መልእክተ ውሉደ ያሬድ
Open in Telegram
ይኽ በደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት ለአባላት መልዕክቶችን እንዲኹም ማስታወቂያዎችን የሚያስተላልፍበት የቴሌግራም አውታር ነው!
Show more449
Subscribers
+924 hours
+257 days
+5030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '24
September '24
+40
in 1 channels
August '24
+33
in 0 channels
Get PRO
July '24
+9
in 0 channels
Get PRO
June '24
+26
in 0 channels
Get PRO
May '24
+18
in 0 channels
Get PRO
April '24
+14
in 0 channels
Get PRO
March '24
+29
in 0 channels
Get PRO
February '24
+21
in 0 channels
Get PRO
January '24
+33
in 0 channels
Get PRO
December '23
+347
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 25 September | 0 | |||
| 24 September | 0 | |||
| 23 September | 0 | |||
| 22 September | +1 | |||
| 21 September | 0 | |||
| 20 September | 0 | |||
| 19 September | 0 | |||
| 18 September | 0 | |||
| 17 September | 0 | |||
| 16 September | +1 | |||
| 15 September | +1 | |||
| 14 September | +1 | |||
| 13 September | +1 | |||
| 12 September | +1 | |||
| 11 September | +1 | |||
| 10 September | +1 | |||
| 09 September | +5 | |||
| 08 September | +9 | |||
| 07 September | +6 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | +2 | |||
| 04 September | +3 | |||
| 03 September | +3 | |||
| 02 September | +3 | |||
| 01 September | +1 |
Channel Posts
| 2 | ✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
📣የጠቅላላ ጉባዔ ጥሪ📣
🗓 እሑድ ሰኔ 16/2016 ዓ.ም
🕧 ከ8:30 ጀምሮ
📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ
የጉባዔው አጀንዳ፦ ለቀጣይ ዓመታት ሰንበት ት/ቤታችንን በሥራ አመራር እና በሥራ አስፈጻሚነት የሚያገለግሉ አባላትን ማስመረጥ
📍ውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት
✨🌿✨🌿✨🌿🌿✨🌿✨🌿✨🌿✨ | 462 |
| 3 | +1 መተዳደሪያ 7.pdf | 597 |
| 4 | No text... | 571 |
| 5 | No text... | 42 |
| 6 | No text... | 611 |
| 7 | ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
የእንጨትና የእጅ ሥራ ሙያ
የትምህርት ደረጃ
10 እና 12 የጨረሰ
የሥራ ልምድ
አይጠይቅም
ጾታ
አይለይም
(ሴቶች ይበረታታሉ)
የሥራ ቦታ
አውቶቡስ ተራ
የሥራ ሰዓት
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2:00-11:00 ስዓት
ደሞዝ
በስምምነት
ለበለጠ መረጃ
0913701540 ወይም
0912394976 ይደውሉ | 573 |
| 8 | ለውለደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት አባላት በሙሉ የተላከውን የሰንበት ት/ቤታችንን ደንብና መዋቅር በ2ት ቀናት ውስጥ በማየት እና በመገምገም ይሄ ቢሆን ይሻል የምትሉትን ሃሳብ በመያዝ የተቋቋመው ኮሚቴ ለሚጠይቃችሁ መጠይቅ ዝግጁ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። | 682 |
| 9 | 🔔🔔🔔የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ🔔🔔🔔
⚡️የሰንበት ት/ቤታችን መተዳደሪያ ደንብ ላይ ማሻሻያ ስለማድረግ
የፊታችን ሐሙስ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከ12፡00 ጀምሮ ማሻሻያ የተደረገበት መተዳደሪያ ደንብ ተወያይቶ ለማፅደቅ ሁላችሁም በሰንበት ት/ቤት ቤታችን አዳራሽ እንድትገኙ ይኹን
የውሉደ ያሬድ ሰንበት ት/ቤት | 775 |
| 10 | No text... | 551 |
| 11 | የሥራ ማስታወቂያ | 732 |
| 12 | ⚡️የሥራ ማስታወቂያ | 683 |
| 13 | 📣📣ሰላም ዉድ አባላት📣📣
በግንቦት 11 2016 ዓ.ም በተከበረው የቅዱስ ያሬድ ንግስ በዓል ላይ የተነሱ ፎቶዎቻችሁን በዚህ ማስፈንጠሪያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
https://bit.ly/KidusYaridNigesPics | 713 |
| 14 | ⚡️የሥራ ማስታወቂያ | 810 |
| 15 | የሥራ ማስታወቂያ | 796 |
| 16 | 🔔🔔🔔
እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ።
እንደሚታወቀው ከግንቦት 6-11 /2016
በአውደ ምሕረት መርሐ ግብር ተሰናድቷል ስለሆነም ከታች ስማችኹ የተዘረዘራችኹ አባላት በሙሉ በተመደባችኹበት ቀን እና ምድብ በመገኘት የማስተባበር ኃላፊታችኹን እንድትወጡ ይሁን!
መቅረት ፈፅሞ የተከለከለ ነው
አባላት ጉዳይ
🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌷🌷🌷🌴🌴
🔔ግንቦት 6/2016
ሰለሞን ቦጋለ
ሮቤል ተስፋዬ
ተክሉ ዓለሙ
ታሪኩ ግርማ
ኑርልኝ ተረፈ
ሀና አድማሱ
መሠረት ወረታ
መቅደላዊት ደርቤ
መቅደስ ካሱ
ሀብቱ ፍቃዱ
መሣይ ብርሃኑ
ቤተልሔም ከተማ
እየሩሳሌም ሞላ
ትዕግስት በዙ
🔔ግንቦት 7/2016
መሠለች አሰፋ
ሀገሪቱ ፍቅሩ
ሀና አለላ
ልዩ ቦጋለ
አዳነች ታፈሰ
ሲሳይ አቱሞ
ኃ/ማርያም ሰለሞን
መቅደስ ወርቁ
ማይበዙ አማረ
ማኅሌት ታምራት
ምሥጢረ አቤል
ናትናኤል ደሳለኝ
አስማማው ብርሃኑ
🔔ግንቦት 8/2016
አስራት ተስፋዬ
አቤል ምትኩ
አብርሃም ፋንታሁን
ምሥጢረ ያረጋል
ቃልኪዳን መስፍን
ቃልኪዳን ጌቱ
ቅድስት ፈቀደ
ከበቡሽ ሞርኬ
መዓዛ ጠንክር
ውልታ ኪዳኔ
ፀሐይ እያዩ
አበበ ያለው
ናትናኤል ገደፋው
ሔኖክ ቢያደርገው
🔔ግንቦት 9/2016
ዲ/ን ወንድማገኝ ተዘራ
አበበ ተምትም
ሐብታሙ አማረ
ትዕግስት ግዛው
አክበረት ገ/ጻድቃን
የሺብር በእውቀት
ሒሩት አሰፋ
አሰገደች ዝምበላቸው
እናት ጌታው
ሐብም ወዳጄ
ቤተልሔም ጌታሁን
ቤዛዊት ብርሃኑ
ድንቅናት ካሳሁን
እየሩሳሌም ደርቤ
አያልነህ መኮንን
🔔ግንቦት 10/2016
አፈወርቅ ፋሮ
ኤርማያስ አረጋ
እንዳልካቸው ደሳለኝ
ወንድማገኝ ታፈሰ
ትዕግስት እሸቴ
ትዕግስት ግርማ
ንግስት ወርቁ
አስቴር አቡሽ
ቅድስት ገረመው
ዝናሽ ክረወርቅ
ብርቱካን ዘነበ
ሰርኬ ዋሴ
እታፈራሁ ወንድምኩን
ጌጤነው ስንታየሁ
🔔ግንቦት 11/2016
ዳ/ን ኤፍሬም አብዲሳ
ዲ/ን እስራኤል ሲሳይ
ታሪኩ ግርማ
አድማሱ ገትር
ቤተልሔም ከተማ
ሀና በላይ
መድኃኒት ጫላ
አመለወርቅ አመንት
ወይንሸት ቦጋለ
ገነት ብርሃኑ
በጸሎት አበራ
ገነት ጉታ
ጽዮን ገመቹ
ዮሴፍ ጃኖ
ዮናስ ሞነሴ
ዳዊት ዮሴፍ | 801 |
| 17 | የሴሚናር መርሐ ግብር ዝግጅት... | 939 |
| 18 | No text... | 437 |
| 19 | 🔔🔔🔔
ለሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በሙሉ!
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ሚሊዮን ዓለሙ አክስት ስላረፋ ሥርዓተ ቀብሩ ዛሬ 9:00 በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ተገኝተን እንድናጽናና ይሁን!
የውሉደ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት ለወንድማችን ሚሊዮን ዓለሙ እንዲሁም ቤተሰቦች ልባዊ መጽናናትን - ያረፋቱን የእናታችንን ነብስ አምላከ ቅዱስ ያሬድ በደጋጎቹ አባቶች እቅፍ እንዲያሳርፍ ይመኛል!! | 425 |
| 20 | የምታሟሉ አባላት መወዳደር ትችላላችሁ ማጠናቀቂያው ግንቦት 8 ነው። | 520 |
