cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ማህበር የኪነጥበብ ስራወች ማስቀመጫ

በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን? 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ 13:5 #የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበር የተላያዩ የኪነጥበብ ስራወች እሚተላለፍበት ቻናል https://t.me/joinchat/AAAAAEwL0SomW_lW8CaeQg

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አብሰራ ገብርኤል አብሰራ ገብርኤል ለማርያም ወይቤላ/2/ ትወልዲ ወልድ ሚካኤል መላዕክ በክነፍ ፆራ መንጦላዕት ደመና ሰወራ ንፅህት በድንግልና አልባቲ ሙስና  ተወልደ ወልድ እምኔሐ          ትርጉም ገብርኤል ማርያምን አበሰራት አበሰራት ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ አላት ሚካኤል መልዓክ በክንፋ ከለላት የሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት ንፅህት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አዝ----- አዳም በጥፋቱ ከገነት ሲባረር በሚካኤል ክንፎች ቀድሞ አይቶሽ ነበር ሔዋንን ሲጠራት ሕይወቴ ነሽ አላት እንደሚድን አውቆ ድንግል በአንች ምክንያት ንፅህት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አዝ----- እግዚአብሔር  የላከው የከበረው መልዐክ ድንግል ሆይ ለክብርሽ ዐየን ሲንበረከክ በፍቅር በትህትና በፍፁም ሰላምታ የጌታ ሰው መሆን የነገረሽ በደስታ ንፅህት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አዝ----- ደስተኛዪቷ ሆይ ደስ ይበልሽ ድንግል የአብ ቃል ክርስቶስ ሥጋሽን ይለብሳል አንቺም ትይዋለሽ ስሙን ኢየሱስ መድኃኒት ነውና ለሥጋ ወነፍስ ንፅህት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና አዝ----- አንደ ኒቆዲሞስ ሳትከራከሪ አንደ ዘካርያስ ሳትጠራጠሪ ይኩነኒ ብለሽ ቃልን ተቀበልሽ ከፍጥረት ማነው አንቺ የሚመስልሽ ንፅህት ናትና በድንግልና/2/ ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
Show all...
ለምን ተዋችሁት✝ ክፍል አንድ Size:-14.9MB Length:-1:04:56 በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Show all...
⛪️ #ደብረ_ታቦርና_ድንቅ_ምሥጢሩ      #ማቴ.17:1-9 : #ሉቃ. 9:28-36                #ነሐሴ_13   🥀#በዲያቆን_ጥበቡ_ማሞ 🍃    🌺#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹 @yekidusantarikachewhiywetachew
Show all...
ደምቆ እያበራ ነጭ ልብሱ ጊዮርጊስ መጣበፈረሱ እኔን ከክፉሊያወጣኝ እስረቴን ፈቶሊያቆመኝ 👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤☘☘☘☘🌻🌻🌻🌿🌿🥀🥀🥀🥀 እልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌿🥀🥀🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌻🌻🌻 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏👏👏👏👏👏👏🌻🍃🍃🍃🍂🍂🍂👏👏🍀🍀🍀እልልልልል🎤🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል☘☘☘☘☘☘☘☘☘🌷🌷🌷 እልልልልልልልልልልል 🎤🌹🌹🌹🍀🍀👏👏🕊🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን☘🍂🍂🍂🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
Show all...
#እመቤቴ_የአምላክ_እናት እመቤቴ የአምላክ እናት ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት ለልጅሽም ክብር ውዳሴ ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ{፪ 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏🎤👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏🎤ዝማሬ መላክት ያሰማልን
Show all...
#በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚቆመው #በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚቆመው ሀያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነው👏👏👏💐💐💐💐🌹🌹👏👏👏🍃🍃🍃🌷🌷🌷🌹🍃💐💐🌹🍃🍃🍃🍃ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌹🌹🍃
Show all...
ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አኩራሪተ መዐልት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት 🎤🎤🎤🌸🌸🌸🌺🌺🌺👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🍂🍂🍂🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🌿🌿🌿🎋☘☘🕊🕊🕊🕊🎋🎋🎋 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎋🎋🎋 👏👏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌹 በእዉነት 🌷🌷🌷🌷 አጥንትን የሚያለመልም🌹🌹🌸🌸🌸🌸 ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥀🥀🥀🌾🌾🍃🌺🌺🌺🌾🌾🌾🕊🕊🕊 ማኅበራችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን🕊🕊☘☘☘☘🍃🍃🥀🥀🥀🌿🌿🍂🍂🍂🌷🌷🌷🌷🌷
Show all...
  • File unavailable
  • File unavailable
⛪️" #ቅዱስ_ቁርባንን_ከተቀበሉ_በኇላ #አንዳንዶች_በመዘንጋትም_ይኹን #ባለማወቅ_ይኽን_ሲያደርጉ_አይቻለኹና_ትምህርት_ብትሰጡበት..."
Show all...
አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ (2) ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ (2)
Show all...