cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ethio Fm 107.8

በፍቅር ላይ የተመሰረተ ኢትዮጵያዊነት እንዳይላላ ከልቡ የሚተጋ፣ መከባበርና መተሳሰብን የሚያስቀድም ኤፍ ኤም ሬዲዮ ነው!!!

Show more
Advertising posts
19 430
Subscribers
+124 hours
-37 days
+15230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
የነገ የሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8  ፕሮግራሞቻችን
1 2681Loading...
02
ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የመኖርያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ሆነው ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዘርፉ ላይ ህገወጦች እየተሳተፉበት በመሆኑ ስጋት ላይ ወድቀናል ብሏል፡፡ ሶስት ማህበራት የሚገኙበት ይህ ጥምረት ማለትም አባይ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ገዳ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር እና ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ያካተተ ነው፡፡ ማህበራቱ ላለፉት 40 አመታት የኢትዮጵያ መንግስት የሰጣቸውን ሃላፊነት በህጋዊ መንገድ እየተጠቀሙ ባለበት ሁኔታ በህገወጥ የጥበቃ ስራ ላይ እየተሳተፉ ባሉ ዜጎች ምክንያት ስራቸው አደጋ እንደተጋረጠበት ነው የተገለጸው፡፡ ከማህበራቱ መካከል አባይ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዛሬ በሰጠው መግለጫ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በሃገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን በወጣው መመርያ በኢትዮጵያ የመኖርያ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው ሰዎች በዘርፉ እንዳይሳተፉ የደነገገ ቢሆንም ደንቡ ተጥሷል ብሏል፡፡ ማህበሩ አጣራሁት ባለው መረጃ መሰረት በርካታ ድርጅቶች ህጋዊ ፍቃድ ሳይኖራቸው ጥበቃዎችን አሰማርተው በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ሲል አስታውቋል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች ላሰማሯቸው ጥበቃዎች ደሞዝ ሲከፍሉ ጡረታ እንደማይቆርጡ ለመንግስት ግብር እንደማይከፍሉና የስራ ግብርም እንደማይከፍሉ ነው የተነገረው፡፡ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቀውን ስራና ሙያ የሃገሪቱን ህግና ደንብ ወደ ጎን ብለው በገቡ ተቋማት ምክንያት ስራችንን አክብደውብናል በስራችን ላይ ጫናም አሳድረውብናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 632/2001 እና አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ላይ እንደሰፈረው ማንያውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌለው ወይም በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖርያ ፍቃድ ለለው የውጭ ሃገር ዜጋ በምንም አይነት የጥበቃ ስራ ላይ አይሳተፍም የሚለው መመርያ ወደ ጎን በማለት ዘርፉ ላይ ተሰማሩ ዜጎች መኖራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በመሆኑም መንግስት በነዚህ ድርጅቶች ላይ አስፈላገውን ማጣራት አድርጎ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ ሲል ማህበሩ አስታውቋል፡፡ በሔኖክ ወ/ገብርኤል ሰኔ 07 ቀን 2016 ዓ.ም
1 7915Loading...
03
Media files
1 5681Loading...
04
የዛሬ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችን
1 8060Loading...
05
የዛሬ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችን
10Loading...
06
ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡ ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሜሊስ ፋሽን እና ትሬዲንግ ልዩ ልዩ የፋሽን እና የዲዛይን ምርቶች የሚቀረቡባቸው ሱቆች መከፈቱን በማስመልከት ዓለም ዐቀፍ እውቅና ያላት የሃንጋሪይ ተወላጅ ከሆነችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን ጋር አብሮ ለመስራት የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጓታል። ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በኢንተርናሽናል ሞዴል እና ዲዝይነር ሜላት ሚካኤል የተመሰረተ ሲሆን ፤ በቻይና ጉዋንዡ ሆንግኮንግ እና ሻንጋይ አለም ዐቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዕውቅ የፋሽንና ዲዛይን ምርቶችን እንዲሁም ብራንዶችን ለአለም ገቢያ የሚያቀርብባቸው ሱቆች ከፍታ እየሰራች ትገኛለች። ሜላት ለፋሽን ያላትን ፍቅር ያነሳሳው እናቷ ጎበዝ ዲዛይነር በመሆኗ ነው ብላለች። በእናቷ ውርስ የተገፋፋችው እና በአለም አቀፍ የፋሽን መድረክ ላይ የእሷን አሻራ ለማሳረፍ ባላት ጉጉት ሜላት አስደናቂ ጉዞ እንጀመረች ተናግራለች። በአለም አቀፍ ሞዴልነት ስራዋ ከታዋቂ ታዋቂ ምርቶች ጋር እንድትተባበር መንገዱን ከፍቶላት በአለም ዙሪያ ያሉ የፋሽን ካፒታል ማኮብኮቢያዎችን አስገኝታለች። ከቅርሶቿ በመነሳት እና በኢትዮጵያ ባህል ውበት በመነሳሳት ወደ ንድፍ አውታር ገብታ የሥሯን ፍሬ ነገር በየሥፌቱ ለመጠቅለል የወሰነችው። በዚህም ልዩ እይታ እና ድንቅ የእጅ ጥበብ አድናቆትን በማትረፍ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ካገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ዲዛይነሮች መካከል አንዷ መሆን እንደቻለች ተነግሯል። በሔኖክ ወ/ገብርኤል ሰኔ 07 ቀን 2016 ዓ.ም
1 7705Loading...
07
ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) 4 የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን አስተዋወቀ ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተቀባይነትን ያተረፈ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ይዟቸው የመጣቸውን አዳዲስ ምርቶች ሰኔ 6/2016 ዓ.ም አስተዋውቋል። ከነዚህ ምርቶች ውስጥ አንዱ ሞናሊሳ ሲባል ይህም የቆዳ እንክብካቤን ለመጠበቅ የሚያስችል ሎሽንና ክሬም ነው ኤፒግሎው የተሰኘው ደግሞ ለአፍሪካ ቆዳ የተዘጋጀ ሲሆን እንደ ጥቁር ነጠብጣቦች እና ዥንጉርጉር ፊትን እና የተለመዱ የቆዳ ስጋቶችን በ28 ቀናት ውስጥ በመቀነስ ብቻ የሚታይ ለውጥ የሚሰጥ የቆዳ መንከባከቢያ እንደሆነ ተገልጿል ሌላው ፍሎደንት የተባለው የጥርስ ሳሙና ምርት ሲሆን በፍሎራይድ ለተጠቃ ጥርስ፣ ለአፍ ጤንነት፣ የጥርስ መቦርቦርን የሚታደግ እንደሆነ ተነግሯል። የመጨረሻው ምርት ጀርሞል የተሰኘ ሳሙና ሲሆን  ሰውነትን ከጀርሞች ለመከላከል የሚረዳ ነው ተብሏል። ሻሊና ሄልዝ ኬር 40 አመትን ያስቆጠረ ድርጅት ሲሆን እስካሁን በ22  የአፍሪካ ሀገራት ላይ ሰርቷል። ድርጅቱ በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ ላይ 6 ክፍለ ከተሞች ላይ ስራ የጀመረ ሲሆን 1000 ለሚደርሱ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል።
1 9494Loading...
08
የነገ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8  ፕሮግራሞቻችን
2 2490Loading...
09
ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። ጀርመናዊው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከክለቡ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸውን በይፋ አስታውቀዋል። የ 41ዓመቱ አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ቦርስያ ዶርትመንድን እየመሩ የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበሩ ይታወሳል።
2 2981Loading...
10
1ኛ ለወጣ 50 ሺህ ብር የሚያስገኝ የአሸናፊዎች አሸናፊ ሀገር አቀፍ የሒሳብ የትምህርት ውድድር ሊካሄድ ነው፡፡ "የሂሳብ ትምህርት ይከብዳል" የሚል የተሳሳተ አመለካከት በማስወገድ "ጉብዝና ያሸልማል" በሚል መሪ ቃል የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሒሳብ የትምህርት ውድድር የመዝጊያ መርኃግብር በአዲ አበባ ሊካሄድ መሆኑ ተነግሯል። በኢትዮጲያ ብቸኛው የሆነው የሒሳብ ትምህርት አወዳዳሪ ተቋም ማይሶሮባን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ከ አንድ ደቂቃ ጋር በመሆን፤ ሀገር አቀፍ የትምህርት እና የስሌት ውድድር በሀገራችን በሚገኙ ሁሉም ትምህርት ቤቶች መዘጋጀ ተገልጿል። ተቋሙ መጠሪያ ስያሜውን ያገኘው ከጃፓንኛ ቃል ሲሆን፤ ትርጓሜውም አባከስ ማለት መሆኑን የተቋሙ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ከበደ አጥናፉ በዛሬው ዕለት በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል። ውድድሩ የሚከናወነው ከ3 እስከ 12ተኛ ክፍል ድረስ ሲሆን፤ ተማሪዎቹ የሚፈተኑበት ቋንቋ መንግስት ባዘጋጀው መማሪያ መፀሀፍ ላይ ያተኮረ መሆኑን እና 30 ሺህ የሚሆኑ ፈታኞች መዘጋጀታቸው ተጠቁሟል። ስድስት ዙሮች ያሉት ውድድሩ ፤ አምስቱ ዙሮች በየከተሞቹ የተከናወኑ ሲሆን የመጨረሻው እና የስድስተኛው ዙር የፍፃሜ ውድድር፤ የየከተማው አሸናፊ ተማሪዎች በተገኙበት ከሀምሌ 26 እስከ ነሀሴ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው፤ በሚሊኒየም አዳራሽ ይወዳደራሉ ተብሏል። የአሸናፊዎች አሸናፊ ተማሪዎች ተለይተው ለአህጉር እና አለም አቀፍ ውድድሮች ላይ እንዲሳተፉ እንደሚደረግ ተነግሯል። የመጨረሻ ዙር የአሸናፊዎች አሸናፊ በውድድር ስነ ስርዓቱ ላይ 4 ሚሊዮን ብር የሚፈጅ የገንዘብና የአይነት ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፤ 1ኛ ለወጣ ለአሸናፊዎች አሸናፊ 50 ሺህ ብር የሚሸለም ሲሆን፤ 2ተኛ እና 3ተኛ ለወጡ አሸናፊዎች የ45 እና 40 ሺህ ብር ተሸላሚ ይሆናሉ ተብሏል። ተቋሙ በ2016 ዓም ሀገር አቀፍ የሒሳብ ትምህርት ውድድር፤ ከ50 ከተሞች በላይ የተውጣጡ ከ2 ሺህ በላይ ትምህርት ቤቶች እና ከ3 መቶ ሺህ በላይ ተማሪዎችን ማሳተፍ መቻሉ ተጠቁሟል። በዕለቱ በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኮሜዲያን ቤቲ ዋኖስ የማይሶሮባን ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በጎ ፈቃደኛ የክብር አምባሳደር ሆና ተመርጣለች። በእሌኒ ግዛቸው ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ.ም
2 1505Loading...
11
Media files
1 8540Loading...
12
ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን ሾመ ! በውድድር አመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ጋር የተለያየው የጣልያን ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን አሁን ላይ አዲስ አሰልጣኝ መሾማቸውን ይፋ አድርገዋል። ኤሲ ሚላን ፖርቹጋላዊውን የቀድሞ የሊል እና ሮማ አሰልጣኝ የነበሩትን ፓውሎ ፎንሴካን በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ኤሲ ሚላንን ለሚቀጥሉት ሶስት የውድድር አመታት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ማኖራቸው ተገልጿል። በጋዲሳ መገርሳ ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ.ም
1 9180Loading...
13
ሳፋሪኮም እና ገበያ ኩባንያ የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ ሥነ ምህዳር የሚያሳድግ “ታለንት ክላውድ” ጀመሩ ሳፋሪኮም ከገበያ ኩባንያ ጋር በአጋርነት፣ እንዲሁም የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ድጋፍ ታክሎበት “ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል። ፕሮግራሙ የመረጃ መረብን በመጠቀም የሥራ ዕድልን የሚፈጥር መሆኑ ተገልጿል። ፕሮግራሙ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነና ቀጣዩን የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች፣ ሥራ ፈጣሪዎች እንዲሁም የዲጅታሉ ዓለም መሪዎችን አቅም ለማሳደግ ያለመ ነው። ይህ የተለየ አሠራርን ይዞ የመጣው ፕላትፎርም እስከ 2024 እ.ኤ.አ ማብቂያ ድረስ፣ ለ10 ሺሕ ልዩ ልዩ ክህሎት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች አጠቃላይ የአቅም ግንባታ እንዲሁም የሥራ ጉዟቸውን ማሳደጊያ ዕድሎችን የሚያቀርብ ነው። ይህንን በማድረግ፣ በአገሪቱ ውስጥ የሚስተዋለውን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂውን ኢንዱስትሪ ዕድገት የገታውን የቴክኖሎጂ ክህሎት እጥረት ለመቅረፍ ፕሮግራሙ ዒላማ ያደርጋል። "የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ “ለመጪው ዲጂታል ዘመን የኢትዮጵያንን ሕይወት ዝግጁ ማድረግ” የሚለውን የሳፋሪኮም ተልዕኮ የሚወክል ነው” ሲሉ የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና የስትራቴጂ ኦፊሰር ማሳሂሮ ሚያሺታ ያስረዳሉ። “መጪው ጊዜ ይዟቸው ለመጣቸው ዕድሎች ያለውን ተደራሽነት ለሁሉም በማደላደል፣ አዳዲስ ነገሮችን የሚፈጥር አዲስ ትውልድ የሚነሣበትን መሠረት በመጣል ላይ እንገኛለን። ይህ ትውልድ፣ የአገሪቱን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ፣ እንዲሁም ዲጂታል ዕድገት ሞተር ሆኖ የሚያንቀሳቅስ ይሆናል። በቂ ክህሎት የጨበጡ ፕሮፌሽናሎችን ያቀፈ ማኅበረሰብ እየገነባን ነው፤ ይህ ማኅበረሰብም በመላው አገሪቱ የሚገኙትን ከቴሌኮም እስከ ፋይናንስ አቅርቦት እና ሌሎችም ኢንዱስትሪዎችን መሪ ሆኖ ለማንቀሳቀስ ዝግጁ የሚሆን ነው” ሲሉም ያብራራሉ። የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ማእከላዊ አድርጎ የያዘው የእድገቱ “ሞተር” ከጫፍ ጫፍ ያለውን የችሎታ ፍላጎት ማገናኘትን ሲሆን፣ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ክህሎቶች የሚያስጨብጥ፣ የሥራ ሕይወት ጉዞ ላይ ምልከታ የሚሰጥ፣ እንዲሁም በሳፋሪኮም ሰፊ የአጋሮች መረብ ውስጥ የሚገኙ ዕድሎችን ለመጠቀም የሚያስችል ሁነኛ ድጋፍ የሚያቀርብ ነው። የታለንት ክላውድ መፍትሔዎችን ሥራ ላይ በማዋል የተመሰከረለትን የገበያ ኩባንያን ችሎታ በመጠቀም፣ Safaricom.gebeya.com የተሟላ አገልግሎት የሚያቀርብ ይሆናል። አገልግሎቱ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI) የሚጠቀመውንና እንደ ሁኔታው ተስማሚ በሆነ መልኩ ሥራ ላይ ሊውል የሚችለውን ሶፍትዌርን እንደ አገልግሎት የሚያቀርበውን (SaaS) ፕላትፎርም በመጠቀም፣ የላቀ የቴክኖሎጂ ችሎታን አንጥሮ በማውጣት እንደየ ድርጅቱ ፍላጎት ተስማሚ መፍትሔን የሚያቀርብ ነው። ይህን የመሰለው አገልግሎት ለበርካታ ስመ ጥር የዓለም ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችና የፎርቹን 500 (Fortune 500) ኩባንያዎች ተስማሚ ሥነ ምህዳር የፈጠረ ነው። ሳፋሪኮም፣ ገበያ ኩባንያ እና የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ አብረው ሲሠሩ ይህ የመጀመሪያቸው አይደለም። በመጋቢት ወር 2016 ዓ.ም እነዚሁ አጋር ተቋማት 50 የተመረጡ ችሎታ ያላቸውን ሠራተኞች መልምለው በጋራ “ሳፋሪኮም አካዳሚን” መሥርተዋል። ሳፋሪኮም አካዳሚ የስድስት ወር ፈጣን የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ሥልጠና ፕሮግራም ሲሆን፣ የሞባይል፣ የ “ባክ ኢንድ” (Back-end) እንዲሁም “ዴቭ ኦፕስ” (DevOps) ምህንድስና ላይ፣ እንዲሁም የጀማሪ ደረጃ “ባክ ኢንድ” ሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ላይ ክህሎት የሚያስጨብጥ ነው። “የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ቀጣዩን የኢትዮጵያ ትውልድ ለመጪው ጊዜ ብቁ አድርጎ የሚያዘጋጅ ነው፡፡ ትውልዱን በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በዳታ ሳይንስ፣ እና በመረጃ መረብ ደኅንነት ክህሎቶች እያስታጠቅን ነው፤ እነዚህ ደግሞ መጪውን ጊዜ የሚወስኑት ወሳኝ ቴክኖሎጂዎች ናቸው። የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ባለሙያዎች ፊት ቀዳሚ በመሆን ኢትዮጵያ የተጋረጡባትን ተግዳሮቶች የሚቀርፉ መፍትሔዎችን የሚያቀርቡ ይሆናሉ፤ እንዲሁም አገሪቱ ከዚህ ቀደም አይታ የማታውቀውን ዓይነት ጠንካራ የዲጂታል ኢኮኖሚ በመፍጠር ውስጥ የራሳቸውን ሚና ይጫወታሉ።” በዚህ አዲስ ፕላትፎርም፣ ገበያ ኩባንያ 38 በየዘርፉ ባለሙያዎች የተዘጋጁ ኮርሶችን የሚያዘጋጅ ሲሆን፣ እነዚህ ኮርሶችም አምስት ዋና ዋና ዘርፎችን በመያዝ በሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት፣ መሠረተ ልማት፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ እና ዳታ፣ የዳታ ደኅንነት፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት እንዲሁም ሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኩራሉ። በተጨማሪም፣ በ2024 እ.ኤ.አ ገበያ ኩባንያ በኦንላይን የቴክኖሎጂ ትምህርት ዓለም አቀፍ መሪ ከሆነው ፕሉራልሳይት (Pluralsight) ጋር ከፍተኛ ተስፋ የተጣለበት አጋርነት ተፈራርሟል። የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ አባላት ሁሉ፣ ፕሉራልሳይት ባለው የጠለቀ የክህሎት ማዳበሪያ ፕላትፎርም ላይ የሚገኙ በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰፊ የኮርስ አጋዥ ግብዓቶችን ያገኛሉ። ዘመን አመጣሽ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችን መማሪያ ሁነኛ መንገዶች ለክላውድ መሠረተ ልማት፣ የመረጃ ደኅንነት ዘዴዎች፣ እንዲሁም “የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስና ማሽን ለርኒንግ” (AI/ML) እንዴት እንደሚውሉ ያያሉ። በዚህም የፕሮግራሙ ተሳታፊ ባለሙያዎች የፕሉራልሳይትን የተመሰከረለት የመልቲሚዲያ የመማሪያ ዘዴ በመጠቀም በየትኛውም የቴክኖሎጂ ዘርፍ መካን ይችላሉ። የታለንት ክላውዱ አባል መሆን ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ፣ እውቅና ባላቸው የኢንዱስትሪው ባለሙያዎች የሚመሩ የቡድን ተከታትሎ ማሠልጠኛ ክፍለ ጊዜዎች የመሳተፍ፣ ከሳፋሪኮም ለታለንት ክላውዱ አባላት ብቻ የቀረቡ ልዩ ጥቅሞችን የማግኘት፣ እንዲሁም በአፋጣኝ ክህሎትንና ፕሮፌሽናል ተመራጭነትን ለማሳደግ ታልመው የሚዘጋጁ ፈጣን የሥልጠና ፕሮግራሞች (ቡትካምፕ) ውስጥ ለመሳተፍ የመወዳደር ዕድልን ያስገኛል። ከዚህም በላይ፣ የታለንት ክላውድ አባላት ከሳፋሪኮም ተጨማሪ ጥቅሞችን ያገኛሉ፤ ከእነዚሁም አንዱ በየወሩ የ6 ጊጋ ባይት ዳታ ማግኘት ሲሆን፣ ፕላትፎርሙን ሲጠቀሙ ሊያወጡ የሚችሉትን የኢንተርኔት ወጭ ይቀንስላቸዋል። ሌላው ፕላትፎርሙን ምቹ የሚያደርገው፣ በዓመት 99 ዶላር ያህል ብቻ በኢትዮጵያ ብር በመክፈል ፕላትፎርሙን መጠቀም የሚቻል መሆኑ ሲሆን፣ ይህም ከኢኮኖሚ ሥርዓት የተነሣ የሚመጣ ፈተናን የሚያቀል የሚያስወግድ ነው። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ.ም
1 9444Loading...
14
Media files
1 6351Loading...
15
የአቢሲንያ ባንክ አሚን አዋርድ ሁለተኛ ዙር የሥራ ፈጠራ ውድድር" የመዝጊያ መርሐ ግብር እሁድ ሰኔ 9 ቀን 2016ዓ.ም ይካሄዳል ተባለ፡፡ አሚን አዋርድ የተሰኘው የሥራ ፈጠራ ውድድር" ከወለድ ነፃ በሆነው የአቢሲኒያ አገልግሎት በኩል መዘጋጀቱን ያስታወቀው ባንኩ የስራ ሀሳብ ይዘው የመነሻ ገንዘብ ያጡ ወጣቶችን በማወዳደር ከ200 ሺ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የሚሸልም የውድድር መርሃግብር ነው። የአቢሲኒያ ከወለድ ነፃ ባንክ አገልግሎት ቢዚነስ ሰርቪሲ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አበጋዝ ይማም ፤“የአሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር" ችግር ፈቺ የሆኑ በርካታ የውድድር ሐሳቦችን በከፍተኛ ፉክከር በተለያዩ ጊዜ ሲያወዳድር መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ አቶ አበጋዝ በዚህ በሁለተኛ ዙር የአሚን አዋርድ የሥራ ፈጠራ ውድድር ላይ 1 መቶ 80 ተወዳዳሪዎች ሃሳባቸውን አቅርበዋል ነው ያሉት። ተወዳዳሪዎች ከመላው የአገራችን ከልሎች የመጡና በዘርፉ ከፍተኛ ዕውቀትና የሥራ ተሞከሮ ባላቸው ዳኞች ሲዳኙ መቆየታቸውንም ነግረውናል። በውድድሩ ላይ የተለያዩ ምዕራፎችን በብቃት በማለፍ በብዙ መለኪያዎች ነጥረው የወጡ ከአንድ እስከ አምስተኛ ደረጃን በማግኘት አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች ባንኩ ከብር 200 ሺህ እስከ ብር 1ሚሊዮን ብር እንደሚያበረክ የገለፁት ደግሞ የፋይናሲንግ ቢዚነስ ዳይሬክተሩ አቶ ነቢል መሃመድ ናቸው ። በልዑል ወልዴ ሰኔ 06 ቀን 2016 ዓ.ም
1 8670Loading...
16
Media files
1 6800Loading...
የነገ የሰኔ 8 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8  ፕሮግራሞቻችን
Show all...
ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የመኖርያ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ሆነው ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዘርፉ ላይ ህገወጦች እየተሳተፉበት በመሆኑ ስጋት ላይ ወድቀናል ብሏል፡፡ ሶስት ማህበራት የሚገኙበት ይህ ጥምረት ማለትም አባይ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ገዳ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር እና ኢትዮ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ያካተተ ነው፡፡ ማህበራቱ ላለፉት 40 አመታት የኢትዮጵያ መንግስት የሰጣቸውን ሃላፊነት በህጋዊ መንገድ እየተጠቀሙ ባለበት ሁኔታ በህገወጥ የጥበቃ ስራ ላይ እየተሳተፉ ባሉ ዜጎች ምክንያት ስራቸው አደጋ እንደተጋረጠበት ነው የተገለጸው፡፡ ከማህበራቱ መካከል አባይ የጥበቃ አሰሪዎች ማህበር ዛሬ በሰጠው መግለጫ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የግል ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች በሃገር ውስጥ የስራ ስምሪት አገልግሎት ስለሚሰጡበት ሁኔታ ለመወሰን በወጣው መመርያ በኢትዮጵያ የመኖርያ ፍቃድ እና የስራ ፍቃድ የሌላቸው ሰዎች በዘርፉ እንዳይሳተፉ የደነገገ ቢሆንም ደንቡ ተጥሷል ብሏል፡፡ ማህበሩ አጣራሁት ባለው መረጃ መሰረት በርካታ ድርጅቶች ህጋዊ ፍቃድ ሳይኖራቸው ጥበቃዎችን አሰማርተው በጥበቃ ስራ ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ ሲል አስታውቋል፡፡ እነዚህ ድርጅቶች ላሰማሯቸው ጥበቃዎች ደሞዝ ሲከፍሉ ጡረታ እንደማይቆርጡ ለመንግስት ግብር እንደማይከፍሉና የስራ ግብርም እንደማይከፍሉ ነው የተነገረው፡፡ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቀውን ስራና ሙያ የሃገሪቱን ህግና ደንብ ወደ ጎን ብለው በገቡ ተቋማት ምክንያት ስራችንን አክብደውብናል በስራችን ላይ ጫናም አሳድረውብናል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 632/2001 እና አዋጅ ቁጥር 1156/2011 ላይ እንደሰፈረው ማንያውም ኢትዮጵያዊ ዜግነት የሌለው ወይም በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖርያ ፍቃድ ለለው የውጭ ሃገር ዜጋ በምንም አይነት የጥበቃ ስራ ላይ አይሳተፍም የሚለው መመርያ ወደ ጎን በማለት ዘርፉ ላይ ተሰማሩ ዜጎች መኖራቸው ነው የተገለጸው፡፡ በመሆኑም መንግስት በነዚህ ድርጅቶች ላይ አስፈላገውን ማጣራት አድርጎ አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስድ ሲል ማህበሩ አስታውቋል፡፡ በሔኖክ ወ/ገብርኤል ሰኔ 07 ቀን 2016 ዓ.ም
Show all...
👍 6👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችን
Show all...
👍 1
የዛሬ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የከሰዓት እና የምሽት ፕሮግራሞቻችን
Show all...
ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾመ፡፡ ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በሀገራችን ኢትዮጵያ የሜሊስ ፋሽን እና ትሬዲንግ ልዩ ልዩ የፋሽን እና የዲዛይን ምርቶች የሚቀረቡባቸው ሱቆች መከፈቱን በማስመልከት ዓለም ዐቀፍ እውቅና ያላት የሃንጋሪይ ተወላጅ ከሆነችው ኢንተርናሽናል ሞዴል ጆዝሳ እስዝተር ኒኮሌቴን ጋር አብሮ ለመስራት የድርጅቱ የብራንድ አምባሳደር አድርጓታል። ሜሊስ ፋሽን እና ትሬድንግ በኢንተርናሽናል ሞዴል እና ዲዝይነር ሜላት ሚካኤል የተመሰረተ ሲሆን ፤ በቻይና ጉዋንዡ ሆንግኮንግ እና ሻንጋይ አለም ዐቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዕውቅ የፋሽንና ዲዛይን ምርቶችን እንዲሁም ብራንዶችን ለአለም ገቢያ የሚያቀርብባቸው ሱቆች ከፍታ እየሰራች ትገኛለች። ሜላት ለፋሽን ያላትን ፍቅር ያነሳሳው እናቷ ጎበዝ ዲዛይነር በመሆኗ ነው ብላለች። በእናቷ ውርስ የተገፋፋችው እና በአለም አቀፍ የፋሽን መድረክ ላይ የእሷን አሻራ ለማሳረፍ ባላት ጉጉት ሜላት አስደናቂ ጉዞ እንጀመረች ተናግራለች። በአለም አቀፍ ሞዴልነት ስራዋ ከታዋቂ ታዋቂ ምርቶች ጋር እንድትተባበር መንገዱን ከፍቶላት በአለም ዙሪያ ያሉ የፋሽን ካፒታል ማኮብኮቢያዎችን አስገኝታለች። ከቅርሶቿ በመነሳት እና በኢትዮጵያ ባህል ውበት በመነሳሳት ወደ ንድፍ አውታር ገብታ የሥሯን ፍሬ ነገር በየሥፌቱ ለመጠቅለል የወሰነችው። በዚህም ልዩ እይታ እና ድንቅ የእጅ ጥበብ አድናቆትን በማትረፍ በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ካገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ዲዛይነሮች መካከል አንዷ መሆን እንደቻለች ተነግሯል። በሔኖክ ወ/ገብርኤል ሰኔ 07 ቀን 2016 ዓ.ም
Show all...
👎 2
ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) 4 የቆዳ መንከባከቢያ ምርቶችን አስተዋወቀ ካውሰር PLC( ሻሊና ሄልዝ ኬር) በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ተቀባይነትን ያተረፈ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ይዟቸው የመጣቸውን አዳዲስ ምርቶች ሰኔ 6/2016 ዓ.ም አስተዋውቋል። ከነዚህ ምርቶች ውስጥ አንዱ ሞናሊሳ ሲባል ይህም የቆዳ እንክብካቤን ለመጠበቅ የሚያስችል ሎሽንና ክሬም ነው ኤፒግሎው የተሰኘው ደግሞ ለአፍሪካ ቆዳ የተዘጋጀ ሲሆን እንደ ጥቁር ነጠብጣቦች እና ዥንጉርጉር ፊትን እና የተለመዱ የቆዳ ስጋቶችን በ28 ቀናት ውስጥ በመቀነስ ብቻ የሚታይ ለውጥ የሚሰጥ የቆዳ መንከባከቢያ እንደሆነ ተገልጿል ሌላው ፍሎደንት የተባለው የጥርስ ሳሙና ምርት ሲሆን በፍሎራይድ ለተጠቃ ጥርስ፣ ለአፍ ጤንነት፣ የጥርስ መቦርቦርን የሚታደግ እንደሆነ ተነግሯል። የመጨረሻው ምርት ጀርሞል የተሰኘ ሳሙና ሲሆን  ሰውነትን ከጀርሞች ለመከላከል የሚረዳ ነው ተብሏል። ሻሊና ሄልዝ ኬር 40 አመትን ያስቆጠረ ድርጅት ሲሆን እስካሁን በ22  የአፍሪካ ሀገራት ላይ ሰርቷል። ድርጅቱ በአሁን ሰአት በአዲስ አበባ ላይ 6 ክፍለ ከተሞች ላይ ስራ የጀመረ ሲሆን 1000 ለሚደርሱ ሰዎች የስራ እድል ፈጥሯል።
Show all...
👍 6👏 1
የነገ የሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም የኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8  ፕሮግራሞቻችን
Show all...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኤዲን ቴርዚች ከሀላፊነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። ጀርመናዊው የቡንደስሊጋው ክለብ ቦርስያ ዶርትመንድ ዋና አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከክለቡ አሰልጣኝነታቸው መልቀቃቸው ይፋ ተደርጓል። አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ከቦርስያ ዶርትመንድ ጋር በጋራ ስምምነት መለያየታቸውን በይፋ አስታውቀዋል። የ 41ዓመቱ አሰልጣኝ ኤዲን ቴርዚች ቦርስያ ዶርትመንድን እየመሩ የዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ እንደነበሩ ይታወሳል።
Show all...
👍 1😱 1

👍 6👎 1👏 1