en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

Open in Telegram

🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝️religious✝️ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝

Show more
1 832
Subscribers
+124 hours
+97 days
+4530 days
Posts Archive
የዲያብሎስን #ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ #እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን #ዕቃ ጦር ሁሉ #ልበሱ። 🔥ኤፌሶን 6:11🔥 #የእግዚአብሔር_እቃ_ጦር ⚪️ እንግዲህ ወገባችሁን #በእውነት #ታጥቃችሁ፥ 🥋 ⚫️ #የጽድቅንም ጥሩር 🎽#ለብሳችሁ፥ 🔴 በሰላም ወንጌልም እግሮቻችሁ 👣 #ተጫምተው #ቁሙ፤ 🟣 #የእምነትን #ጋሻ 🛡 🟤 የመንፈሱን ሰይፍ 🗡 🟢 #የመዳንን #ተስፋ እንደ ራስ #ቁር አድርገን።⛑ መልካም ሰንበት @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

የ "ዋን ዌይ" One Way መዘምራን አውቃለሁ ይረዳኛል @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

"እየሱስ እረኛዬ" ይድነቃቸው ካሳሁን ምስጋና አበበ ሳምራዊት በቀለ ናታን ፈለቀ @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

sticker.webp0.22 KB

Rate my instrumental songs
Anonymous voting

Adventist Songs Ethiopian Seventh day Adventist Church songs will be uploaded soon. So you can get every songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it. https://t.me/SDAsong

ብልሁ ህልም ፈቺ ባዩት አስፈሪ ህልም የተደናገጡት ንጉስ እውቅ ሕልም ፈቺዎችን በመሰብሰብ የህልሙን ፍቺ እንዲነግሯቸው ፈለጉ። ንጉሱ አይተውት የነበረው ህልም ከነግርማሞገሳቸው በዙፋን ላይ እንደተቀመጡ አፋቸው ባዶ እስኪሆን ድረስ ጥርሶቻቸው አንድ በአንድ ወልቀው ሲያልቁ ነበር። ንጉሱ ያስጠሯቸው ህልም ፈቺዎች ተራ በተራ እየቀረቡ ንጉሱን በሚያስደስት መንገድ ህልሙን ፈቱ። ይህም አንድም ንጉሱን በመፍራት ወይም ሊያረጋጓቸው ፈልገው ነበር። በዚህም የተነሳ አንዳቸውም የሕልሙን ትክክለኛ ፍቺ ለንጉሱ ሳያስረዱ ቀሩ። በእነዚህ ሰዎች ላይ ጥርጣሬ ያደረባቸው ንጉስ ከተጠሩት ህልም ፈቺዎች መሃከል እስካሁን ያልተናገሩና በዝምታ ጥግ ይዘው የተቀመጡ ሁለት ሰዎችን ተመለከቱ። ንጉሱ ከሁለቱ ሰዎች አንደኛውን ለምን ዝም እንዳለ ሲጠይቁት “ንጉስ ሆይ! ይሄን ስነግርዎት እያዘንኩኝ ነው። የሕልሙ ፍቺ ልጆችዎ በሙሉ ከእርስዎ ቀድመው እንደሚሞቱና እርስዎም በዚሁ ሀዘን ሳቢያ እንደሚከተሏቸው ነው። ይኸው ነው” አላቸው። ንጉሱ በሰሙት ነገር በመደንገጥና በመናደድ ለጠባቂዎቻቸው “ይህን ሰው ቶሎ እስር ቤት ወርውሩት” በማለት አዘዙ። ንጉሱ ቀጥለው ሌላኛውን ህልም ፈቺ “አንተስ ስለዚህ ሕልም ምን የምታውቀው ነገር አለ?” አሉት። እሱም ከሱ በፊት የተናገረውን ህልም ፈቺ መልከት ካደረገ በኋላ:- “ንጉሳችን ሆይ! የሕልሙ ፍቺ እርስዎ ከቤተሰብዎ አባላት ይበልጥ ረጅም ዕድሜ እንደሚኖሩ ነው። ይህን ደግሞ ህዝቡ ሁሉ ሁሉ የሚመኘውና የሚፈልገው ነው” አላቸው። ንጉሱ በሰሙት ነገር ደስ አላቸው። ጠፍንጎ የያዛቸው ጭንቀትም ቀስ በቀስ ሲለቃቸው ተሰማቸው። ለሕልም ፈቺውም ጠቀም ያለ ሽልማት አበረከቱለት። የሁለቱንም ሕልም ፈቺዎች አባባል ስናጤን ግን ሁለቱም ለንጉሱ ተመሳሳይ መልዕክት ያስተላለፈ መሆናቸውን እንገነዘባለን። ልዩነታቸው ሁለተኛው ህልም ፈቺ ከቀዳሚው ትምህርት በመውሰድ በንግግር ብልሃት ራሱን ከእስራት ማዳኑ ብቻ ነው። መልካም ሰንበት @Simera1 @SDAinstrumentals

፻፺፮ ከሁሉ የሰንበት ቀን ደስ ይለኛል ከሁሉ የሰንበት ቀን ደስ ይለኛል ባህር መስክም ሩቅም ቅርብም ቢሆን ፈጣሪውን ሲያመሰግን ይታያል ፍጥረቱ ሁሉ እርሱን ያስባል መልካም ሰንበት ❤️

Kengedih Anten Yemitebekeh - Beyene Bedicha Instrumental Cover Song by Simera 📀Size - 8.0MB 🔊Type - mp3 ⏳Time - 05:51 💵Download by card - 1.60Birr Headphones highly recommended. @Simera1 @SDAinstrumentals