en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist

Open in Telegram

🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝️religious✝️ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝

Show more
1 832
Subscribers
+124 hours
+97 days
+4530 days
Posts Archive
Silent Night Beautiful Instrumental Piano Author :- Soundings of the Planet 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Silent Night Beautiful Instrumental Piano Author :- Soundings of the Planet 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

አዲስ መዝሙር 🔉"Mary Did You Know" ዘማሪያን :- ዋን ዌይ 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

አዲስ መዝሙር 🔉"እንዴት ያለ ብሩክ ህፃን ነው What Child is This" ዘማሪያን :- ዋን ዌይ 👇👇Join and Chat 👇👇 @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

......አዲስ መዝሙር 🔉"ስለሚኖር.." ዘማሪያን ፦ ዋን ዌይ @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist 🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝religious✝ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝 https://t.me/SDAinstrumentals

“እንዲህም አሉ፦ እናንተ ሰዎች፥ ይህን ስለ ምን ታደርጋላችሁ? እኛ ደግሞ እንደ እናንተ የምንሰማ ሰዎች ነን፥ ከዚህም ከንቱ ነገር ሰማይንና ምድርን ባሕርንም በእነርሱም ያለውን ሁሉ ወደ ፈጠረ ወደ ሕያው እግዚአብሔር ዘወር ትሉ ዘንድ ወንጌልን እንሰብካለን።” — ሐዋርያት 14፥15 መልካም ሰንበት @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

🇪🇹Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Classical Instrumental songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝religious✝ group. 📀Send me 🎤 #comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY 📶CHANNEL ⏩🔇🔈🔉🔊👈🤝 @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals PLEASE 👇👇unmute and discuss here👇👇

መልካም የሰንበት ቀን ይሁንላችሁ። 1ኛ ዮሐንስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዶአል፥ ወላጁንም የሚወድ ሁሉ ከእርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል። ² እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። ³ ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ትእዛዛቱም ከባዶች አይደሉም። ⁴ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋልና፤ ዓለምንም የሚያሸንፈው እምነታችን ነው። ⁵ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው? መልካም ሰንበት @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumental @SDAInstrumentals

SDA Songs and Instrumentals Chat group Classical Instrumental songs and Ethiopian SDA(Seventh day Adventist) church Songs will be uploaded here. So #share it with your 👫#friends. It's ✝religious✝ group. Do not 🎯#post any violence or scam. Use it gently.😊👍 📀Send me 🎤#comments through @Simera1. 📵PLEASE ▶️ #UNMUTE MY CHANNEL🔈🔉🔊👈🤝 #Join the new group. 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/SDAInstrumental 👆👆👆👆👆👆👆

Rate my instrumental songs
Anonymous voting

ምን ተስኖት ያውቃል ምን ተስኖት X 2 ጌታዬ ሁሉ ይቻልሃል ባህርን እንደ ግድግዳ ያቆማል ህዝብን በደረቅ ያሻግራል ከአለት ውሃን ያፈልቃል ከሰማይ መናን ያዘንባል የአናብስትን አፍ ይዘጋል የእጆችንም ሃይል ያጠፋል ምርጦችን ጌታ ይታደጋል በጠላትም ፊት በዘይት ይቀባል የልጆቹን ጩኸት ይሰማል እምባቸውን ከአይናቸው ያብሳል ህመምተኞችን ይፈውሳል ለማንም አያዳላም በቅን ይፈርዳል ምስኪኖችን ከትቢያ ያነሳል ከፍ ከፍ ያሉትን ዝቅ ዝቅ ያደርጋል ትዕቢተኞችን ይቃወማል ያዋርዳል ጌታ ስለ ስሙ እጅግ ይቀናል የልጁን ስቃይ መቼ ይታገሳል ወጥመድን ሰብሮ ከጠላት ያስጥላል አሳዳጆችን ይቃወማል ያሰጥማል እንደ እርሱ ሃያል ከቶ ከየት ይገኛል @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

Min Tesinot - Degife Tirkaso Instrumental Cover Song by Simera 📀Size - 4.8MB 🔊Type - mp3 ⏳Time - 03:29 💵Download by card - 0.90Birr 🎧Headphones highly recommended.🎧 Please share with your friends. @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

እንደምን አላችሁ ብሩካን የእግዚአብሔር ልጆች። እስከዛሬ ስለቅ በነበሩት ቅንብሮች እንደተባረካችሁ ሙሉ እምነት አለኝ። ዛሬ ልክ 1:00 ሲል ሁላችሁም ጋር የሚደርስ አዲስ ቅንብር አለ። ሁላችሁም ያንን ለመስማት እንድትዘጋጁ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ። እስከዛሬ በተለቀቁትም ቅንብሮች ላይ ያላችሁን አስተያየት በ @Simera1 ያጋሩን። ስለ አስተያየታችሁም አመሰግናለሁ። @Simera1 @SDAsong @SDAinstrumentals

Ethiopian SDA Instrumental songs Seventh day Adventist - Statistics & analytics of Telegram channel @sdainstrumentals