cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አላህ ከአርሽ በላይ ነው!☝️

Advertising posts
993
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Show all...
3ቱ ባህሪዎች.mp36.13 MB
በልጆችህ ጉዳይ ላይ አደራ 〰〰〰〰🔹🔹〰〰〰〰 ⭕️👉ልጅን መንከባከብና በተርብያ ማሳደግ የእናት ድርሻ ብቻ አይደለም። አባትም በዚህ ላይ ተጋሪ ነው። በቤተሰቦቹ ጉዳይ ላይ አላህ ሀላፊ ስላደረገው የውመል ቂያማ ስለነሱ ይጠየቃል። ⭕️👉አንድ ልጅ ዱንያ ላይ ሲሰራው የነበረ ወንጀል የውመል ቂያማ አባቱ እንዲሸከምለት ይፈልጋል። ምክንያቱም በትክክል በተርቢያ አላሳደገኝም። ተገቢው ሀቄን አልተወጣልኝም በማለት አባቱን ይከሳል። ⭕️👉ልጅ ማለት ባንተ ጫንቃ ላይ ያለ የአላህ አማና ወይም አደራ ነው። ስለዚህ ይህንን አደራ ከምን አደረስከው ብሎ አላህ ይጠይቅሀልና ሀላፊነትህ በአግባቡ ተወጣ።http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ◀️ الشيخ عبدالسلام الشويعر حفظه الله
Show all...
4_5972318833027844899.mp31.31 MB
⚡️ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ  (ረሒመሁላሁ) እንዲህ ይላል:-  " ለማንኛውም ሰው ከአላህ እዝነት ተስፋ ሊቆርጥ አይፈቀድለትም ወንጀሉ ከባድ ቢሆን እንኳን " ። ‏ قال ابن تيمية – رحمه الله تعالى:- " لا يَحِلُّ لِأَحَدٍ أَنْ يَقْنَطَ مِن رَحمةِ اللهِ ولو عَظُمَتْ ذُنُوبُهُ " .  الفتاوى  (١٦/ ١٩) https://t.me/TEWHID4ALL
Show all...
AUD-20230830-WA0005.mp35.43 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/226 ረቡዕ 14/2/1445 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ ⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬ 🔎https://tinyurl.com/2yu5966y    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 ~~~~ ▪️1/የተቀደደ ቁርኣን ተቃጥሎ አመዱ ምን ይደረጋል? እኛ አቃጥለን አመዱ ላይ ዝናብ ዘነበበት ይህ እንዴት ይታያል? ▪️2/ኒቃብ ልለብስ ፈልጌ እናቴ ፈቀደችልኝ፤አባቴ ዳግም ጅልብባብም ኒቃብም እንድለብስ አይፈልግም እሱ አላሳደገኝም ምክንያቱም ተፋተዋል። ▪️3/ለቅሶ ከደረሱ በኋላ በሳምንቱ ቁርስ እና ብር፤ቆሎ ምናምን ይዞ ሀዘንተኞችን መዘየር እንዴት ይታያል? ▪️4/የጡት ወንድም ነበረኝ፤ የጡት ወንድሜ የእንጀራ አባት ነበረው፤ የእንጀራ አባቱን ሰላም ማለት እችላለሁኝ? ▪️5/አንዲት የጡት እህት ነበረችኝ እና ሁለት ወንድሞች አሏት እሷ የጡት እህቴ በመሆኗ ሰበብ የሷ ሁለት ወንድሞች ለእኔ ሀጅነብይነታቸው ይቀራል? ▪️6/ ትምህርት ቤት ውስጥ ስፖርት የምንሰራው በሱሪ ነው።ሴቶች ስለሆንን በሱሪ መስራታችን ሀራም ስለሚሆን ካልሰራን ደግሞም እንባረራለን ሌላ ትምህርት ቤት መቀየር አንችልም።ስለዚህ በፎርጂድ የኩላሊት መረጃ ብናሰራ ወንጀል ይሆንብናል ወይ? ምን ማድረግ አለብን? ▪️7/አንድ እህት ነበረች እና ያቺ እህት በራሷ ብር የከፈተችው ሱቅ ነበር ነገር ግን አሁን ላይ ያን ሱቅ እያስተዳደረ ያለው ባሏ ነው እና ከዛ ሱቅ የፈለገቸውን ብር ወጪ ማረግ ትችላለች?(ለቤተሰቦችዋ?) ▪️8/ወደ ውጭ ያለ ወንድ መሄድ አይቻልም ግን የማንችል ከሆነስ? ለምሳሌ: ለትምህርት ውጭ ሀገር መሄድ ከፈለግንና ወንድ ባይኖር ምን እናረጋለን? መሄዱ ደሞ ግዴታ ነው። ▪️9/አንድ ሰው የአጅነብይነት ምልክት ከታየበት አጅነብይ ይሆናል ወይስ አጅነብይ ለመሆን እየተቃረበ ነው? ▪️10/አንድ ሰው የሰለመ ሰው ካገባ ግን ከሞተ ቡሃላ ያገባት ሴት ወደ ካፊር ከተመለሰች እሱ ይጠይቅበታል? ▪️11/አንድ ሰው ሙስሊም ይሁን ካፊር ሳይታወቅ ቢረዳ ችግር አለው? ▪️12/ ቁርኣንን በገንዘብ ለመጠቀም አታውሉት ስትሉ መስጂድ አጠገብ ቁርኣን ሚሸጡ ሰዎች አሉ።የነሱም እነሱ ላይ ወንጀል ይሆንባቸዋል ወይ? ▪️13/ባለፈው ሳምንት በተጠየቀው ጥያቄ ከጅልባብ ስር ሱሪ መልበስ አይቻልም የሚለውን ያጠቃልላል? እና ቤት ውስጥም ቢሆን ሱሪ መልበስ አይቻልም?ሴቶች ጋርስ ሆት-ፓንተ ከጅልባብ ስር ብንለብስ የማይታይ ከሆነ ችግር አለው? ▪️14/ልጄ ሀፊዘል ቁርኣን ነው በሂፍዙም ጎበዝ ነው፤ ነገር ግን ሙስሊም ሆነው ባህሪያቸው ከተበላሹ ልጆች ጋር እየዋለ ባህሪው እየተበላሸ ሂፍዙም እየጠፋው ነው።አባቱም እኔም በጣም እየታገልን ነው ልጁ ግን ቀን ከቀን እየባሰ ከኛ እየራቀ መስጂድ ነኝ ብሎ ይሄድና አምሽቶ ይመጣል ለምን ቆየህ ሲባል መስጂድ ነበርኩ ብሎ ይዋሻል፤ መስጂድ እንዳልነበረ እያወቅን። ምን ስናደርግ ይስተካከላል? እኛንም እሱንም ይምከሩን። የኳስ ፍቅር ይዞታል ወሬው ሁሉ ስለ ኳስ ነው፤ ስለ ኳስ ተጫዋቾች ነው። ~~~~ 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Show all...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

«የሳንኩራ አለምገበያ መድረሳ የዕለተ እሁድ የዚያራ እና የደዕዋ ፕሮግራም» [ መመካከር ] 📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭ ሙሃደራ 🎙 በኡስታዝ አቡ  ሙሀመድ (ሻምል ሱለይማን ) አላህ ይጠብቀው። 🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ 📅 እሁድ:- 22/02/2016 EC ከዙሁር በኋላ። የአቡ ሙሀመድ ሻምል ቻናል ተቀላቀሉ👇👇 https://t.me/abumuhemmedalweziriy 👆👆👆
Show all...
መመካከር.mp36.06 MB
ትልቁ ስጦታ… ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنَّ اللَّهَ يؤتي المالَ من يحبُّ ومن لا يحبُّ ولا يؤتي الإيمانَ إلّا من أحبَّ فإذا أحبَّ اللَّهُ عبدًا أعطاهُ الإيمانَ﴾ “አላህ ገንዘብን ለሚወደውም ለሚጠላውም ይሰጣል። ኢማንን ግን ለሚወደው እንጂ ለሌላ አይሰጥም። አላህ ባሪያውን በወደደው ግዜ ኢማንን ይለግሰዋል።” 📚 ሶሂህ አተርጊብ [1571] 🌐 https://t.me/TEWHID4ALL
Show all...
አዲስ ነሲሃ ከወደ  ቡታጀራ 🔘 « የወላጆች ሀቅ መጠበቅ» 💫 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ነሲሃ ከመስጅድ አል- አት ተቅዋ 🎤 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሻሚል አላህ ይጠብቀው። 📅ኡህድ ከዙህር   በኋላ 📅 07 -0 4 - 1445 ሂጅሪያ 📅 12/02/2016E.C 📅 🕌 ألقيت في مسجد التقوی حرسها الله تعالى 🕌 በተቅዋ መስጅድ  {ቡታጀራ -ምስራቅ ጉራጌ ዞን} አላህ ይጠብቃት። 🔗https://t.me/butajiramesjidetekwa1357/1912 https://t.me/abumuhemmedalweziriy/1118
Show all...
የወላጆች ሀቅ መጠበቅ.mp36.57 MB
✅ የዱንያ ህይወት እንዳትሸውዳቹ ... ( فَلَا تَغُرنكُمُ الحَيَاةُ الدّنيَا ) 🔖የረዘመች መስላ ብትታይህም  በጣም አጭር ነች 🔖ትልቅ መስላ ብትታይህም በጣም ትንሽ ነች 🔖የተከበረች መስላ ብትታይህም የተዋረደች ነች 🔖 ተውባ ብትታይህም አስጠሊታ ነች 👉ስለዚህ በባህሯ ከመስመጥ ተጠንቀቅ! https://t.me/TEWHID4ALL
Show all...
🎙تسجيلات الهدهد الإسلامية السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة ⭕️የጁሙዐ ኹጥባ ስለ ጀሀነም ቅጣት ከጥሩ ማብራሪያ ጋር‼️ በኡስታዝ:–#አቡ ኒዕመተላህ ሰኢድ ሼኽ ሀሰን      አላህ ይጠብቀው‼️ 🎙سجلت هذه الخطبة في يومنا هذا الجمعة الرابع عشر من شهر ربيع الأول لعام 1445 هجرية في مسجد النصر حرسه الله 🕌#መስጂነስር 🟢👉መስከረም 18/01/2016 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👍.       ✍.          👏.        ➡️ https://t.me/Al_haq30/2761 https://t.me/Al_haq30
Show all...
የጁሙዐ ኹጥባ ስለ ጀሀነም ቅጣት.mp322.01 MB