Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist
Ir al canal en Telegram
🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝️religious✝️ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝
Mostrar más1 661
Suscriptores
+324 horas
+157 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
Rate my instrumental songs
Adventist Songs
Ethiopian Seventh day Adventist Church songs will be uploaded soon. So you can get every songs from old to new when ever and where ever you are. So please share it.
https://t.me/SDAsong
ብልሁ ህልም ፈቺ
ባዩት አስፈሪ ህልም የተደናገጡት ንጉስ እውቅ ሕልም ፈቺዎችን በመሰብሰብ የህልሙን ፍቺ እንዲነግሯቸው ፈለጉ። ንጉሱ አይተውት የነበረው ህልም ከነግርማሞገሳቸው በዙፋን ላይ እንደተቀመጡ አፋቸው ባዶ እስኪሆን ድረስ ጥርሶቻቸው አንድ በአንድ ወልቀው ሲያልቁ ነበር። ንጉሱ ያስጠሯቸው ህልም ፈቺዎች ተራ በተራ እየቀረቡ ንጉሱን በሚያስደስት መንገድ ህልሙን ፈቱ። ይህም አንድም ንጉሱን በመፍራት ወይም ሊያረጋጓቸው ፈልገው ነበር። በዚህም የተነሳ አንዳቸውም የሕልሙን ትክክለኛ ፍቺ ለንጉሱ ሳያስረዱ ቀሩ። በእነዚህ ሰዎች ላይ ጥርጣሬ ያደረባቸው ንጉስ ከተጠሩት ህልም ፈቺዎች መሃከል እስካሁን ያልተናገሩና በዝምታ ጥግ ይዘው የተቀመጡ ሁለት ሰዎችን ተመለከቱ።
ንጉሱ ከሁለቱ ሰዎች አንደኛውን ለምን ዝም እንዳለ ሲጠይቁት “ንጉስ ሆይ! ይሄን ስነግርዎት እያዘንኩኝ ነው። የሕልሙ ፍቺ ልጆችዎ በሙሉ ከእርስዎ ቀድመው እንደሚሞቱና እርስዎም በዚሁ ሀዘን ሳቢያ እንደሚከተሏቸው ነው። ይኸው ነው” አላቸው።
ንጉሱ በሰሙት ነገር በመደንገጥና በመናደድ ለጠባቂዎቻቸው “ይህን ሰው ቶሎ እስር ቤት ወርውሩት” በማለት አዘዙ። ንጉሱ ቀጥለው ሌላኛውን ህልም ፈቺ “አንተስ ስለዚህ ሕልም ምን የምታውቀው ነገር አለ?” አሉት። እሱም ከሱ በፊት የተናገረውን ህልም ፈቺ መልከት ካደረገ በኋላ:- “ንጉሳችን ሆይ! የሕልሙ ፍቺ እርስዎ ከቤተሰብዎ አባላት ይበልጥ ረጅም ዕድሜ እንደሚኖሩ ነው። ይህን ደግሞ ህዝቡ ሁሉ ሁሉ የሚመኘውና የሚፈልገው ነው” አላቸው። ንጉሱ በሰሙት ነገር ደስ አላቸው። ጠፍንጎ የያዛቸው ጭንቀትም ቀስ በቀስ ሲለቃቸው ተሰማቸው። ለሕልም ፈቺውም ጠቀም ያለ ሽልማት አበረከቱለት። የሁለቱንም ሕልም ፈቺዎች አባባል ስናጤን ግን ሁለቱም ለንጉሱ ተመሳሳይ መልዕክት ያስተላለፈ መሆናቸውን እንገነዘባለን። ልዩነታቸው ሁለተኛው ህልም ፈቺ ከቀዳሚው ትምህርት በመውሰድ በንግግር ብልሃት ራሱን ከእስራት ማዳኑ ብቻ ነው።
መልካም ሰንበት
@Simera1
@SDAinstrumentals
፻፺፮ ከሁሉ የሰንበት ቀን ደስ ይለኛል
ከሁሉ የሰንበት ቀን ደስ ይለኛል
ባህር መስክም ሩቅም ቅርብም ቢሆን
ፈጣሪውን ሲያመሰግን ይታያል
ፍጥረቱ ሁሉ እርሱን ያስባል
መልካም ሰንበት ❤️
Kengedih Anten Yemitebekeh - Beyene Bedicha Instrumental Cover Song by Simera
📀Size - 8.0MB
🔊Type - mp3
⏳Time - 05:51
💵Download by card - 1.60Birr
Headphones highly recommended.
@Simera1
@SDAinstrumentals
Rate my instrumental songs
“በዚያም ቀን፦ እነሆ፥ አምላካችን ይህ ነው፤ ተስፋ አድርገነዋል፥ ያድነንማል፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ ጠብቀነዋል፤ በማዳኑ ደስ ይለናል ሐሤትም እናደርጋለን ይባላል።”
— ኢሳይያስ 25፥9
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
