ru
Feedback
Endod + እንዶድ +

Endod + እንዶድ +

Открыть в Telegram

www.endod.net በአስተውሎት ንጽህና፣ በአብሮነት መድህን፣ ከተፈጥሮ በተቀዳ ጽናት ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ሆኖ መገኘት መቻል እና ሌሎችን ማስቻልን መነሻው አድርጎ ወደ ወድ አድማጮቹ በFM Addis 97.1 የሚደርስ የራድዮ መሰናዶ ነው።

Больше
1 226
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день

Загрузка данных...

Похожие каналы
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
декабрь '24
декабрь '24
+10
в 0 каналах
ноябрь '24
+45
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+31
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '240
в 1 каналах
Get PRO
август '240
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+16
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+48
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+64
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+121
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+193
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+65
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+198
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+30
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+94
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+108
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+104
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+110
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+14
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+20
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+23
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+58
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+59
в 0 каналах
Get PRO
июль '220
в 0 каналах
Get PRO
июнь '220
в 0 каналах
Get PRO
май '220
в 0 каналах
Get PRO
апрель '220
в 0 каналах
Get PRO
март '220
в 0 каналах
Get PRO
февраль '220
в 0 каналах
Get PRO
январь '220
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '210
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
август '210
в 0 каналах
Get PRO
июль '210
в 0 каналах
Get PRO
июнь '210
в 0 каналах
Get PRO
май '210
в 0 каналах
Get PRO
апрель '210
в 0 каналах
Get PRO
март '210
в 0 каналах
Get PRO
февраль '21
+1
в 0 каналах
Get PRO
январь '21
+3
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '20
+291
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
21 декабря0
20 декабря0
19 декабря+1
18 декабря0
17 декабря0
16 декабря0
15 декабря0
14 декабря0
13 декабря0
12 декабря+1
11 декабря+4
10 декабря0
09 декабря+1
08 декабря0
07 декабря0
06 декабря0
05 декабря0
04 декабря+2
03 декабря0
02 декабря0
01 декабря+1
Посты канала
photo content

2
"እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት" -2 | ዘጸዓት ያልሰመረልን እኛ? ስደት እና ዳፋዎቹ ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ
"እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት" -2 | ዘጸዓት ያልሰመረልን እኛ? ስደት እና ዳፋዎቹ ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ እናንተ የሚያደርሱት መሰናዶ ገዢ ሐሳብ ነው። በ እንዶድ ምዕራፍ ፫ - ሐ : ክፍል ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ መሰናዶ እኛን እና ስደትን ወደ ኋላ የምንቃኝበት ሸጋ መሰናዶ ነው። ባልደረባችን ተሻለ ከበደ አዘጋጅቶታል፤ ጠርሲዳ ከበደ መሰናዶውን እያጋፈረች አብራችኹ ታመሻለች፤ ሜሪ መኮንን እናንተን ታስተናግዳለች። ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!
503
3
የሕይወትዎን ጣዕም ያጎደሉ አንዳንድ አካላዊ የጤና አለመመቸቶች ከ'ይቅር'-ባይነት ጋር ሊያያዙ እንደሚችሉ አስበው ያውቃሉ? ይህ መሰናዶ በዚህ ዙሪያ ሸጋ ሐሳቦችን ሸክፏል! https://youtu.be/7OCg_c0i1Co
461
4
ተጋብዛችኋል! https://youtu.be/Wm-JA7aIdT8?si=pq46xlHvxn6x-1PE
531
5
ተጋበዙልን! https://youtu.be/jeQHeXr44dA
467
6
"እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት" ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ እናንተ የሚያደርሱት መሰናዶ ገዢ ሐሳብ ነው። በ እን
"እኛ" እና "ነገረ-ዘጸዓት" ዛሬ ምሽት 2:00 በ FM Addis 97.1 የእንዶድ ዝግጅት ክፍል ባልደረቦች ተሻለ ከበደ እና ጠርሲዳ ከበደ ወደ እናንተ የሚያደርሱት መሰናዶ ገዢ ሐሳብ ነው። በ እንዶድ ምዕራፍ ፫ - ሐ : ክፍል 8 ወደ እናንተ የሚደርሰው ይህ መሰናዶ እኛን እና ስደትን ወደ ኋላ የምንቃኝበት ሸጋ መሰናዶ ነው። ባልደረባችን ተሻለ ከበደ አዘጋጅቶታል፤ ጠርሲዳ ከበደ መሰናዶውን እያጋፈረች አብራችኹ ታመሻለች፤ ጸጋ ካሕሳይ እናንተን ያስተናግዳል። ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!
423
7
"ከትልቁ እስር ቤት መፈታት!" በእርግጥ ይቅርባይነት ስንል ምን ማለታችን ነው? ይቅር ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው? (ከአካላዊ ጤናችን ጋር በቀጥታ እንደሚገናኝ አስበውት ያውቃሉ?) ለዓመታት የተሸከምነውን የበደል ቁርሾ እንዴት ማራገፍ እንችላለን!(ተግባራዊ ልምምዶች) እንደማህበረሰብ ይቅርባይ መሆን ያሉት ትሩፋቶችስ? ዳዊት አርዓያ ከሥነ-ልቦና ባለሙያዋ ሔለን ገ/ኪዳን ጋር ያደረጉትን ሸጋ ቆይታ ተጋበዙልን። እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው! Subscribe በማድረግም ቤተሰብም ሁኑን! https://youtu.be/veuv1LBM59o
389
8
ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "የገዛ መልኬ... " በቅርቡ "የሰው መልክ" የተሰኘ ተቀዳሚ የግጥም መድብሉን የሰጠን ወጣቱ ገጣሚ በረከት ተስፋዬን ይዘን የነፍስ ወከፍ መልካችንን እናስስ ዘንድ እንጋ
ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "የገዛ መልኬ... " በቅርቡ "የሰው መልክ" የተሰኘ ተቀዳሚ የግጥም መድብሉን የሰጠን ወጣቱ ገጣሚ በረከት ተስፋዬን ይዘን የነፍስ ወከፍ መልካችንን እናስስ ዘንድ እንጋብዛችኋለን! ዛሬ ዛሬ የዓለም መልክ እና ቅርፅ እንዲህ ላለ ስር የሰደደ ብቸኝነት አብዝቶ የሚያንደረድር ነው፤ አኗኗራችን ልፊያ እና ግፊያ ያታክታል! ታዲያ በእርግጥ እንዲህ ባለው ጊዜ ጤናማ ወዳጅነት መመስረት እንችል ይሆን? ኑ አብረን እንጠይቅ! የብዙቻችኹን የጽሑፍ መልዕክቶች መነሻ በማድረግ መለስ ብለን ወደ ምዕራፍ ፪ አቅንተን ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አዘጋጅቶት ወደናንተ ያደረስነው የእንዶድ ምዕራፍ 2 ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ ሰው እና ሰው 5ኛ ክፍል "መተላለፎቻችን" ለዛሬ እንዲስማማ ተጠናቅሯል። አዎ "ሰው | ዛሬ | ዓለም" አይደል ይህ ተከታታይ መሰናዷችን? እርስ በርስ እየተላለፍን ብቸኝነት እየጸናብንም አይደል? መሰናዶውን ያደመጣችሁት ብትደግሙት አብዝታችሁ የምትወዱት፤ ያላዳመጣችኹትም የምታተርፉበት እንደሆነ በመሉ ልብ እንነግራችኋለን። ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ፤ ጸጋ ካሕሳይ እና ጠሪሲዳ ከበደ እያስተናገድናችኹ እናመሻለን፤ አብረን እንዝለቅ! ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ
477
9
ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "መተላለፎቻችን... " ብቸኝነት ይሰማዎታል? ሰዎች መሀል ብንሆንም ብቻችንን እንደሆንን ማሰብ ጀምረን ይሆን? ዛሬ ዛሬ የዓለም መልክ እና ቅርፅ እንዲህ ላለ ስር የሰደ
ሰው | ዛሬ | ዓለም -፮ : "መተላለፎቻችን... " ብቸኝነት ይሰማዎታል? ሰዎች መሀል ብንሆንም ብቻችንን እንደሆንን ማሰብ ጀምረን ይሆን? ዛሬ ዛሬ የዓለም መልክ እና ቅርፅ እንዲህ ላለ ስር የሰደደ ብቸኝነት አብዝቶ የሚያንደረድር ነው፤ አኗኗራችን ልፊያ እና ግፊያ ያታክታል! ታዲያ በእርግጥ እንዲህ ባለው ጊዜ ጤናማ ወዳጅነት መመስረት እንችል ይሆን? ኑ አብረን እንጠይቅ! የብዙቻችኹን የጽሑፍ መልዕክቶች መነሻ በማድረግ መለስ ብለን ወደ ምዕራፍ ፪ አቅንተን ባልደረባችን መኮንን ሞገሴ አዘጋጅቶት ወደናንተ ያደረስነው የእንዶድ ምዕራፍ 2 ቀዳሚ ተከታታይ መሰናዶ ሰው እና ሰው 5ኛ ክፍል "መተላለፎቻችን" ለዛሬ እንዲስማማ ተጠናቅሯል። አዎ "ሰው | ዛሬ | ዓለም" አይደል ይህ ተከታታይ መሰናዷችን? እርስ በርስ እየተላለፍን ብቸኝነት እየጸናብንም አይደል? መሰናዶውን ያደመጣችሁት ብትደግሙት አብዝታችሁ የምትወዱት፤ ያላዳመጣችኹትም የምታተርፉበት እንደሆነ በመሉ ልብ እንነግራችኋለን። ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ፤ ጸጋ ካሕሳይ እና ጠሪሲዳ ከበደ እያስተናገድናችኹ እናመሻለን፤ አብረን እንዝለቅ! ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ
533
10
Нет текста...
553
11
https://youtu.be/io7_bzmyWzw
482
12
እነሆ የእንዶድ 3ኛ ምዕራፍ 3ኛ ተከታታይ መሰናዶ: "ሰው፣ ዛሬ፣ ዓለም" ክፍል ፬: አላፊ በዚህ ተከታታይ መሰናዶ የምንኖርባትን ዓለም የተረዳንበትን መንገድ አብረን እንቃኛለን፤ ለተሻለ መረዳትም ዙ
እነሆ የእንዶድ 3ኛ ምዕራፍ 3ኛ ተከታታይ መሰናዶ: "ሰው፣ ዛሬ፣ ዓለም"   ክፍል ፬: አላፊ በዚህ ተከታታይ መሰናዶ የምንኖርባትን ዓለም የተረዳንበትን መንገድ አብረን እንቃኛለን፤ ለተሻለ መረዳትም ዙሪያ-ገባችንን እናስሳለን! ምሽት 2:00 ላይ በFM Addis 97.1 እንገናኝ! ሀና ተረፈ(ሃኒቻ) እንግዶችን ሆና ታመሻለች፤ መኮንን ሞገሴ  እና ፀጋ ካህሳይ ይጠብቋችኋል! ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!
481
13
https://youtu.be/oQIvaz8fOSk?si=yUuuoI2L2Rx2tjxv
421
14
መቅደላ መኩሪያ ከእንዶድ ጋር ያደረገውን ሸጋ ቆይታ አድምጠዋል? እንግዲያው ስለ ምስጋና፣ ይቅርባይነት እና አድናቆት የሰጠንን ግሩም ቆይታ ተጋበዙልን! https://youtu.be/sjmBAP3k9YM
482
15
Нет текста...
522
16
ለምሽታችኹ! https://youtu.be/sjmBAP3k9YM
461
17
በዚሕች በየቀኑ በምትቀያየር ዲጅታል ዓለም ውስጥ መረጃ በነጠላ ሕይወታችን ውስጥ ያለው ዋጋ ከቶውኑ የሚያጠያይቅ አይደለም። እርስዎስ ስለ የተዛባ መረጃ (Misinformation) እና የተሳሳተ መረጃ
በዚሕች በየቀኑ በምትቀያየር ዲጅታል ዓለም ውስጥ መረጃ በነጠላ ሕይወታችን ውስጥ ያለው ዋጋ ከቶውኑ የሚያጠያይቅ አይደለም። እርስዎስ ስለ የተዛባ መረጃ (Misinformation) እና የተሳሳተ መረጃ(Disinformation) ምን ያሕል ያውቃሉ? የእንዶድ ምዕራፍ ሶስት፤ ሶስተኛ ተከታታይ መሰናዶ በዚህ ረገድ በር ከፋች የሆኑ ሀሳቦች ይዟል፤ መኮንን ሞገሴ፣ ተሻለ ከበደ እና ጸጋ ካሕሳይ አብረዋችኹ ያመሻሉ! ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በአንጋፋው FM Addis 97.1 እንገናኝ! ኑ! ለተሻለ ነገ አ'ብ'ረን እናዋጣ!
534
18
ሸጋ ቆይታ! ከእንዶድ ምዕራፍ-1 ከግጥም እና ዜማ ደራሲው፣ ጸሐፊው፣ ፕሮዲውሰሩ እና ሙዚቀኛው ዓለምአየሁ ደመቀ ጋር ያደረግነውን ውብ ውይይት ተጋበዙልንማ! https://youtu.be/-kDRY30kJJU
476
19
ከሰውመሆን ይስማው ጋር ያደረግነውን ውብ ቆይታ ተጋበዙልን! https://youtube.com/playlist?list=PLTqdaZz7JE0VnFuPDOp-8ysEbbHPGcGSC&si=D9gve7155IfEkMA6
463
20
የፊታችን ሰኞ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ እና የእስልምና እምነት ምዕመናን በየሃይማኖታቸው ትልቅ ስፍራ ያሏቸውን ሁለት ታላላቅ ጾሞች ይጀምራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
የፊታችን ሰኞ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያ እና የእስልምና እምነት ምዕመናን በየሃይማኖታቸው ትልቅ ስፍራ ያሏቸውን ሁለት ታላላቅ ጾሞች ይጀምራሉ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን በአዋጅ ከሚጾሙት 7ቱ አጽዋማት አንዱና ትልቁ የሆነውን ጾመ ኢየሱስ ፣ ጾመ ሁዳዴ ፣ አርባ ጾም በመባል የሚታወቀውን ዐብይ ጾም ይጀምራሉ። በሂጅራ አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር እና በሙስሊሞች ዘንድ የጾም፣ ጸሎት ወር የሆነውም ፡ ረመዳን በዚሁ ቀን በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ይጀመራል። ይሕን በማስመልከት ባሳለፍነው መጋቢት 13 2015 ዓ.ም ያደረስናችኹን ጾም ፡ ለአካል፣ ለዓዕምሮ፣ ለነፍስ መሰናዶ በድጋሚ ወደ እናንተ እናደርሳለን!
529