cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EVORICH GROUP OF COMPANIES

Our mission is New Economic Evolution of the World (N.E.E.W). EVORICH is working on different business sectors in our Planet. It is reliable, the most guaranteed and world top class group of companies. New technology (innovation) is coming to you.

Show more
Ethiopia3 929Amharic3 776The category is not specified
Advertising posts
2 002Subscribers
No data24 hours
-97 days
-7230 days
Posts Archive
አስተውል 👌 የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው‼️‼️ ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ብቸኝነት... ከነዚህ አንዱ እንኳ በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው‼️ በእርግጠኝነት ግን ህይወትህን ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ስኬት…… የሞላበት ማድረግ ይቻላል‼️ ጉዞህን ወደ ስኬት፣ ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ብልፅግና አድርግ‼️ አስታውስ ህይወት ምርጫ ናት! 🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀 @sismaknegn
Show all...
✅የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? ✅እርስዎ ለገንዘብ (ገንዘብ ለማግኘት) ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ሊሰራልዎት የሚችል ስርዓት መገንባት ይፈልጋሉ ? 🏆አዎ ከሆነ መልስዎ ውድ ና መልሰው የማያገኙትን ጊዜዎትን ሳያባክኑ ይቀላቀሉን ! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 @sismaknegn👈ይህን በመጫን ያግኙን!
Show all...
#መሪነት የአንድን ሰው እይታ ወደ ከፍተኛ እይታ ማሳደግ የሰውን ስራ ወደ ላቀ ደረጃ በማሳደግ ከመደበኛው ገደብ በላይ ስብዕና መገንባት ነው::  እኛ ኖርንም አልኖርንም ስራችን ሁሌም በሰዎች ዘንድ ተጽኖ መፍጠር ሲችል እንዲሁም ትክክለኛ የአገልጋይነት ልብ ሲኖረን ነው፡፡ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 መልክት መቀበያችን 👇👇👇 @sismaknegn ✅መስራት መለወጥ የምትፈልጉ ብቻ በውስጥ መስመር: ▫️ስም: ▫️ስልክዎትን: ና የመኖሪያ አድራሻዎትን ይላኩልን!!! 🧑‍💻እንደውልልዎታለን🚀🚀🚀 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
ይገኛል ! ሳትታክት ፈልግ ልታገኘው የምትሻውን ነገር ሳታገኘው  በፍፁም እንዳትቆም የምትመኘውን ነገር ሳታሳካ ወደኋላ እንዳትል ጥሩ ነገር ሁሌም ያስለፋል ህልም ዋጋ ያስከፍላል አንዳንዴ የማይሳካ የማይሆን ይመስላል ስሜቱ ይከብዳል ግን ካልቆምክ እመነኝ ይገኛል ይሳካል የማይደረስበት የማይሆን ነገር የለም በጥረትህ ውስጥ ግን ሀሌም ፈጣሪን አስቀድም በእርሱ ተመራ ያኔ ሁሉም እውን ይሆናል! ❤️መልካም ቀን❤️ 🙏 @ethiovisionary
Show all...
ለምን? "ለምን" የሚለውን ጥያቄ ጠይቆ ትክክለኛውን መልስ ያገኘ እንዴት የሚለው ጥያቄ እጅግ በጣም ይቀለዋል። "ለምን" የሚለው ጥያቄ ስናነሳ በምንሰራው ስራ ሁሉ እውነተኛ የልባችንን መሻት ማወቅ እንችላለን። ለምን እኖራለው? ለምን እሰራለሁ? ለምን ይሄን መረጥኩኝ? ለምን ጠዋት መነሳት ያስፈልገኛል? ለምን ...? ለምን.. ? ለምን...? "ለምን" የሚለው ጥያቄ ትክክለኛ ምክንያት በህይወታችን እስክናገኘ የሚጠየቅ ጥያቄ ነው። እውነተኛው ምክንያት እና ትርጉም ሲገኝ የሚያስቆመን ምድራዊ ኃይል አይኖርም። ለምንን እንፈልግ እንዴትን ለሚለው መልስ ከመፈለግ በፊት ለምን የሚለውን ከልብ እንፈልግ። ❤️መልካም ቀን!❤️ https://t.me/ethiovisionary
Show all...
👏አዳማ አዳማ የምስራች👏 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🏙በአዳማ ና አካባቢዋ ያላችሁ 🙋🙋🙋‍♀🙋‍♀ 😍በአዳማ የኢቲኬር ቢሯችን መስከረም 28፣ 2015 ዓ.ም ይፋዊ የመክፈቻ ፕሮግራም ይደረጋል። 🔰ማሳካት የሚፈልጉት የህይወት ዘመን ግብ አልዎት ? 😒የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? 📈የቢዝነስ ባለቤት የመሆን አላማ አልዎት ? 🧑‍💻መልስዎ "አዎ" ከሆነ: 🏆 የእርስዎ ትክክለኛ ምርጫ ሊሆን የሚገባው ኢትዮጵያን እንጠብቅ ብሎ የተነሳው ባለ ትልቅ ራዕይው "ኢቲኬር" ነው። 🏆ስኬት ለእርስዎ ይገባዎታል በአዲሱ አመት 2015 ዓ.ም ከኢቲኬር ጋር የስኬት ጉዞዎትን አንድ ብለው ይጀምሩ። 🔘ሙሉ መረጃ ለማግኘት: ✍ቴሌግራም: 📩@sismaknegn ✍ለስልክ ጥሪዎ: ☎️ +251910011004 🔰ኢቲኬር ለስኬትዎ ትክክለኛ ምርጫ!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
💥አሁኑኑ ከቆምክበት ጀምር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🔷'እስከዛሬ መጀመር ነበረብኝ' እያሉ ራሳቸውን የሚወቅሱት ሰነፎች ናቸው!!! 🔰 'ዛሬ ያውም አሁን እጀምራለው! ምርጡ ጊዜ ከፊቴ ነው ያለው' ይህ የስኬታማ ሰዎች አመለካከት ነው። ከጎደላቸው ይልቅ ያላቸውን፤ ካጡት ይልቅ ያገኙትን አይተው በጎ አስበው በጎ ይሰራሉ። 😒የሌለህንማ ልቁጠር ካልክ የማቱሳላ ዕድሜ አይበቃህም፤ ባለህ ተደሰትና ሁሉንም በጥረቴ አሳካዋለው በል! 😒እህቴ የጎደለሽን አይተሽ ከማዘንሽ በፊት በተሰጠሽ አመስግነሻል? ገና ብዙ ጊዜ አለሽ እኮ ለምድነው ጊዜዬ አለፈ፣ ምንም አልሞክርም የምትይው? ❇️ ያለፈው ጊዜ እንደ ንፋስ ነው አልጨብጠውም የሚመጣው ግን የኔ ነው በይ! ✅መልካም ቀን ❇️❇️❇️❇️❇️ join our channel 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 📩 @ethiovisionary
Show all...
🔰አዳማ አዳማ🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🌟የምስራች ለአዳማ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች👏👏 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🌹በስምጥ ሸለቆዋ ውብ የፍቅር ከተማ አዳማ/ናዝሬት ካምፓኒያችን ኢቲኬር ሶስተኛ ቢሮውን ለመክፈት ዝግጅቱን ጨርሶ የምርቃቱን ዕለት በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 🔶ለአዳማ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች እንዲሁም ትልቅ ህልም ላላችሁ ምርጥ የምስራች ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው። 🏆ሰርቶ የመለወጥ ና ትልቅ ህልማቸውን እውን ማድረግ ለሚፈልጉ ከወዲሁ የኢቲኬርን ሙሉ መረጃ አጊንተው በመጀመር የከፍታ ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ ይችሉ ዘንድ በግል ልዩ እገዛ ለማድረግ ተዘጋጅተናል። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 🏆የመስራት፣ የመለወጥ ጠንካራ ፍላጎት ና ትልቅ ህልም ያላችሁ ከታች በተገለፀው አድራሻ ያግኙን። 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ☎️+251910011004 📩@sismaknegn 🏆ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! https://t.me/ethiovisionary
Show all...
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር ና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻መልካም በዓል🌻 🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
✅ትችላለህ 🏆🏆🏆🏆 ራስህን እየቀየርክ በአመለካከት ከፍ እያልክ በመጣህ ቁጥር የሚገጥሙህም ፈተናዎች ከፍ እያሉ ይመጣሉ፤ መቼም ለዩኒቨርስቲ ተማሪ የ 1 ክፍል ጥያቄ አይቀርብለትም አይደል? አየህ ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም የሚባለው በምክንያት ነው፤ ይሄን ችግር ለመቋቋም የሚችል ማንነት ስላለህ ነው አሁን ያሉት ነገሮች የገጠሙህ፤ ስለዚህ ወዳጄ ረጋ ብለህ ካሰብከው ይሄን ማለፍ ላንተ ቀላል ነው! ላያስችል አይሰጥም! ትችለዋለህ! @sismaknegn
Show all...
🎉እነሆ ብሩህ አዲስ ዓመት🎉 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🎇አዲስ ብለን የተቀበልነው አሮጌ ሆኖ አሮጌው አመት ያሉትን ነገሮች እና እኛ የያዝናቸውን ትዝታዎች ተሰናብቶ ለአዲሱ አመት አስረክቧል። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 💐እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አሸጋገራችሁ🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም፣ የስኬት፣ የመትረፍረፍ እና የደስታ ይሁንልን!!! 🌻መልካም በዓል🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Show all...
🔰ያለህን በበቂ አመስግነሀል ? 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅ዓመቱ እያለቀ ነው በቀናት የሚቆጠር እድሜ ቀርቶታል ፤ ሁላችንም በተለያዬ የእድሜ ክልል ላይ ነን ዛሬ ያለንበት እድሜ ድረስ ስንኖር ፈጣሪ ብዙ ይገቡናል ብለን ያላሰብናቸውን ስጦታዎችን ሰጥቶናል። ከእነዚህ ድንቅ ስጦታዎች አንዱ እና ዋናው እየቆጠርነው ያለነው እድሜ እና ዓመት ነው። 🔶ስለዚህ ወደ አዲስ ዓመት ለመሸጋገር ሲያበቃን በምን ያህል ስጦታዎች ባርኮ እና አንበሽብሾን ነው? 🔶ለፈጣሪስ የሚገባውን ክብር እና ስጦታ ሰጥተነዋል? 🔶ከምንጠይቀው በላይ ያለንን ብዛት አይተን ተደስተናል? ❇️አዲሱን ዓመት በምስጋና እና በተሰጠን በመርካት እንጀምረው! 🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 📩@sismaknegn 🎉 የደስታ ጊዜያት ተመኘን 🙏 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
🔰One of my guiding philosophies that i have always followed and tried to understand, is the power of leverage! Wants to travel more! Spend more time with family! Work from comfort of home! Start learning how to leverage time, money and meaningful relationships! Time multiplication is the only way and that's what successful entrepreneurs follow and implement! 🔘Let me break it down for you! ⁣ 🔶Soloprenuer: 24 hours X 365 = 8,760 hours of productivity annual (if I worked 24/7) ⁣ ⁣ ✅But what's it like when you build a network! ⁣ 🔹Let’s just say your team is 2,000 people X 20% = 400 People building the business! ⁣ ✍Take those 400 people X 1 hour per day = 400 hours of productivity every day! ⁣ ✍Take X 1 hour per day X 365 days per year = 146,000 Hours of productivity.⁣ ⁣ 😳That would take you 16.6 years as a solopreneur! They don’t teach you this stuff in school! 😊Trading time for money is old school! Leverage really is the path to freedom! ☺️How much money you make doesn't make you rich! ☺️Rather, how you make your money is what makes you rich! 🧑‍💻Change your mindset and play the game on your terms! 📩 @sismaknegn
Show all...
Do you need extra income ? 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅ If your answer "Yes" 📩InboxMe ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ? 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅መልስዎት "አዎ" ከሆነ 📩 InboxMe 🔐ለኑሮ ውድነት ሁነኛ መፍትሔ ከእኛ ዘንድ ይገኛል!!!! 🔘ፈጥነው ያግኙን!! 📩 @sismaknegn 🔰ቻናላችንን ይቀላቀሉ: ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ @ethiovisionary መልካም ምሽት 🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
✅በአጠቃላይ በህይወቴ ውስጥ ብዙ ነገሮችን እያካፈልኩ ነው። ✅አንዳንድ ጊዜ እና ብዙውን ጊዜ አበረታች ና ጠቃሚ ነገኖችንም አጊንቻለሁ። 🔰እናንተስ አሁን ና ወደ ፊት ምን ታካፍላላችሁ ? 🔶ሀሳብ ? 🔶ብርታትን? 🔶መልካምነትን ? 🔶የምርት ና አገልግሎት ? 🔶ቢዝነስ? 🔶ፍቅር? 🔶ፈገግ ማለትን ? 🔶መጽሐፍ ? 🔶ፊልም? ወዘተ...... ❤️ያለንን መልካም ነገር ማካፈል ቅንነት ነው!! @ethiovisionary
Show all...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! https://t.me/ethiovisionary
Show all...
✅እሁድን ከእኛ ጋር 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔰በኢትኬር ፕሮሞተር በሆነው "ኬር ቡድን" አማካኝነት የተዘጋጅ ድንቅ ፕሮግራም በምርጥ አሰልጣኞ ተሰናድቶ ይቀርባል። ❇️የ2015 ዓ.ም አዲስ አመት ህይወትዎን የሚቀይሩበት ትልቅ የለውጥ መስመር ይፈልጋሉ ? ❇️ትልቅ ህልም አለህ ? ❇️ማሳካት የምትፈልገው ነገር ምንድነው ? ❇️ስኬት ለአንተ ምንድነው ? ❇️ ሚሌነር እንደምትሆን አስበህ ታውቃለህ ? ❇️ ወደ ስኬት ከፍታ መውጣት ትፈልጋለህ ? 🔰እነዚህ እና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎትን ምላሽ የሚያገኙበት እፁብ ድንቅ እድል ወደ እርስዎ እየገሰገሰ ነው። ✅የዕለተ እሁድ ከሰዓት ፕሮግራምዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። 🏢ቦታ: በአ.አ 22 ሩክ ህንፃ ላይ እንገኛለን ⏱ሰዓት: 8:30 🔰ፕሮግራሙን ለመታደም ቀድመው ከታች ባለው አድራሻ ይመዝገቡ( ቦታ ያሲዙ): ✅በቴሌግራም 🎊🎊🎊🎊🎊 📩@sismaknegn ✅ለመደወል: 🎊🎊🎊🎊🎊 ☎️+251910011004 ⭕️ለመታደም አስፈላጊ ቅድመሁኔታ: 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🕰በሰዓቱ በቦታው ቀድሞ መገኘት 🔰እንዳያመልጥዎ 🎯ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት ! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🔰አስደሳች ዜና 🌺🌺🌺🌺🌺 🔰እነሆ አስደሳች ዜና ለ አዲስ አበባ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች: 📚 ቅዳሜ፣ ነሃሴ 21፣ 2014 ዓ.ም 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🔰ታላቅ የቢዝነስ ስልጠና ና ገለፃ የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው ካምፓኒያችን etcare አማካኝነት በዋና ቢሯችን( HQ) ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 🔰ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ ይያዙ። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ☑️ሰዓት: ከረፋዱ 4:30 ⚪️ከመምጣትዎ በፊት ቦታ ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ! እንዳያመልጥዎ! 👨‍💻ተሳታፊ ለመሆን 📚📚📚📚📚📚 ✔️ስም:_ ✔️አድራሻ:___ ✔️ስልክ ቀጥር:___ ያስመዝግቡ! በውስጥ መስመር ለማግኘት 📩 @sismaknegn ለመደወል: ☎️+251910011004 (በስራ ሰዓት ብቻ) ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
Do you need extra income ? 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅ If your answer "Yes" 📩InboxMe @sismaknegn ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ? 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ✅መልስዎት "አዎ" ከሆነ 📩@sismaknegn ላይ ያግኙን 🔐ለኑሮ ውድነት ሁነኛ መፍትሔ ከእኛ ዘንድ ይገኛል!!!! ፈጥነው ያግኙን!! መልካም ምሽት 🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! https://t.me/ethiovisionary
Show all...
✅እሁድን ከእኛ ጋር 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔰በኬር ቡድን ( Care Team) አማካኝነት የተዘጋጅ ድንቅ ፕሮግራም በምርጥ አሰልጣኞ ተሰናድቶ ይቀርባል። ❇️ትልቅ ህልም አለህ ? ❇️ማሳካት የምትፈልገው ነገር ምንድነው ? ❇️ስኬት ለአንተ ምንድነው ? ❇️ ሚሌነር መሆን እንደምትችል አስበህ ታውቃለህ ? ❇️ ወደ ስኬት ከፍታ መውጣት ትፈልጋለህ ? 🔰እነዚህ እና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎትን ምላሽ የሚያገኙበት እፁብ ድንቅ እድል ወደ እርስዎ እየገሰገሰ ነው። ✅የዕለተ እሁድ ከሰዓት ፕሮግራምዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። 🏢ቦታ: በአ.አ 22 ሩክ ህንፃ ላይ እንገኛለን ⏱ሰዓት: 8:30 🔰ፕሮግራሙን ለመታደም ቀድመው ከታች ባለው አድራሻ ይመዝገቡ( ቦታ ያሲዙ): ✅በቴሌግራም 🎊🎊🎊🎊🎊 📩@sismaknegn ✅ለመደወል: 🎊🎊🎊🎊🎊 ☎️+251910011004 ⭕️ለመታደም አስፈላጊ ቅድመሁኔታ: 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🕰በሰዓቱ በቦታው ቀድሞ መገኘት 🔰እንዳያመልጥዎ 🎯ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት ! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
እሁድን ከእኛ ጋር 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🔰በኢትኬር ፕሮሞተር በሆነው "ኬር ቡድን" አማካኝነት የተዘጋጅ ድንቅ ፕሮግራም በምርጥ አሰልጣኞ ተሰናድቶ ይቀርባል። ❇️ትልቅ ህልም አለህ ? ❇️ማሳካት የምትፈልገው ነገር ምንድነው ? ❇️ስኬት ለአንተ ምንድነው ? ❇️ ሚሌነር እንደምትሆን አስበህ ታውቃለህ ? ❇️ ወደ ስኬት ከፍታ መውጣት ትፈልጋለህ ? 🔰እነዚህ እና ሌሎች በርካታ ጥያቄዎትን ምላሽ የሚያገኙበት እፁብ ድንቅ እድል ወደ እርስዎ እየገሰገሰ ነው። ✅የዕለተ እሁድ ከሰዓት ፕሮግራምዎን ከእኛ ጋር ያድርጉ። 🏢ቦታ: በአ.አ 22 ሩክ ህንፃ ላይ እንገኛለን ⏱ሰዓት: 8:30 🔰ፕሮግራሙን ለመታደም ቀድመው ከታች ባለው አድራሻ ይመዝገቡ( ቦታ ያሲዙ): ✅በቴሌግራም 🎊🎊🎊🎊🎊 📩@sismaknegnለመደወል: 🎊🎊🎊🎊🎊 ☎️+251910011004 ⭕️ለመታደም አስፈላጊ ቅድመሁኔታ: 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🕰በሰዓቱ በቦታው ቀድሞ መገኘት 🔰እንዳያመልጥዎ 🎯ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት ! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🔰አታመንታ! 🎊🎊🎊🎊 ሁልጊዜም ቆራጥ መሆን አለብህ! የሚያመነታ ሰው በግማሽ ልቡ ፈጣሪና ራሱን ያምናል በግማሽ ልቡ ሁኔታዎችና ሰዎችን አምኖ ይደገፋል፤ ሌላውም ሰው እንደርሱ ድክመት እንዳለው ይረሳል። አብዛኛው ምድራዊ ምርኩዝ እንደ ሸንበቆ ነው የተደግፈነው መስሎን የሆነ ቀን ሊሰበር ይችላል! ቆራጥ ሰው ግን ያመነበትን ሲያደርግ ሰዎችን ተማምኖ አይደለም፤ በራሱ የማድረግ ቆራጥነት አለ። ዛሬ ነገ እያክ አታመንታ ጊዜህ አሁን ነው!!! መልካም ቀን 📩@sismaknegn
Show all...
🔰የምስራች 🌺🌺🌺🌺🌺 🔰እነሆ አስደሳች ዜና ለ አዲስ አበባ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች: 📚 ቅዳሜ፣ ነሃሴ 14፣ 2014 ዓ.ም 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🔰ታላቅ የቢዝነስ ስልጠና ና ገለፃ የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው ካምፓኒያችን etcare አማካኝነት በዋና ቢሯችን( HQ) ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 🔰ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ቦታ ይያዙ። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ☑️ሰዓት: ከረፋዱ 4:30 ⚪️ከመምጣትዎ በፊት ቦታ ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ! እንዳያመልጥዎ! 👨‍💻ተሳታፊ ለመሆን 📚📚📚📚📚📚 ✔️ስም:_ ✔️አድራሻ:___ ✔️ስልክ ቀጥር:___ ያስመዝግቡ! በውስጥ መስመር ለማግኘት 📩 @sismaknegn ለመደወል: ☎️+251910011004 (በስራ ሰዓት ብቻ) ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
ተመስገን ዛሬ ቀኑ በጣም ደስ ይላል #በራዕይ ጉዞ ትኩረት ወሳኝ ነው:: #ከመንገድህ ላይ አይንህን አታንሳ:: #በሌሎች ስኬት ወይም ፈተና ራስህ አትመዝን:: ፉክክርህ ከራስህ ጋር ብቻ ይሁን:: አለዚያ መንገድ ስተህ ራስህን ሳትሆን ጊዜ አልፎብህ ጸጸት ውስጥ ትገባለህ። መልካም ቀን 🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
የቆራጥ ሰው እጣፋንታ 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ቆራጥ መሆን ስትጀምርና ወደ ራስህ ስታተኩር ምድራዊ ጥያቄህ መመለስ ይጀምራል፤ እጣፋንታህ በሰዎች እጅ መሆኑ ያቆማል። ህይወትህን የሚቀይረው ከሰዎች በምታገኘው እርዳታ ወይ ትብብር አይደለም ወይ ሁኔታዎች በሚያመጡት ዕድል አይደለም! ህይወትህ የሚቀየረው ቆራጥ በመሆንህ አምላክህ በሚያዘጋጀልህ ስጦታ ነው! ለዛ ነው መጠንከር ስትጀምር ሰዎች የሚያከብሩህ፣ ስራው ዕድሉ ገንዘቡ የፍቅር ግንኙነቱ ሁሉ የሚስተካከለው። ወዳጄ መጠንከር ጀምር ከዛ ግን ወደኋላ ማየት የለም! ✅መልካም ቀን🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
አመለካከትህ! "እችላለሁ ካልክ አዎ ልክ ነህ ትችላለህ፤ አልችልም ካልክ አዎ ልክ ነህ አትችልም" ይለናል ሄንሪ ፎርድ። ሰበበኛዉን ቅበረዉ! ሰዎች፣ ሁኔታዎች፣ችግሮች አይደሉም ወደኋላ የጎተቱህ! ወዳጄ ከምትፈልገዉ ያስቀረህ ማንም አይደለም አመለካከትህ ብቻ ነዉ ወሳኙ! እኔ እችላለሁ በል፤ ራስህን መጀመሪያ በአዕምሮ አዘጋጅ ከዛ በዕዉቀት ተዘጋጅና ወደ ተግባር ግባ። የምፈልገዉ ነገር እስኪፈጠር አላቆምም በል፤ ትልቅ ና ምርጥ ነገር የሚፈልግ ሰዉ ትልቅ ዋጋ ይከፍላል! መልካም ቀን 🎊🎊🎊🎊
Show all...
🔰ሰላም እንደምን አረፈዳችሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች: 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 🗒ዕለተ ማክሰኞ ነሀሴ 10፣ 2014 ዓ.ም 🔘ዛሬ ማክሰኞ በካምፓኒያችን ኢትኬር አማካኝነት አዲስ አማራጭ የገቢ ምንጭ ለሚፈልጉ የቢዝነስ ገለፃ (BOP) የሚሰጥ ሲሆን ሁላችሁም ትታደሙ ዘንድ ስንጋብዝ በታላቅ ደስታ ነው። 🔰እንዳያመልጥዎ!!! ⏱ ሰዓት: 11: 20 ( ከሰዓት በኋላ) 🏢ቦታ: 22 ከጌታሁን በሻህ ህንፃ 200ሜ ገባ ብሎ አዲስ ህይዎት ሆስፒታል ፊት ለፊት ሩክ ህንፃ በካምፓኒው ዋና ቢሮ የስልጠና አዳራሽ 🧑‍💻መግቢያ: በነፃ ✅ለመታደም: 🎊🎊🎊🎊🎊 ☎️ +251910011004 ( ለመደወል) 📩 @sismaknegn 🔰መልካም ቆይታ ✅✅✅✅✅✅
Show all...
ብዙዎች ስኬትን ተኝተው ያልማሉ ጥቂቶች ከአልጋቸው ተነስተው በተግባር ያሳኩታል። ወዳጄ ተነሳ የነገው የሚሳካው ዛሬን ከሮጥክ ነው፤ እህቴ ከእንቅልፍ መነሳትሽ ወሳኝ ነው! ንብ ብትናደፍም ማሯ ግን ጣፋጭ ነው፤ ዝምብ አትናደፍም ግን በሽታ ታመጣለች...በጠዋት መነሳት ምቾት ቢነሳም ውጤቱ ግን ጣፋጭ ነው። የተባረከ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏 https://t.me/ethiovisionary
Show all...
ህይወት በቀላሉ የሚገመት ቢሆን አጓጊ መሆኑ ያቆም ነበር፤ ስለዚህ ለምን እንደምፈልገው አልሆነም ብለህ አትዘን...ግን የምትፈልገው ነገር እስኪፈጠር ድረስ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም የተሸነፍከው ያቆምክ ዕለት ነው! ውብ ቀን ተመኘንላችሁ🙏 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 https://t.me/ethiovisionary
Show all...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! https://t.me/ethiovisionary
Show all...
🔰ውስጥህ ሲደሰት 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ደስታህን በኑሮህ ከሚገጥሙህ ሁኔታዎች ጋር አታገናኘው፤ ደስታ ማለት የችግር አለመኖር አይደለም፤ በችግር ውስጥ እያለፍክ መሳቅ ነው። ነገሮች ምርጥ ሲሆኑማ ሁሉም ይደሰታል እኮ፤ አንተ ግን በአምላክህ እና አጠገብህ ባሉ መልካም ነገሮች ሁሌም ደስተኛ ሁን። ውስጥህ ሲደሰት ውጪህ ላይ ይገለጣል፤ ከዛ አንተ ደስተኛ ስለሆንክ አለም አብራህ ትስቃለች፤ ከባድ የመሰለህ ነገር ተራ ሲሆን ታየዋለህ፤ ሰዎች የደስታህን ምንጭ ለማወቅ ሲሉ አክብረው ያደምጡሀል፤ አንተ ጋር ማውራት ወይ አብሮህ መሆን የማይፈልግ የለም፤ ያንተ ስራ መገረም ብቻ ይሆናል። ወዳጄ መቼም የማይተው አምላክ እንዳለህ ማሰቡ ራሱ የደስታ ጥግ ነው። ደስታ የሞላበት ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ🙏 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Show all...
እድሜ አይወስንህ ጥቂት ጊዜ አለ እንኖራለን፣ ግን ደግሞ ምን ያህሎቻችን ህይወትን በሙሉነት እየኖርን ነው፣ እንዲህ ስሆን እዛ ስደርስ እያልን በተስፋ አልቀን፣ እድሜ ያልፍና ጊዜ ገታኝ ማለት እንዳንጀምር እንነሳ። ለመሻሻል ቆራጥ የሆናችሁ አናግሩን @sismaknegn
Show all...
Habits of success
Show all...
ሰላም ጤና ይስጥልኝ🤝 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 መልካም ዜና በአዲስ አበባ ና አካባቢዋ የምትገኙ: ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በተለያየ ስራ ምክንያት በካምፓኒያችን ኢትኬር ቢሮ ተገኝታችሁ መረጃ መውሰድ ላልቻላችሁ ነገ እሁድ ነሀሴ 01፣ 2014 ዓ.ም ቢሯችን ክፍት መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው። ፕሮግራም በማስያዝ መምጣት ትችላላችሁ። ☎️+251910011004 📩@sismaknegn
Show all...