የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ማህበር የኪነጥበብ ስራወች ማስቀመጫ
በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን? 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ 13:5 #የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበር የተላያዩ የኪነጥበብ ስራወች እሚተላለፍበት ቻናል https://t.me/joinchat/AAAAAEwL0SomW_lW8CaeQg
Show moreThe country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
189
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
አብሰራ ገብርኤል
አብሰራ ገብርኤል ለማርያም
ወይቤላ/2/ ትወልዲ ወልድ
ሚካኤል መላዕክ በክነፍ ፆራ
መንጦላዕት ደመና ሰወራ
ንፅህት በድንግልና አልባቲ ሙስና
ተወልደ ወልድ እምኔሐ
ትርጉም
ገብርኤል ማርያምን አበሰራት አበሰራት
ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ አላት
ሚካኤል መልዓክ በክንፋ ከለላት
የሰማይ መጋረጃውን ሸፈናት
ንፅህት ናትና በድንግልና/2/
ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
አዝ-----
አዳም በጥፋቱ ከገነት ሲባረር
በሚካኤል ክንፎች ቀድሞ አይቶሽ ነበር
ሔዋንን ሲጠራት ሕይወቴ ነሽ አላት
እንደሚድን አውቆ ድንግል በአንች ምክንያት
ንፅህት ናትና በድንግልና/2/
ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
አዝ-----
እግዚአብሔር የላከው የከበረው መልዐክ
ድንግል ሆይ ለክብርሽ ዐየን ሲንበረከክ
በፍቅር በትህትና በፍፁም ሰላምታ
የጌታ ሰው መሆን የነገረሽ በደስታ
ንፅህት ናትና በድንግልና/2/
ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
አዝ-----
ደስተኛዪቷ ሆይ ደስ ይበልሽ ድንግል
የአብ ቃል ክርስቶስ ሥጋሽን ይለብሳል
አንቺም ትይዋለሽ ስሙን ኢየሱስ
መድኃኒት ነውና ለሥጋ ወነፍስ
ንፅህት ናትና በድንግልና/2/
ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
አዝ-----
አንደ ኒቆዲሞስ ሳትከራከሪ
አንደ ዘካርያስ ሳትጠራጠሪ
ይኩነኒ ብለሽ ቃልን ተቀበልሽ
ከፍጥረት ማነው አንቺ የሚመስልሽ
ንፅህት ናትና በድንግልና/2/
ጥፋት የለባትምና ወንድ ልጅም ወልዳልናለችና
"አብሠራ_ገብርኤል"_ዘማሪ_ዲያቆን_ፍሬዘር_ደሳለኝ256k.mp321.56 MB
2310
✝ለምን ተዋችሁት✝
ክፍል አንድ
Size:-14.9MB
Length:-1:04:56
በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
1 ለምን ተዋችሁት.mp314.86 MB
1510
⛪️ #ደብረ_ታቦርና_ድንቅ_ምሥጢሩ
#ማቴ.17:1-9 : #ሉቃ. 9:28-36
#ነሐሴ_13
🥀#በዲያቆን_ጥበቡ_ማሞ 🍃
🌺#አዳምጡ_መልካም_ቆይታ🌹
@yekidusantarikachewhiywetachew
ደብረ_ታቦርና_ድንቅ_ምሥጢሩ_ማቴ_17_1_9_ሉቃ_9_28_36_ነሐሴ_13_MP3_70K.mp336.54 MB
1520
ደምቆ እያበራ ነጭ ልብሱ
ጊዮርጊስ መጣበፈረሱ
እኔን ከክፉሊያወጣኝ
እስረቴን ፈቶሊያቆመኝ
👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤☘☘☘☘🌻🌻🌻🌿🌿🥀🥀🥀🥀
እልልልልልልልልል🌻🌻🌻🌿🥀🥀🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌻🌻🌻
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
👏👏👏👏👏👏👏🍃🍃🍃🍃🍃🍃👏👏👏👏👏👏👏🌻🍃🍃🍃🍂🍂🍂👏👏🍀🍀🍀እልልልልል🎤🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልል☘☘☘☘☘☘☘☘☘🌷🌷🌷
እልልልልልልልልልልል 🎤🌹🌹🌹🍀🍀👏👏🕊🕊🕊🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን☘🍂🍂🍂🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
625693767.mp34.24 MB
3110
#እመቤቴ_የአምላክ_እናት
እመቤቴ የአምላክ እናት
ላመስግንሽ ቀን ከሌሊት
ለልጅሽም ክብር ውዳሴ
ታቀርባለች ዘወትር ነፍሴ{፪
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏🎤👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏🎤ዝማሬ መላክት ያሰማልን
እመቤቴ_የአምላክ_እናት_emebete_yeamlak_enat_woWZQAimOMI_140.mp36.95 MB
3120
#በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚቆመው
#በእግዚአብሔር ዙፋን ፊት የሚቆመው
ሀያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል ነው👏👏👏💐💐💐💐🌹🌹👏👏👏🍃🍃🍃🌷🌷🌷🌹🍃💐💐🌹🍃🍃🍃🍃ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏🌹🌹🍃
4_5978674504157627680.mp33.81 MB
3000
ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር
የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር
አኩራሪተ መዐልት ምራገ ፀሎት
ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት
🎤🎤🎤🌸🌸🌸🌺🌺🌺👏👏👏
እልልልልልልልልልልልልልልልልል
🍂🍂🍂🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🌿🌿🌿🎋☘☘🕊🕊🕊🕊🎋🎋🎋 እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🎋🎋🎋
👏👏🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌹 በእዉነት 🌷🌷🌷🌷 አጥንትን የሚያለመልም🌹🌹🌸🌸🌸🌸 ጥዑመ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🥀🥀🥀🌾🌾🍃🌺🌺🌺🌾🌾🌾🕊🕊🕊
ማኅበራችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጠርልን🕊🕊☘☘☘☘🍃🍃🥀🥀🥀🌿🌿🍂🍂🍂🌷🌷🌷🌷🌷
እመቤታችን_በቀኝ_ቆማለች_መዝሙረ_ዳዊት_በቴሌግራም.mp34.62 MB
2410
⛪️" #ቅዱስ_ቁርባንን_ከተቀበሉ_በኇላ #አንዳንዶች_በመዘንጋትም_ይኹን #ባለማወቅ_ይኽን_ሲያደርጉ_አይቻለኹና_ትምህርት_ብትሰጡበት..."
_ቅዱስ_ቁርባንን_ከተቀበሉ_በኇላ_አንዳንዶች_በመዘንጋትም_ይኹን_ባለማወቅ_ይኽን_ሲያደርጉ_አይቻለኹና_ትምህርት.mp319.97 MB
በትዳራችን_ተግባቦትን_ለመገንባት_ልናደርጋቸው_የሚገቡ_ወሳኝ_ነጥቦች_ለትዳር_አጋር_የማይገለጥ_የማይነገርና.mp320.07 MB
2610
አይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘመብረቅ (2)
ሚካኤል ሐመልማለ ወርቅ (2)
የቅዱስ_ሚካኤል_መዝሙር_ሐመልማለ_ወርቅ|_Kidus_Michael_Mezmur_|_Ethiopian_Orthodox.mp36.35 MB
1530