አኗኗር 5. ቀለል ያለ የ20 ደቂቃ የእግር ጉዞ ከተፈጥሯዊ መስህቦች ጋር  6. እምዬ ምንሊክ እና እቴጌ ጣይቱ የተጋቡበትን ስፍራ 7. የቦሄ በዓል ባህላዊ አከባበር  8. የአረንጓዴ አሻራ ማኖር ( ችግኞችን መትከል)           የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ :-  +251 901962546 / +251 968676677
409
9
መጣና በዓመቱ ቡሄን እናክብር በአንኮበር!
መጣና በዓመቱ ቡሄን እናክብር በአንኮበር!
383
10
ምን እየጠበቃችሁ ነው በክረምት? In Summer What Are You waiting For? የጉብኝት ጥቅል ወደ ሃይሌ ሪዞልት ዝዋይ / ባቱ Package Trip To Batu [Ziway] Haile Re+2
ምን እየጠበቃችሁ ነው በክረምት? In Summer What Are You waiting For? የጉብኝት ጥቅል ወደ ሃይሌ ሪዞልት ዝዋይ / ባቱ Package Trip To Batu [Ziway] Haile Resort ሐምሌ 5-6/2017ዓ. ም CampInn Tour And Event Organizer Collaborates With Haile Hotels & Resorts Present To You & To Your Family at Ziway [ Batu ] Resort A Weekend Trip Packages Like Never Before. በሌሎቹም መዳረሻዎች ብዙ የጉዞ አማራጮች አሉን። እርሶ ደውለው ቦታዎን ያሲዙ። እኛም የሕይወት ዘመን ልምድ እንሰጥዎታለን። ለበለጠ መረጃ :- +251968676677 / +251901962546 የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!
364
11
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! #የጥቅል_ጉብኝቶች_በሀይሌ_ሪዞርት በየሳምንቱ በተለያየ አማራጭ ከእኛ ጋር መንፈስዎን ያድሱ ይዝናኑ? የእረፍት ቀንዎን ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣ እንዲሁም ለቤተ+3
የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! #የጥቅል_ጉብኝቶች_በሀይሌ_ሪዞርት በየሳምንቱ በተለያየ አማራጭ ከእኛ ጋር መንፈስዎን ያድሱ ይዝናኑ? የእረፍት ቀንዎን ለራስዎ፣ ለወዳጆችዎ፣  እንዲሁም ለቤተሰብዎ አሊያም ለሰራተኞችዎ አይረሴ ግዜ በማድረግ ጥሩ ግዜ ማሳለፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያው ካምፕ ኢን አስጎብኚ ከሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞልቶች ጋር በባቱ/ ዝዋይ ሪዞልት ሳምንታዊ የጉብኝት ጥቅል ከተለያዩ አገልግሎቶች ጋር ይዞ ይጠብቃችኋል።                አሁኑኑ ደውለው ቦታውን ያሲዙ! Package Trip To Batu [Ziway] Haile Resort Are you wondering to get best travel Experience with your beloved Once? CampInn Tour And Event Organizer Collaborates With Haile Hotels & Resorts Present To You & To Your Beloved Once at Ziway [ Batu ] Resort A Weekend Trip Packages Like Never Before. HAVE A LIFETIME EXPERIENCE WITH US! የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ!🚶‍👣 🚌                   ለበለጠ መረጃ :- +251968676677 / +251901962546 Join Us -  https://t.me/CampInn /  https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel  https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
421
12
🦛 WEEKLY TRIP PACKAGE TO 🦛 ⛺️ #Haile_Resort_Batu_Ziway ⛺️ #AVAILABLE_ALWAYS_ON_THE_WEEKEND #Xampinn Tour in Collaborate Wit
🦛 WEEKLY TRIP PACKAGE TO 🦛 ⛺️ #Haile_Resort_Batu_Ziway ⛺️            #AVAILABLE_ALWAYS_ON_THE_WEEKEND #Xampinn Tour in Collaborate With Haile Hotels and Resorts Presents To You & To Your Beloved Once Weekend Trip Packages at Ziway/ Batu Resort Like Never Before.                       🦛 ☛ Things to do፦ 1. 🚶 Trekking about 3.5 km 👣 2.  🐾 wild life at lakes & park 3. 🚣 Boat trip 4. 🚿 Hot spring water shower 5. 🏸 Funny Games and Exercises 6. 🦩 Bird & Ostrich watching 7. 🏊‍♂ Swimming 8. Visit to the Old Monastery 9. 🦛 Watching Hippopotamus Bay 10. 🐟 Eating Delicious Grilled Fish       🦛 ☛  Note ፦ The Package include • Two way Transportation from A.A To Ziway / Batu • 3Days Breakfast • 3 Days Lunch • 2 Days Dinner with Barbeque • Out Door Tent Camping • Room Fee • Park and Farm Entrance • Scout & Local guide fee • Refreshments like  Well coming Coffee, tea, Soft Drinks ☎ Call  and Book ፦ +251-901-962-546 /  +251 956 79 79 79
364
13
🇪🇹⚔ አድዋ በእንጦጦ ተራራ ⚔🇪🇹 🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት! የኢትዮጵያን ብርሃን ጣይቱን እምዬ ምኒልክ ዠግናውን አወድሰዋለሁ በዘመኔ ጅስሜን አንቅቼ በወኔ! 👉 መቼ፦ እሁድ
🇪🇹⚔ አድዋ በእንጦጦ ተራራ ⚔🇪🇹  🇪🇹 መለያ ቀለሜ ኢትዮጵያ መልኬ ናት! የኢትዮጵያን ብርሃን ጣይቱን እምዬ ምኒልክ ዠግናውን አወድሰዋለሁ በዘመኔ ጅስሜን አንቅቼ በወኔ! 👉 መቼ፦ እሁድ የካቲት ፳፫ - 23/2017ዓ. ም 👉 መነሻ እና መገናኛ ቦታ፦ 6ኪሎ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት / የግማሽ ቀን የጉብኝት መርሃግብር 👉 💵 የጉብኝት ዋጋ ፦  640 ብር በሰው {ከአንድ የአድዋን በዓል ማክበሪያ ስጦታ  ጋር} 👉 ዋጋው የሚያጠቃልለው ፦  ትራንስፖርት ፣ የቁርስ መቆያ(Snacks)፣ የሙዚየም መግቢያ ክፍያን፣ የአስጎብኚ፣ የታሸገ ውሃ እንዲሁም የአድዋ መታሰቢያ በዓል  👉 የሚጎበኙ ሁነቶች(ነገሮች) እና የሚፈፀሙ ድርጊቶች 1. የእምዬ ምኒልክ ቤተ መንግስት / ግብር ቤት 2. ጥንታውያን አብያተ ክርስቲያናት እና ሙዚየም 3. የመታሰቢያ ጧፍ ማብራት በምኒልክ ቤተ መንግስት 4. የእንጦጦ ልዩ መልክዐ ምድራዊ መስህብ 5. ቀለል ያለ የእግር ጉዞ ከተፈጥሯዊ መስህቦች ጋር  በ2,900ሜ ከፍታ ወደሚገኘው እንጦጦ ተራራ ☝ማስታወሻ 📝፦ • ዋጋው ቁርስ፣ ምሳ፣ የካሜራ ክፍያ እና የተለያዩ የግል ፍላጎቶችን አያካትትም • የምንሄድበት ስፍራ ታሪካዊ እና በተፈጥሮ መስህቡ ድንቅ ስፍራ ሰለሆነ ለማስታወሻነት ካሜራ ብትይዙ ይመረጣል ☞ ⛅ በዕለቱ ከፊል ደመናማ እና መጠነኛ ቅዝቃዜ ሊኖር ስለሚችል አለባበሳችሁ ይህንን ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል! ☞ የምናደርገው ጉብኝት እና የተራራ የእግር ጉዞ ስለሆነ ለዚህ የሚመች ጫማ ብትጫሙ ☞ ፀሃይ እና እቧራ እንዳይጎዳችሁ ፤ ኮፍያ፣ መነፅር እና የአቧራ መከላከያ ብትይዙም ሸጋ ነው  [ ኑ አብረን እንጓዝ ፤ ታሪክ ዘካሪ አባቶቹን አክባሪ እንሁን! ]   🇪🇹  ክብሬ መጠሪያዬ ሀገሬ ስሜ ናት! ☎ Call  ፦ +251-901-962-546/ +251-968-676-677
397
14
❤️ጉዞ ወደ የም ብሔረሰብ [ ቦር ተራራ ] ❤️ ❤️🤍 ☞ መቼ፦ የካቲት 15 እስከ 16 / 2017ዓ. ም 🤍❤️ ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 8,640 ብር (for Foreigners $80
 ❤️ጉዞ ወደ የም ብሔረሰብ [ ቦር ተራራ ] ❤️ ❤️🤍 ☞ መቼ፦  የካቲት 15 እስከ 16 / 2017ዓ. ም 🤍❤️ ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 8,640 ብር (for Foreigners $80 USD) ❤️🤍 👉 የምናደርጋቸው ክንውኖች፦ 1. የ8.5ኪሎ ሜትር የሃይኩንግ ጉዞ ፣ 2. የእሳት ዳር ጨዋታ ከእራት ጋር 3. የቦሩ ተራራ የድንኳን አዳር እንዲሁም ጠዋት ሃይክ እና ጉብኝት 4. የተፈጥሮአዊ መልክዓ ምድር ጉብኝት  5. የባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች  6. የየም ማህበረሰብ ባህል፣ ትውፊት ጉብኝት   የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! ለምዝገባ :-  +251-968-676-677 /  +251-901-962-546
511
15
🤍❤️🤍 Camping Trip To YEM BOR Mountain ❤️🤍❤️ ❤️ Book Your Adventure Today!❤️ ❤️☞ 📅 Date፦ February 22-23 / የካቲት 15 - 16 /20+3
 🤍❤️🤍 Camping Trip To YEM BOR Mountain ❤️🤍❤️                 ❤️ Book Your Adventure Today!❤️ ❤️☞ 📅 Date፦  February 22-23 / የካቲት 15 - 16 /2017ዓ. ም}                  For :- 2 Days  1 Night  🤍 ☞ 💵 Package Price ፦ 8,640 Birr/ Person (for Foreigners $80 USD) 📍Join us for an unforgettable adventure where nature meets culture, and experience the magic of Yem Bor Mountain! 🌄✨ ❤️🤍 Things To Do & Visit :🤍❤️ • Camping at the summit of Yem Bor Mountain  • Hiking through picturesque trails  • Enjoying a cozy campfire night under the stars  • Exploring traditional medicine practices of the local communities • Cultural live Music Performance • Foods and Drinks  ❤️Package includes:  Two Way Transportation, Meal (Breakfast, Lunch & Dinner), Bottle of Water, Accommodation (Shared Tent), Enterance Fee & Scouts. ❤️🤍 Spaces are limited, so don’t miss out on this                HAVE A LIFETIME EXPERIENCE WITH US! For Booking :- +251-968-676-677 /  +251-901-962-546
561
16
🤍❤️🤍 ጉዞ ወደ የም ብሔረሰብ [ ቦር ተራራ ] ❤️🤍❤️ ❤️🤍 ☞ መቼ፦ የካቲት ፲፭ እና ፲፮ { የካቲት 15 እስከ 16 / 2017ዓ. ም} 🤍❤️ ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 8,
 🤍❤️🤍 ጉዞ ወደ የም ብሔረሰብ [ ቦር ተራራ ] ❤️🤍❤️ ❤️🤍 ☞ መቼ፦  የካቲት ፲፭ እና ፲፮  { የካቲት 15 እስከ 16 / 2017ዓ. ም}  🤍❤️ ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 8,640 ብር (for Foreigners $80 USD) ❤️🤍 ☞ መነሻና መገናኛ ቦታ፦ የካቲት 15 ሜክሲኮ ሸበሌ አካባቢ ከንጋቱ 11፡30 ሰዓት  🤍❤️ ከባህር 2,939 ሜትር ከፍታ በቦር ተራራ በየም ዞን ውስጥ የሚገኝው ከአ.አ ከተማ በጅማ መንገድ 270 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ❤️🤍 👉 የምናደርጋቸው ክንውኖች፦ 1. የ8.5ኪሎ ሜትር የሃይኩንግ ጉዞ ፣ 2. የእሳት ዳር ጨዋታ ከእራት ጋር 3. የቦሩ ተራራ የድንኳን አዳር እንዲሁም ጠዋት ሃይክ እና ጉብኝት 4. የተፈጥሮአዊ መልክዓ ምድር ጉብኝት  5. የባህላዊ ጭፈራ እና ጨዋታዎች  6. የየም ማህበረሰብ ባህል፣ ትውፊት ጉብኝት  🤍❤️🤍☝ማስታወሻ 📝፦  ❤️ √ ባሉን ውስን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ፡፡  🤍 √ ዋጋው የሚያካትተው  - ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ የማደሪያ ድንኳኖች አቅርቦት ፣ 2 ቁርስ ፣ 2 ምሳ ፣ 1 እራት ( የካምፋየር ጥብስ) ፣  የታሸገ ውሃ  ፣  የጋይድ ክፍያ ፣ የጥበቃ ክፍያ ፣ የእቃ ማጓ ጓዣ እና የተለያዩ ስፍራዎች ጉብኝት ክፍያን ያጠቃልላል ❤️ √ በምንሄድበት ስፍራ ለድንኳን አዳር የሚሆን አስፈላጊ እቃዎችን እና ለጠዋት ሃይኪንግ የሚሆን አለባበስ እንዲሁም ጫማ መያዝ እንዳትዘነጉ 🤍 √ ዋጋው የተለያዩ የግል ፍላጎቶችን አያካትትም ❗️⚠️ በዕለቱ መጠነኛ ቅዝቃዜ በማታው ወቅት እና በቀን ጉብኝታችን ሞቃታማ የአየር ንብረት ስለሚኖረው አለባበሳችሁ ይህንን ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል!   የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! ለምዝገባ :-  +251-968-676-677 /  +251-901-962-546
497
17
በሐዋሳ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በነበረን የስራ፣ የጉብኝት፣ የሃይኪንግ፣ የሩጫ እና የመዝናናት ግዜ በጥሩ ሁኖቴ አሳልፈን መጥተናል። አብራችሀን ለተሳተፋችሁ በመሉ ከልብ እናመሰግናለ! ቀጣይ መዳ+4
በሐዋሳ ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በነበረን የስራ፣ የጉብኝት፣ የሃይኪንግ፣ የሩጫ እና የመዝናናት ግዜ በጥሩ ሁኖቴ አሳልፈን መጥተናል። አብራችሀን ለተሳተፋችሁ በመሉ ከልብ እናመሰግናለ! ቀጣይ መዳረሻችን #ወደ_ታሪካዊቷ_የቡና_ምድር_ጅማ_ከተማ ይሆናል። በቅርብ እንገናኛለን። *-+*-+* ==== +-*-+-* We Had A Great Time At Hawassa on , Visiting, Hiking, running and Gathering Dinner time With #Great_Run_Ethiopia Thanks Everyone To Be With Us! Our Next Race Trip will be At #Jimma_The,Coffee_Land Let's appoint Your plan there. Have A Lifetime Experience With Us!
510
18
🏃‍♀‍➡️የ3ቀን እና የ2አዳር የጉብኝት ጉዞ ወደ ሐዋሳ 🏃‍♂ 🏃‍♀‍➡️የሐይቅ ዳር ብቸኛው ሩጫ ላይ ለመሳተፍ 🏃‍♂ 🔘 ☞ መቼ፦ ጥር ፴ እና የካቲት ፪ { ከ30 እስከ 2 /2017ዓ. ም}+1
🏃‍♀‍➡️የ3ቀን እና የ2አዳር የጉብኝት ጉዞ ወደ ሐዋሳ 🏃‍♂     🏃‍♀‍➡️የሐይቅ ዳር ብቸኛው ሩጫ ላይ ለመሳተፍ 🏃‍♂ 🔘 ☞ መቼ፦  ጥር ፴ እና የካቲት ፪ { ከ30 እስከ 2 /2017ዓ. ም}  🔘 ☞ 💵 የጉብኝት ደርሶ መልስ ዋጋ ፦ 12,640 ብር (for Foreigners $80 USD) 🔘 ☞ መነሻና መገናኛ ቦታ፦ ጥር ፴ ቀን ቦሌ አለም ሲኒማ ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት  💧🌴👉 የምናደርጋቸው ክንውኖች፦ 1. የ21ኪሎ ሜትር ሩጫ ተሳትፎ፣ 2. የሃዋሳ ሀይቅ ዳር የእሳት ዳር ጨዋታ እና እራት 3. የታቦር ተራራ የጠዋት ሃይክ እና ጉብኝት 4. የአዕዋፋት እና የጀልባ ጉብኝት  5. የፓስታ ፌስት በሃይሌ ሩዞርት 6. የሲዳሞ ባህል፣ ትውፊት ጉብኝት  🌴💧🌴☝ማስታወሻ 📝፦  √. በዚህ ጉብኝት ለእርስዎና ለወዳጅ ባሉን ውስን ቦታዎች ቀድመው ይመዝገቡ፡፡  √. ዋጋው የሩጫ መሳተፊያ የቲሸርት ክፍያ፣ የ3ቀን የሆቴል አዳር፣ የጀልባ ክፍያ፣ የትራንስፖርት ፣ የ2 ቀን ቁርስ፣ ሁለት ቀን እራት[ የካንፋየር እና የፓስታ ፊስት]፣ እና የተለያዩ ስፍራዎች ጉብኝት ክፍያን ያጠቃልላል √. በምንሄድበት ስፍራ ሩጫ ላይ ለመሳተፍ እና ለጠዋት ሃይኪንግ የሚሆን አለባበስ እና ጫማ መያዝ እንዳትዘነጉ √• ዋጋው የተለያዩ የግል ፍላጎቶችን አያካትትም ❗️⚠️ በዕለቱ መጠነኛ ቅዝቃዜ በማታው ወቅት እና በቀን ጉብኝታችን ሞቃታማ የአየር ንብረት ስለሚኖረው አለባበሳችሁ ይህንን ያገናዘበ ቢሆን ይመረጣል!      ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!      የሕይወት ዘመን ልምድ ከእኛ ጋር ይውሰዱ! ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ :-  +251-968-676-677 /  +251-901-962-546
767
19
ሰላም ቤተሰቦቻችን ከእኛ ጋር መጓዝ መጎብኘት አስለምደናችሁ ትንሽ ጠፋ ብለን ቆይተናል። አሁን ግን በተለያዩ የጉዞ ጉብኝቶች በቅርቡ እንገናኛለን። ራስዎንም ትጥቅዎንም ያዘጋጁ! ለብዙ ጀብዱ 😍 #የ
ሰላም ቤተሰቦቻችን ከእኛ ጋር መጓዝ መጎብኘት አስለምደናችሁ ትንሽ ጠፋ ብለን ቆይተናል። አሁን ግን በተለያዩ የጉዞ ጉብኝቶች በቅርቡ እንገናኛለን። ራስዎንም ትጥቅዎንም ያዘጋጁ! ለብዙ ጀብዱ 😍 #የሕይወት_ዘመን_ልምድ_ከእኛ_ጋር_ይውሰዱ! We are Coming Up With amazing travel experience Get Ready to Explore with us. #HAVE_A_LIFETIME_EXPERIENCE_WITH_US Telegram  t.me/CampInn And FB - https://www.facebook.com/CampInnHiking And https://www.instagram.com/campInn_hiking_and_travel And https://www.Twitter.com/@CampInn_Tour
603
20
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል። ኢሣ 9፥6 እንኳን ለጌታችን ለ
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።   ኢሣ 9፥6 እንኳን ለጌታችን ለመዳኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
587